05/03/2026
በአሁኑ ሰዓት በአለማችን ላይ ካለው አጠቃላይ ገንዘብ ውስጥ በእጅ የሚነካው (የወረቀት ኖት እና ሳንቲም) 8% ብቻ ነው። የቀረው 92% ገንዘብ በባንክ ሰርቨሮች ውስጥ ያለ "ዲጂታል ቁጥር" ብቻ ነው!
ይህ ለእኛ ምን ያስተምረናል?
1. የሀብት መለኪያ ተቀይሯል፦ ሀብት ከወርቅና ከቤት ኪራይ ባለፈ ወደ ዲጂታል እውቀትና ሲስተም እየተቀየረ ነው።
2. እውቀት ቀዳሚ ነው፦ የዘመኑ ቢሊየነሮች (Elon Musk, Jeff Bezos) ሀብታቸውን የገነቡት በፋብሪካ ሳይሆን በዲጂታል ፕላትፎርሞች ነው።
3. ለወደፊቱ ተዘጋጁ፦ አለማችን ወደ ጥሬ ገንዘብ አልባ (Cashless) ማህበረሰብ እየተጓዘች ነው።
"የወደፊቱ ትልቁ ሀብት በኪስህ ያለው ሳንቲም ሳይሆን በጭንቅላትህ የያዝከው ዲጂታል እውቀት ነው!" 🚀