
07/08/2022
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ👇👇👇
(ሼር)
ሰላም በመላው ዓለም የምትኖሩ ውድ ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ቦታ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ እያልኩ በቅርቡ ከነፍሴ ጋር ተሟግቼ በህይወቴ ከባዱን ውሳኔ ወስኜ ነበር። አሁንም እንደ ከዚህቀድሞ በEMS ላይም ይሁን በሌላ ሚዲያ ፖለቲካዊ ትንታኔዎችን ከመስጠት እየተቆጠብኩ በራሴ አዲስ የዩቱብ ቻናል ከፍቼ ለማንም ወገን ሳላዳላ እውነተኛ ዜናዎችን፣መዝናኛዎችን፣አስፈላጊ ጥቆማዎችን ለማድረስ ዝግጅቴን ጨርሼ ወስኛለሁ። ውድ ኢትዮጵያውያን ሀገሬ ልቤ ላይ ናትና የዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ፣ላይክ፣ሼር በማድረግ እንደምታበረታቱኝ ተስፋ አደርጋለሁ🙏 አስተያየታችሁን በዩቱብ ኮመንት መስጫው ላይ አስቀምጡልኝ ይደርሰኛል። #ሼር በማድረግ ተባበሩኝ🙏
✍️መሳይ መኮንን
Subscibe Now👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCpxcOw8T8VYJp5HILBsFMKQ