FBI ቲዩብ

FBI ቲዩብ Primary information center!

25/07/2024
https://youtu.be/B5MM4VIHXpQ?si=l3NVCAj3Knb_eL18
29/04/2024

https://youtu.be/B5MM4VIHXpQ?si=l3NVCAj3Knb_eL18

ቅርብ (KIRIB) ሐምሌት በልጁን:: HAMLET BELJUN 2024ቅርብ ለሚጠሩህ ቅርብ(*3)ለሚፈልጉህ ቅርብ(*3)አንተን ስፈልግ ድኜ ቀረሁፊትህን ስፈልግ ፀናሁስፈልግህ አገኘሁህ ደሞ ሳገኝህ ሙጥኝ አልኩህበከ...

400ሺህ ዶላር ያስፈልጋል!https://gofund.me/42557274ቤተሰቦች የአቅማችሁን በማድረግ ብቻዋን በብዙ ዋጋ መክፈል ውስጥ እያሳደገች ያለችውን የትዕግስትን ሶስት መንታ ልጆች የአይ...
22/04/2024

400ሺህ ዶላር ያስፈልጋል!

https://gofund.me/42557274

ቤተሰቦች የአቅማችሁን በማድረግ ብቻዋን በብዙ ዋጋ መክፈል ውስጥ እያሳደገች ያለችውን የትዕግስትን ሶስት መንታ ልጆች የአይን ብርሃናቸው እንዲመለስ የበኩላችንን እናድርግ።

ሼር በማድረግ እንጀምር!

አካውንታቸው፦
* СВЕ 1000622473872
* Dashen Bank 5563671317021
* Abyssinia bank 91613069
* ኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ 1023500172828
* አዋሽ ባንክ 013471254339600

ትግስት ካሳ ቀፀላ
ስልክ
* 0911868306
* 0911137097

የእግዚአብሔር የታምራት እጁ ከፊታችሁ ይቅደም !

*የነዚህን ሶሥት እንቁዎች አይን ለማብራት እንረባረብ። እነዚህ የምትመለከቷቸው ህፃናት ህፃን ሶሊያና ተሾመ፣ ህፃን ሔራኒ ተሾመ እና… Memar Zeleke needs your support for የነዚህን ሶሥት እንቁዎች ....

አዲስ መዝሙር በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው 👇
05/04/2024

አዲስ መዝሙር በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው 👇

በቃ አልከው Zinash Tayachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel

All are invited 👇
06/03/2024

All are invited 👇

Pastor Tesfaye Gabiso
12/01/2024

Pastor Tesfaye Gabiso

Live worship by Pastor Tesfaye Gabiso

   አማኞች ቤተ ክርስቲያን  #በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ሆሮ ጉድሩ   #ወለጋ ዞን ባለችው   ቤተ ክርስቲያን በደረሰው ድንገተኛ   የቤተ ክርስቲያኒቱ  ። በዚህ በመጋቢ ላኮ በዳሶ የኢት...
29/12/2023


አማኞች ቤተ ክርስቲያን #በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ሆሮ ጉድሩ #ወለጋ ዞን ባለችው ቤተ ክርስቲያን በደረሰው ድንገተኛ የቤተ ክርስቲያኒቱ ።
በዚህ በመጋቢ ላኮ በዳሶ የኢትዮጵያ ሙሉወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ፕሬዚዳንት በቀረበው መግለጫ፥ ታህሳስ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በቤሮ አጥቢያ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ላይ በደረሰ ጥቃት ስምንት አባላት ሲገደሉ አምስቱ ቆሰለው በሆስፒታል እንደሚገኙ ታውቋል። በሌሎች የብዙሃን መገናኛ ተቋማት ሲጠቀስ የድሮን ጥቃት እንደደረሰ የተዘገበ ቢሆንም መንግስት ድርጊቱ በድሮን የተፈጸመ እንዳልሆነ ነገር ግን በአካባቢው በሚገኙ ታጣቂዎች እንደደረሰ መገለጹ ተጠቅሷል።
ድርጊቱ በየትኛውም አካል በምንም መልኩ ይፈጸም፥ በንጽሃን ወገኖች ላይ የደረሰውን ጉዳት አጥብቃ እንደምታወግዝና ቤተ ክርስቲያን በጉዳቱ እጅግ ማዘኗንና ጉዳዩ በማን አንደተፈጸመ ተጣርቶ ፍትህ እንዲሰፍን እንደምትፈልግ መግለጫው አስረድቷል። ቤተ ክርስቲያኒቱ ለሟቾቹ ወገኖች ሀዘኗን በገለጸችበት በዚህ መገለጫ ገለልተኛ አካል የሆነው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና ሌሎች ተመሳሳይ ተቋማት ጉዳዩን በአንክሮ በማየት እንዲያጣሩ፥ እውነቱንም ለህዝብ ይፋ እንዲያደርጉ ትጠይቃለች ብሏል።

አቶ ሀብታሙ ንጋቱ የአጥቢያዋ መሪ
አቶ በየነ ጥቂ የአጥቢያዋ ጥበቃ ሠራተኛ
አቶ ጉደታ ፍጤ ዲያቆን
አቶ ታዴ መንገሻ ዲያቆን
ወጣት ዳመና ሊካሳ የኪቦርድ ተጫዋች
ተማሪ ዱጋሳ ዋኬኔ የኪቦርድ ተጫዋች
ተማሪ አብዲ ጥላሁን ዘማሪ
ተማሪ ኦብሳ ታረሳ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባል ሲሆኑ፥

አቶ ታሜ ንጉሳ የአጥቢያዋ መሪ አገልጋይ
አቶ ፋጠኔ ገላና ዲያቆን
አቶ ስንታየሁ ታከለ የጸሎት አገልጋይ
ወ/ሮ ሽቱ ኢምሩ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባል
ወ/ሮ ባጩ ገላና የቤተ ክርስቲያኒቱ አባል
መሆናቸው ታውቋል።
የሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን በሀገሪቱ እየተፈጠረ ባለው ችግር ላይ ለተፈናቀሉ ወገኖች በተለይም በሰሜን ኢትዮጵያ፥ በምዕራብ ኢትዮጵያ እንዲሁም በሌሎች ጉዳት ባለባቸው አካባቢዎች ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገች ያለች ብትሆንም በተቃራኒው ግን በዛ ያሉ የቤተ ክርስቲያኒቱ አጥቢያዎች እየፈረሱ አማኞችም ለከፋ ጉዳትና መፈናቀል እንደታደረጉ አስታውቃለች።
በተመሳሳይ በአማራ ክልላዊ መንግስት በዱር ቤቴ እንዲሁም በቡሬ ከተማ በአባሎቿ ላይ የሞት፥ የስደትና የንብረት ጉዳት እየደረሰ እንዳለ በመግለጫው ተጠቅሷል። በምዕራብ ኢትዮጵያም የአማኞችን ንብረት መውረስና መፈናቀል እየደረስ እንዳለ ይህን የሰብዓዊ መብት መጣስና የዜጎችን ጉዳት የሚመለከተው አካል ሁሉ እንዲያጣራ ከፕሬዚዳንቱ ቢሮ የወጣው መግለጫ ጠይቋል። ጦርነቱ እንዲቆም፥ ሰላም የሚፈጠርበት መንገድ እንዲፈለግ፥ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ጥረት እንዲያደርጉ ቤተ ክርስቲያኒቱ አሳስባ የሚመለከታቸው የክልሉ እና የፌዴራል መንግስት አካላት የአማኞችን መብት እንዲያስከብሩ ቤተ ክርስቲያኒቱ አብክራ ታስገነዝባለች ብሏል መግለጫው።
መገዳደልም ሆነ ደም መፋሰስ ምንም አይነት መፍትሔ እንደማያመጣ ሀገሪቱ ለሁሉ የሚበቃ በቂ ሀብት ያላት በመሆኑ ሁሉም ወገን ለሰላም ዘብ እንዲቆም፥ እየታየ ያለው አሳሳቢ ሁኔታም እንዲገታ ተጠይቋል። በሀገሪቱ ወጥቶ መግባት ከባድ እየሆን መምጣቱን መግለጫው ጠቅሶ፥ ሰላም ከሌለ ዜጎች የመኖር ዋስትና እያጡ ኢኮኖሚ እየተጎዳ እንዲሁም የእምነት ነጻነት እየታጣ የመሄዱ ጉዳይ የዕለት ተዕለት መሆኑ የማይቀር መሆኑን ተመላክቷል። ጦርነት እንዲቆም፥ የሰላም አለቃ ክርስቶስ ጣልቃ እንዲገባና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ሁሉ ለመፍትሔ እንዲተጉ ቤተ ክርስቲያን በጥብቅ እንደምትጸልይና እንደምታሳስብ መግለጫው አስገንዝቧል።

***************
ፈጣን ወቅታዊ ታማኝ ሀገርኛ እና አለም አቀፍ የክርስቲያናዊ ዜናዎችን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለመከታተል ፔጃችንን ይከተሉ::
https://www.facebook.com/fbitubeethiopia
የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
https://t.me/fbitube
የቲክ ቶክ ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይከተሉ
https://vm.tiktok.com/ZMdGdjGrN/
ወይም
በኢንስታግራም ቤተሰብ እንሁን
https://www.instagram.com/fbi.tube
አዳዲስ ዜናዎች በምስል እና ድምጽ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://youtube.com/channel/UCHhPcpGNQBboVkTxHKUgMTQ

✅ ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ እና ቤተሰቡ የምትወዷቸው ባርኳቸው***************ፈጣን ወቅታዊ ታማኝ ሀገርኛ እና አለም አቀፍ የክርስቲያናዊ ዜናዎችን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለመከታተል ፔጃች...
27/12/2023

✅ ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ እና ቤተሰቡ የምትወዷቸው ባርኳቸው
***************
ፈጣን ወቅታዊ ታማኝ ሀገርኛ እና አለም አቀፍ የክርስቲያናዊ ዜናዎችን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለመከታተል ፔጃችንን ይከተሉ::
https://www.facebook.com/fbitubeethiopia
የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
https://t.me/fbitube
የቲክ ቶክ ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይከተሉ
https://vm.tiktok.com/ZMdGdjGrN/
ወይም
በኢንስታግራም ቤተሰብ እንሁን
https://www.instagram.com/fbi.tube
አዳዲስ ዜናዎች በምስል እና ድምጽ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://youtube.com/channel/UCHhPcpGNQBboVkTxHKUgMTQ

26/12/2023

"Habaamba Ani" Kambatissa Gospel Mezmur by Singer Abel Getachew & Dereje Agizew

***************
ፈጣን ወቅታዊ ታማኝ ሀገርኛ እና አለም አቀፍ የክርስቲያናዊ ዜናዎችን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለመከታተል ፔጃችንን ይከተሉ::
https://www.facebook.com/fbitubeethiopia
የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
https://t.me/fbitube
የቲክ ቶክ ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይከተሉ
https://vm.tiktok.com/ZMdGdjGrN/
ወይም
በኢንስታግራም ቤተሰብ እንሁን
https://www.instagram.com/fbi.tube
አዳዲስ ዜናዎች በምስል እና ድምጽ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://youtube.com/channel/UCHhPcpGNQBboVkTxHKUgMTQ

በሆሳዕና እናት ቃለህይወት ቤ/ክ  በነበረው "የዘላለም ፈጣሪ" የመዝሙር ድግስ ያልተባረከ ሰው ቢኖር የቀረ ሰው ብቻ ነው። ድንቅ የእግዚአብሔር እጅ በመካከላችን ነበረች🙏 ክብሩ ሁሉ ለእግዚአ...
26/12/2023

በሆሳዕና እናት ቃለህይወት ቤ/ክ በነበረው "የዘላለም ፈጣሪ" የመዝሙር ድግስ ያልተባረከ ሰው ቢኖር የቀረ ሰው ብቻ ነው። ድንቅ የእግዚአብሔር እጅ በመካከላችን ነበረች🙏 ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏

***************
ፈጣን ወቅታዊ ታማኝ ሀገርኛ እና አለም አቀፍ የክርስቲያናዊ ዜናዎችን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለመከታተል ፔጃችንን ይከተሉ::
https://www.facebook.com/fbitubeethiopia
የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
https://t.me/fbitube
የቲክ ቶክ ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይከተሉ
https://vm.tiktok.com/ZMdGdjGrN/
ወይም
በኢንስታግራም ቤተሰብ እንሁን
https://www.instagram.com/fbi.tube
አዳዲስ ዜናዎች በምስል እና ድምጽ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://youtube.com/channel/UCHhPcpGNQBboVkTxHKUgMTQ

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when FBI ቲዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share