Prophet mabu yosef

Prophet mabu yosef Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet mabu yosef, Addis Ababa.

2 ቆሮንቶስ 3 (2 Corinthians)17፤ ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።
14/05/2026

2 ቆሮንቶስ 3 (2 Corinthians)
17፤ ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።

08/05/2026

* #ሐዋርያት (Apostles) — ቤተ ክርስቲያንን የሚመሠርቱ፣ ወንጌልን ወደ አዲስ ስፍራ የሚያደርሱ።
* #ነቢያት (Prophets) — የእግዚአብሔርን ቃል በመንፈስ የሚናገሩ፣ ሕዝቡን የሚያስጠነቅቁና የሚያጽናኑ።
* #ወንጌል ሰባኪዎች (Evangelists) — የምሥራቹን ቃል ለሰዎች የሚያውጁ፣ ሰዎችን ወደ ክርስቶስ የሚጠሩ።
* #እረኞች (Pastors) — ምዕመናንን በፍቅር የሚጠብቁ፣ የሚመሩ፣ በመንፈስ የሚያሳድጉ።
* #አስተማሪዎች (Teachers) — የእግዚአብሔርን ቃል በግልጽ የሚያስተምሩ እና እውነትን የሚያብራሩ።

4:11 እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤ And he gave some, apostles; and some, prophets; and some, evangelists; and some, pastors and teachers;

25/04/2026
16/04/2026
የይሁዳ መልእክት 1:2 ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ። Mercy unto you, and peace, and love, be multiplied.
02/03/2026

የይሁዳ መልእክት 1:2 ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ። Mercy unto you, and peace, and love, be multiplied.

23/02/2026

በዓይኑ ዘንድ መልካም – በእግዚአብሔር ዘንድ ክፉ

ሎጥ በመረጠው ስፍራ ጥፋትን ተቀበለ፤ አብርሃም ግን ባለጠጋነት ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ተመረጠ።

ሎጥ አብርሃምን ተከትሎ ወጥቶ በእርሱ ምክንያት የተሳካለት ሰው ነው። ሎጥ በአብርሃም ምክንያት ባለጠጋ ሆኖ ተሳክቶለት በእርሱና በአብርሃም ሎሌዎች መካከል ጥል ሆነ። በዚህ ምክንያት አብርሃም ሎጥ ወደ ወደደው ስፍራ መርጦ እንዲሄድ የመጀመሪያውን ዕድል ሰጠው። ሎጥን በዓይኑ ዘንድ መልካም የመሰለውን መርጦ ሄደ። አብርሃም አሁን ብቻውን ቀረ። በዚህ ጊዜ አብርሃም በሎጥ የተቀደመ ይመስላል። በእርሱ በተሳካለት ሰው የተቀደመ ይመስላል። በዚህ ጊዜ ብቻውን ሆኖ ሳለ እግዚአብሔር ወደ እርሱ መጣ።

ነገር ግን የሰዶምና ጎሞራ ኃጢአት ወደ ሰማይ ደረሰ፤ እግዚአብሔርም በዚያ ላይ ፍርድ አወረደ። ሎጥ ነፍሱን ቢያድንም፣ ሁሉን ሀብቱን አጣ፣ ቤተሰቡም ተበተነ።

ሎጥ በራሱ ጥበብ ተመራ፤ አብርሃም ግን በእምነት ታመነ።

23/02/2026

Address

Addis Ababa

Telephone

+251924642381

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet mabu yosef posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Prophet mabu yosef:

Share