ሜናናው Broker AGENT

ሜናናው Broker AGENT አጠቃላይ ሙሉ የፋብሪካ እና የፋብሪካ ማሽነሪዎች ግዢና ሽያጭ አቅራቢ ኤጀንት
(1)

💰 ሜናናው PROPERTY & MACHINERY Agent
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🌎 በኢትዮጵያ አጠቃላይ የኢንቨስትመንት የፋብሪካ የኢንዱስትሪና ማንኛውንም የማሽነሪ ሽያጭ እና ግዢ አቅራቢ ኤጀንት
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📥 ማንኛውም አይነት 👉 የመጋዘን ኪራይ ግዢና ሽያጭ ለፋብሪካ ሆነ ለተለያዩ አገልግሎቶች በሚፈልጉት መስፈርት በአማራጭ ማቅረቡን ለኛ ይተውት !!!

05/09/2026

የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበት መመሪያ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ/ም (ከመልሚ) በአዋጅ ቁጥር 1388/2017 የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲሆኑ የተፈቀደ ሲሆን ወደ ትግበራ ለመሸጋገር ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1147/2018" ተዘጋጅቶ መጽደቁ ተገልጿ፡፡

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን፣ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጋራ በአዋጅና በመመሪያ መሰረት የውጪ ዜጎችን የመኖሪያ ቤት ባለቤት ለማድረግ ሰፊ ስራ ስሰራ መቆየቱን የጋራ እና የተናጥል ሃላፊነትን መሰረት ባደረገ መልኩ ወደ ተግባር ለመግባት ውይይት አድርገዋል፡፡

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ እንዳሉት የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት ማድረግ በሀገር ውስጥ የሚኖሩ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ላይ ምንም አይነት ጫና የማያሳድር እና እንዲሁም የቤት ልማት አቅርቦትን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያሳድግ እና የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ተመራጭነትን እንደምያሳድግ ገልጸዋል፡፡

ለስራው ውጤታማነት የተቋማት ቅንጅትን አስፈላጊ ነው ያሉት ክብርት ሚኒስትር አሁን ላይ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የመንግስት ተቋማት ጋር በቅርበት እየሰራን ወደ ተግባር ምዕራፍ ለመግባት ተዘጋጅተናል ብለዋል።

በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የቤቶች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀጋዬ ሞሼ ባደረጉት ገለጻ የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት ማድረግ ለሀገር የኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ሲሆን የቤት ባለቤት ለመሆን መሰረታዊ መስፈርቶችን ማሟላት የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል ብለዋል።
🔴 ይሄ ከታች ያለው መረጃ ሲፈልጉት አያገኙትም አንድ ቀን በጣም ይጠቅሞታል ያንብቡት !!!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

⚫️ በመላው አዲስ አበባ እና ሸገር ሲቲ ማንኛውንም አይነት የመጋዘን ኪራይ እርስዎ በሚፈልጉት አካባቢ መከራየት ይፈልጋሉ ? ወይስ መግዛት ፍላጎትዎ እኛ ጋር በአማራጭ አለ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

⚫️ ማሽነሪ መግዛት ወይስ መሸጥ ነው የፈለጉት ? ከአነስተኛ ማሽኖች እስከ ግዙፍ የፋብሪካና የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች መሸጥ ወይም መግዛት ሲፈልጉ ሁሉም ይቻላል እርስዎ ብቻ ይደውሉ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

⚫️ ለማከራየት ወይም ለመሸጥ የፈለጉት ማንኛውንም አይነት መጋዘን ካሎት ይደውሉ ወደ ገንዘብ እንቀይርልዎ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🌐 ለዕቃ ማስቀመጫ ለፋብሪካ እና ለግዙፍ ኢንደስትሪ እርስዎ የሚፈልጉትን አይነት የተዘጋጀ መጋዘን ከ - 300 ካሬ ጀምሮ በኪራይ አና በሽያጭ በማቅረብ ቁጥር 1️⃣ ተመራጭ አቅራቢ ኤጀንት ነን ይደውሉ ይጠይቁን ማቅረቡን ለኛ ይተውት

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
☎️ +251 9 38 48 48 56 ☎️
☎️ +251 7 11 66 43 59 ☎️
☎️ +251 9 11 66 43 59 ☎️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

* ድለላ ለኛ በዘመኑ ቴክኖሎጂ የተደገፈ ተደራሽ ኔትወርክ ያለው ስነምግባር የተሞላበት ሙያ ነው *

💎 ሰለመረጡን እናመሰግናለን 🙏

​

03/09/2026

​ ​

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሜናናው Broker AGENT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሜናናው Broker AGENT:

Shortcuts

Share