ፈጣን page

ፈጣን page ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።
ማቴዎስ 6፥34 Optimistic

የሁላችንም አባት ነፍስ ይማርእርሰወን ማጣት እንደሀገር ከባድ ነው ::
20/10/2025

የሁላችንም አባት ነፍስ ይማር
እርሰወን ማጣት እንደሀገር ከባድ ነው ::

ፍትህ ለአማራ ባንክ ሰርተኞች በዚህ ጫጫታ ምክንያት ለሌላ በላተኛ አሳልፋቺሁ እንዳሰጡት ባንኩን ::እባካችሁ የምመለከታቺሁ አካላት ቶሎ መፍትሄ እንዲሰጥ አድርጉ::CC: D/ር ዮሐንስ
05/10/2025

ፍትህ ለአማራ ባንክ ሰርተኞች
በዚህ ጫጫታ ምክንያት ለሌላ በላተኛ አሳልፋቺሁ እንዳሰጡት ባንኩን ::
እባካችሁ የምመለከታቺሁ አካላት ቶሎ መፍትሄ እንዲሰጥ አድርጉ::
CC: D/ር ዮሐንስ

(መሠረት ሚድያ)- በቅርብ አመታት ወደ ስራ ከገቡ ባንኮች አንዱ የሆነው አማራ ባንክ ከሰራተኞቹ ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ እንዳለ የተለያዩ ጥቆማዎች ያሳያሉ። በርካታ የባንኩ ሰራተኞችም ለመ...

ከ585,882 የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች መሀል ያለፉት 48,920፣ የወደቁት ደግሞ 536,962 ሆነዋል። በሌላ አገላለፅ 91.6% ተማሪዎች ወድቀው 8.4% ብቻ አልፈዋል ነው። ለዚህ የ...
14/09/2025

ከ585,882 የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች መሀል ያለፉት 48,920፣ የወደቁት ደግሞ 536,962 ሆነዋል። በሌላ አገላለፅ 91.6% ተማሪዎች ወድቀው 8.4% ብቻ አልፈዋል ነው።

ለዚህ የትምህርት ስርዐቱን የሚመሩት አካላት በዋነኝነት፣ መንግስትም በየደረጃው ሀላፊነት ወስዶ ምን እየሆነ እንደሆነ ለህዝብ ሊያስረዱ ይገባል።

ይህ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ትውልድ ምን ሊሆን ነው? ከሰሞኑ እየታፈሰ ወደ ጦር ማሰልጠኛ እንደሚገባው ትውልድ እጣ ፈንታቸው ይሆን?

ያሳዝናል!
Elias Meseret

11/09/2025

🎉✨ Happy New Year 2018 (Ethiopian Calendar) ✨🎉
May the new year be a time of joy, peace, success, and health.
May love and peace fill your homes, great success be found in your work,
and may everlasting light shine in your hearts.

May the new year come with the best opportunities everywhere. 🌿🌸

🎉✨ እንኳን አደረሳችሁ 2018 ዓ.ም ✨🎉አዲሱ ዓመት የደስታ፣ የሰላም፣ የስኬት እና የጤና ዘመን ይሁን።በቤቶቻችሁ ፍቅርና ሰላም ይበዛ፣ በሥራችሁ ትልቅ ስኬት ይገኝ፣በልባችሁም ቀጣይ ብርሃን...
11/09/2025

🎉✨ እንኳን አደረሳችሁ 2018 ዓ.ም ✨🎉
አዲሱ ዓመት የደስታ፣ የሰላም፣ የስኬት እና የጤና ዘመን ይሁን።
በቤቶቻችሁ ፍቅርና ሰላም ይበዛ፣ በሥራችሁ ትልቅ ስኬት ይገኝ፣
በልባችሁም ቀጣይ ብርሃን ይበራ።

አዲሱ ዓመት በሁሉም ስፍራ ምርጥ ዕድል ይዞ ይምጣልን። 🌿🌸

30/08/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Begashaw Meberate, Dsalgi Mkonin, ልኑር ተደብቄ ካስመሳይ እርቄ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251913212792

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፈጣን page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ፈጣን page:

Share