Sami Events & promotion

Sami Events & promotion ለማንኛውም መድረክ የማስተዋወቅ እና የማስተባበር ስራ 0911018540 📞 ይደውሉልን !

Sami Events & promotion 🎤
01/02/2025

Sami Events & promotion 🎤

Sami Events & promotion 🎤0911018540 ይደውሉልን 📞
31/01/2025

Sami Events & promotion 🎤

0911018540 ይደውሉልን 📞

እንኳን ደስ አለሽ ዲዛይነር ትሁት ፀሐይ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እህቴ !
31/01/2025

እንኳን ደስ አለሽ ዲዛይነር ትሁት ፀሐይ
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እህቴ !

ebs tv ቀልጣፋዋን ጋዜጠኛ አፈሳት !ጋዜጠኛ/የመዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢዋ ምህረት ዮሴፍከፋና ቲቪ ወደ ኢቢኤስ ቲቪ ተዘዋውራለች።እሁድን በኢቢኤስ ተቀላቅላለች።የዛሬውን የebs ዙረት ፕሮግራ...
27/01/2025

ebs tv ቀልጣፋዋን ጋዜጠኛ አፈሳት !

ጋዜጠኛ/የመዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢዋ ምህረት ዮሴፍ
ከፋና ቲቪ ወደ ኢቢኤስ ቲቪ ተዘዋውራለች።
እሁድን በኢቢኤስ ተቀላቅላለች።

የዛሬውን የebs ዙረት ፕሮግራምን በመጀመሪያ ቀኗ እንደተለመደው ቅልጥፍጥፍ አድርጋ በስኬት ተወጥታዋለች።

ጋዜጠኛ ምህረት ዮሴፍ በጣም ቀልጣፋ ከሚባሉ የመዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢዎች አንዷ ናት።

በተለይ ፋና ላምሮት የሙዚቃ ውድድርን ስትመራው ፦
ከዘፋኞቹ ሌላ የግጥምና ዜማ ደራሲዎችን እና አቀናባሪዎችን
እውቅና እየሰጠች ትንታኔ በመስጠት የምታብራራበት የተለየ
ችሎታዋ አይረሳም።...በዚህም እውቀት አስጨብጣናለች።

የፋና ላምሮት ቀጥታ ስርጭቶችን ስትመራ ፦
ቅልጥፍጥፍ ያለች ፣ ካሜራ የማያስደነግጣት ፣ ፕሮግራም የማስተዋወቅና የመምራት ብቃቷ ጥግ የደረሰ
ለመዝናኛ ፕሮግራም የተፈጠረች አንበሲት ጋዜጠኛ ናት።

የፋና ላምሮት ከ 5 ሰዓት በላይ የፈጀውን 3ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር አድካሚ ስራን ከባልደረባዋ ጋዜጠኛ አዳነ አረጋ ጋር ያለ አንዳች እንከን በብቃት ስትመራው በአይኔ በብረቱ ተመልክቻት እንዳከብራት አድርጋኛለች።

በተለይ ቃለ - መጠይቅ ስታደርግ በጣም ጎበዝ ናት።
ኢቢኤስ ቲቪ መጨረሻ ላይ የኪነጥበብ ሰዎችን
ቃለ - ምልልስ እንድታደርግላችሁ ቦታው ላይ ጋዜጠኛ
ምህረት ዮሴፍን አስቀምጧት።
ስለ የኪነጥበብ ሰዎች ብዙ ስለምታውቅ መረጃዎች
ስላሏት ለቦታው በደንብ ትመጥናለች።

መልካም የስራ ዘመን እህትነት 👊✊️

እንኳን ደስ አላችሁ ወዳጆቻችን 👊👊
25/12/2024

እንኳን ደስ አላችሁ ወዳጆቻችን 👊👊

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የባህልና ቱሪዝም ቢሮ የክልሉን ቱሪዝም በማስተዋወቋ ለሚስ መስከረም አበበ ልዩ የሆነ ምስጋናና እውቅና ተሰጣት !እንኳን ደስ አለሽ መስኪዬ 🙏🙏
25/12/2024

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የባህልና ቱሪዝም ቢሮ የክልሉን ቱሪዝም በማስተዋወቋ ለሚስ መስከረም አበበ ልዩ የሆነ ምስጋናና እውቅና ተሰጣት !

እንኳን ደስ አለሽ መስኪዬ 🙏🙏

በከምባታ ዱራሜ የፊታችን ሀሙስ የኪነ-ጥበብ አብዮት ሊፈነዳ ነው  ስራ ድርጅት 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በዞኑ ባህል አዳራሽ የፊታችን ሀሙስ ከቀኑ 9:00 ሰዓት...
17/12/2024

በከምባታ ዱራሜ የፊታችን ሀሙስ የኪነ-ጥበብ አብዮት ሊፈነዳ ነው

ስራ ድርጅት 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በዞኑ ባህል አዳራሽ የፊታችን ሀሙስ ከቀኑ 9:00 ሰዓት በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው የክልል፣የዞን እና የከተማ አስ/ር ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ወዳጆቻችንና አድናቂዎቻችን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይከበራል በእለቱ ለዞኑ ባህል እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ወጣቶች የእውቅና መርሀ ግብር ተዘጋጅቷል ስለዚህ ሁላችሁም በመገኘት የደስታችንን ማዕድ በጋራ እንድንቆርስ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን

ጥበብን የሚወዷት አብዝተው ይናፍቋታል !
Sintayehu Abera Gadena Zegeba

 #ሆሳዕና ዶ/ር በየነ አበራን አለማድነቅ ወይም አለማመስገን ንፉግነት ነው!!ትናንት እሁድ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን በሆሣዕና ከተማ በንግስት እሌኒ መሐመድ መታሠቢያ ሆስፒታል ...
16/12/2024

#ሆሳዕና
ዶ/ር በየነ አበራን አለማድነቅ ወይም አለማመስገን ንፉግነት ነው!!

ትናንት እሁድ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን በሆሣዕና ከተማ በንግስት እሌኒ መሐመድ መታሠቢያ ሆስፒታል የታዘብኩትን አንድ ሠናይ ተግባር ላካፍላችሁ። ዶ/ር በየነ አበራ ይባላሉ፤ የማህፀንና የፅንስ እስፔሻሊስት ናቸው።

ይህ ጀግና ወጣት ትናንት እሁድ በራሣቸው የመልስ ፕሮግራም ላይ ባሉበት የአንዲትን ወላድ እናት ህይወት እንድያድኑ መልዕክት ስደርሳቸው ሙሽሪቷንና አጃቢ እንግዶቻቸውን አስፈቅደው ፕሮግራሙን አቋርጠው ሆስፒታል በመምጣት የተሣካ ኦፕሬሽን በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የወላዲቷን ህይወት ከነህፃኗ ማትረፍ ችለዋል።

እንደ ዶ/ር በየነ ዓይነት ለሙያቸው ክብር የሚሰጡ፣ የሰው ህይወት ለማዳን የገቡትን ቃለ-መሃላ የሚጠብቁ፣ በጎ ህልናና መልካም ሥነ-ምግባር ያላቸው ቅኖችን ፈጣሪ ያብዛልን።

ዶ/ር በየነ እናመሰግናለን !!👏👍❤🙏

እንይ ሪል እስቴት ሰሚራ ወንድሙ የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ  | እንይ ሪል እስቴት ለቀጣይ 12 ወራት የማኀበራዊ ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆነችው ሰሚራ ወንድሙ ጋር በብራንድ አምባሳደር ...
14/12/2024

እንይ ሪል እስቴት ሰሚራ ወንድሙ የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ

| እንይ ሪል እስቴት ለቀጣይ 12 ወራት የማኀበራዊ ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆነችው ሰሚራ ወንድሙ ጋር በብራንድ አምባሳደር እና የማርኬቲንግ ስራዎችን አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬው እለት ተፈራረሙ።

የፊርማ ስነስርዓቱ መርሐግብሩ ላይ ለዝግጅት ክፍላችን ማብራሪያ የሰጡት የእንይ ሪልስቴት ማርኬቲንግ ማናጀር የሆኑት አቶ እንይው ታደሰ "ሪል እስቴቱ ላለፉት 20 ዓመታት የመኖሪያ ቤቶች ገንብቶ ለቤት ፈላጊዎች ያስረከበ እና የከተማውንም የቤት ፍላጎት እጥረት ለማቃለል የድርሻውን እየተወጣ ያለ ድርጅት መሆኑን ገልጸው በቀጣይ ሪል እስቴቱ በጀሞ ሁለት አካባቢ በሚገኘው ስቴላ ሳይት
ላይ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ለሚገኘው ቪላዎችን እና አፓርትመንቶች መሸጥ በማሰብ የማኀበራዊ ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነችውን ሰሚራ ወንድሙ ብራንድ አምባሳደር አድርጎ የሾመ መሆኑን ገልጸውልናል።

ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተቀባይነት በማትረፍ በርካታ ተከታዮችን ያፈራችውን ሰሚራ ወንድሙ ከእንይ ሪል እስቴት ጋር ለመስራት እድሉን በማግኘቷ የተሰማትን ክብር ገልጻለች።

እንይ ሪል እስቴት ቀደም ሲል በቦሌ ቡልቡላ ሳይት ከ410 በላይ አፓርትመንቶችን እና ከ30 በላይ ቪላ ቤቶችን እንዲሁም በአለምገና ሮዝላንድ ሳይት በቁጥር ከ48 በላይ ቪላ ቤቶችን ግንባታ አጠናቆ አስረክቧል፡፡

አሁን ደግሞ በጀሞ 2 ስቴላ ሳይት ለመኖሪያ ምቹ በሆነ ሰፊ መንደር ላይ እየገነባን በተመጣጣኝ ዋጋ ቪላዎችንና አፓርትመንቶችን እየሸጠ ይገኛል፡፡ ከ120 ካሬ G+1 እስከ 400 ካሬ G+2 በተለዩ የካሬ አማራጭ ያቀረበ ሲሆን በሳይቱም የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታ፣ መዝናኛ ቦታዎችን፣ ትምህርት ቤቶች፥ ክሊኒክ እና የንግድ ቦታዎችን ያካተተ ነው !

Semu N Kedir እህትነት መልካም የስራ ዘመን 👊

🎯 🎯 ደረሰ ….ደረሰ …..ደረሰ “ 🎯 🎯               🎯 🎯 እንዴት ልሁን? 🎯 🎯 አዲስ ፊልም ሕዳር 6፣7፣8 እና ሕዳር  13፣14፣15 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል ። የኤልያ...
11/11/2024

🎯 🎯 ደረሰ ….ደረሰ …..ደረሰ “ 🎯 🎯
🎯 🎯 እንዴት ልሁን? 🎯 🎯 አዲስ ፊልም
ሕዳር 6፣7፣8 እና ሕዳር 13፣14፣15 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል ። የኤልያና ኢንተርቴመንት 15 ኛ ፊልም ።

  professional beauti salon💋 makeup 💄👄 eyebrow & nail💅🏾 studio # bride & wedding makeup  # for mor in formation/📞0946481...
23/10/2024

professional beauti salon💋 makeup 💄👄 eyebrow & nail💅🏾 studio
# bride & wedding makeup # for mor in formation/📞0946481630
🏛 semit safari(feyel bet) around bank of abissia Disn by Kidus Zinabu🙏

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911018540

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sami Events & promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sami Events & promotion:

Videos

Share