Sami Events & promotion

Sami Events & promotion ለማንኛውም መድረክ የማስተዋወቅ እና የማስተባበር ስራ 0911018540 📞 ይደውሉልን !

ከደራሲም ደራሲ(ፀሀፌ ተውኔት) መልካሙ ዘሪሁንከአዘጋጅም የዝግጅት መምህር  ተሻለ አሠፋ(ዶ/ር)ቴአትሩ ንጉሥ አርማህ በዘመናችን ተሠርቶ በመድረክ ብናየው ብለን የምንጓጓለት ንጉሥ ኣርማህ ከሐ...
23/07/2025

ከደራሲም ደራሲ(ፀሀፌ ተውኔት) መልካሙ ዘሪሁን
ከአዘጋጅም የዝግጅት መምህር ተሻለ አሠፋ(ዶ/ር)
ቴአትሩ ንጉሥ አርማህ በዘመናችን ተሠርቶ በመድረክ ብናየው ብለን የምንጓጓለት ንጉሥ ኣርማህ ከሐምሌ 20 ጀምሮ ዘወትር እሁድ 8 ሠዓት በታላቁ ብሔራዊ ቴአትር መታየት ይጀምራል !

ቢራቢሮ አዲስ ሙዚቃዊ ቴአትር !በታላቁ ብሔራዊ ቲያትር ሰኔ 23 እለተ ሰኞ በፍፁም አይቀርም !
26/06/2025

ቢራቢሮ አዲስ ሙዚቃዊ ቴአትር !

በታላቁ ብሔራዊ ቲያትር ሰኔ 23 እለተ ሰኞ በፍፁም አይቀርም !

Democracy law office !+251913252360 📞
23/06/2025

Democracy law office !
+251913252360 📞

ወርልድ ብራይት ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን ለጎምቦራ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ለመጽሐፍት ሕትመት 50,000 ሺህ ብር ድጋፍ አበረከተ።ዘገባው :-የወርልድ ብራይት ኮሌጅ የሕዝ...
11/06/2025

ወርልድ ብራይት ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን ለጎምቦራ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ለመጽሐፍት ሕትመት 50,000 ሺህ ብር ድጋፍ አበረከተ።

ዘገባው :-የወርልድ ብራይት ኮሌጅ የሕዝብ ግኑኝነት ዳሬክቶረት ነዉ።

ሰኔ 04/10/2017 ዓ/ም ሆሳዕና !

አቤት ጉድ 🙈 አባቷ የደብረ ብርሀን ተወላጂ ነውበዚህ ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር የሁለተኛ ደረጃን ይዛ በማሸነፏ የአምስት መቶ ሺህ ዶላር ፡ ወይም በኛ ከ67 ሚሊየን ብር በላይ የምትሸለም...
03/06/2025

አቤት ጉድ 🙈 አባቷ የደብረ ብርሀን ተወላጂ ነው

በዚህ ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር የሁለተኛ ደረጃን ይዛ በማሸነፏ የአምስት መቶ ሺህ ዶላር ፡ ወይም በኛ ከ67 ሚሊየን ብር በላይ የምትሸለም ሲሆን ፡ በአለም ታዋቂ በሆኑ ዲዛይነሮችና የፋሽን ካምፓኒዎች የነጻ አቅርቦት ይሰጧታል ፡
በአለም ታዋቂ የሆኑ የሜካፕና የፋሽን ካምፓኒዎች የተለያዩ ማስታወቂያዎችን ያሰሯታል ፡ ብራንድ አምባሳደር በመሆን በሚሊዮን የሚቆጠር ገቢ ታገኛለች ።
ከመኪና እስከ የቅንጦት እቃ መሸጫ መደብሮች ምርቶቻቸውን እንድታስተዋውቅላቸው የነጻ ስጦታ ያቀርባሉ ። .....
እንዲሁም ሀሴት ባላት VIP Travel Packages ከአለም አቀፍ የፕሮሞሽን ካምፓኒዎች ጋር አብራ በመስራት ወደተለያዩ ሀገራት ስትጓዝ አየር መንገዶች ፡ በቢዝነስ ክላስ ደረጃ በነጻ እንድትጓዝ ሁኔታዎች ይመቻቹላታል ። እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ ያሉ በባለ አምስት ኮከብ ሆቴሎች ውስጥ በነጻ ማረፍ ትችላለች ። አስባችሁታል ገና የ 19 አመት የዩንቨርስቲ ተማሪ ናት 🙌🏾.
ሀሴት ደረጀ እንኳን ጌታ ሞገስ ሆነሽ 🙏🥰

ክፍት የስራ ማስታወቂያዶክተር ሎምባሞ መካከለኛ ክሊኒክ በመሰረታዊ የጤና አገልግሎት አቅርቦት ላይ የተመረጠ የላቦራቶሪ ባለሞያ ለመቅጠር ይፈልጋል።1. የሥራ መደብ መጠርያ ፡ የላቦራቶሪ ባለሞ...
03/05/2025

ክፍት የስራ ማስታወቂያ

ዶክተር ሎምባሞ መካከለኛ ክሊኒክ በመሰረታዊ የጤና አገልግሎት አቅርቦት ላይ የተመረጠ የላቦራቶሪ ባለሞያ ለመቅጠር ይፈልጋል።

1. የሥራ መደብ መጠርያ ፡ የላቦራቶሪ ባለሞያ
2. ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ዲፕሎማ ያለው/ያላት
3. የፆታ መስፈርት፡ አይገደብም
4. የሥራ ቦታ፡ ሆሳዕና፣ ጎምቦራ ከታክሲ ማዞሪያ ወደ ጎፈር ሜዳ በሚወስደው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
5. የሥራ ልምድ፡ ከ0 አመት ጀምሮ ተቀባይነት አለው
6. ደመወዝ፡ በስምምነት
7. የምዝገባ ጊዜ፡ ከሚያዝያ 25-2017ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 4 ቀናት፣ በቀን ስራ ሰዓት
8. የምዝገባ መንገድ፡ አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችን በመያዝ በአካል በመቅረብ

ለተጨማሪ መረጃ፡
እባክዎ በሚከተሉት ቁጥሮች ያግኙን፦
0911512338 / 0913762936
Email ፦ [email protected]
Telegram ፦ https://t.me/DRLOMBAMOCLINIC

ዶክተር ሎምባሞ መካከለኛ ክሊኒክ

አላማችን በደጋግ እጆች ህይወትን ማዳን ነው።

ዶክተር ሎምባሞ መካከለኛ ክሊኒክ ሆሳዕና ጎምቦራ ከታክሲ ማዞሪያ ወደ ጎፈር ሜዳ በሚወስደው መንገድ 50ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል

ኬሮል ሆስፒታል ለሆሳዕና ከተማ ኮሪደር ልማት 100,000 ብር አበረከተ። ኬሮል ሆስፒታል የፋሲካ በዓልን በማስመልከት ባዘጋጀው ልዩ የበዓል ኘሮግራም ለሆሳዕና ከተማ ኮሪደር ልማት 100,00...
19/04/2025

ኬሮል ሆስፒታል ለሆሳዕና ከተማ ኮሪደር ልማት 100,000 ብር አበረከተ።

ኬሮል ሆስፒታል የፋሲካ በዓልን በማስመልከት ባዘጋጀው ልዩ የበዓል ኘሮግራም ለሆሳዕና ከተማ ኮሪደር ልማት 100,000 ብር አበረከተ።

ስጦታውን የዕለቱ የክብር እንግዳ የሆሳዕና ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ ዳዊት ጡምደዶ እና ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ታሪኩ ተስፋዬ ከሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ከዶክተር ሎምባሞ ሊራንሶ እና ከማናጅመንቱ ተረክበዋል ።

የእለቱ የክብር እንግዳ አቶ ዳዊት ጡምደዶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትን ካስተላላፉ በኃላ መንግስት የግሉን ሴክተር ከማጠናከር አንፃር በርካታ ስራዎችን እየሰራ መሆኑን አንስተው ሆስፒታሉን በሚያስፈልገው ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል።

በተመሳሳይ ንግግር ያደረጉት የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ሎምባሞ ሊራንሶ ኬሮል ሆስፒታል ከተቋቋመበት አላማዎች አንዱ በተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶች መሳተፍ መሆኑን አንስተው የዛሬው ስጦታ ምንም እንኳን ያነሰ ቢሆንም ሆስፒታሉ ለማህበረሰብ አገልግሎት እና ለከተማው ልማት ያለውን ቁርጠኝነት እና ድጋፍ የሚያሳይ ነው ብለዋል።

የዕለቱ የክብር እንግዳ በሆስፒታሉ ውስጥ በመሰጠት ላይ ያሉ አገልግሎቶችን ፣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን እና የሆስፒታሉን አሁናዊ ሁኔታ ጎብኝተዋል።

በስተመጨረሻም ለሆስፒታሉ ሰራተኞች እና የማናጅመንት አባላት በተቋሙ ውስጥ እየሰጡ ላለው አገልግሎት የምስጋና እና የፋሲካ ልዩ ስጦታ ከሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ከዶክተር ሎምባሞ እጅ ተበርክቶላቸዋል።

ለበለጠ መረጃ ፦ስልክ +251945333697 ኢሜይል - [email protected]

አድራሻ - ሆሳዕና ከለማ ሆቴል ወደ ሶሮ በር በሚወስደው መንገድ 100ሜትር ከፍ ብሎ እየሱስ ጌታ ነው በሚለው ህንፃ ያገኙናል !

ከ ባለ ክራር ደራሲ እና ዳይርክተር  የ ሳሚ (ባዩሽ )  #ገመሃልያ ፊልም መጋቢት 26,27,28 በ ሁሉም ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል !
03/04/2025

ከ ባለ ክራር ደራሲ እና ዳይርክተር የ ሳሚ (ባዩሽ ) #ገመሃልያ ፊልም መጋቢት 26,27,28 በ ሁሉም ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል !

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911018540

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sami Events & promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sami Events & promotion:

Share