Ethio Ads

Ethio Ads 🌍 እንኳን ወደ ኢትዮስትሪም በደህና መጡ።

👉 ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎች

🇸🇦 ሳኡዲ አረቢያ ጠፍተው ለሚኖሩ ዜጎች የ6 ወር የምህረት አዋጅ አወጀች ።🌍 በመግለጫው መሰርት በተለያይ ምክንያት ወረቅት የተበላሸባቸው ዜጎች በ6 ወር ስፓንሰር ማግኝት እስከቻሉ ድረስ ወ...
13/05/2025

🇸🇦 ሳኡዲ አረቢያ ጠፍተው ለሚኖሩ ዜጎች የ6 ወር የምህረት አዋጅ አወጀች ።
🌍 በመግለጫው መሰርት በተለያይ ምክንያት ወረቅት የተበላሸባቸው ዜጎች በ6 ወር ስፓንሰር ማግኝት እስከቻሉ ድረስ ወደ ህጋዊነት መምጣት እንደሚችሉ አስታውቃለች።

📖 ዘጋባው የሳኡዲ ጋዜት ነው።

ዱባይ ላይ ስራ ለማግኘት የሚረዱን 5 ዌብሳይቶች 🇦🇪✈️🔥🔥
19/06/2023

ዱባይ ላይ ስራ ለማግኘት የሚረዱን 5 ዌብሳይቶች 🇦🇪✈️🔥🔥

Check out 🇪🇹Kerod Travel-ኬሮድ ትራቭል ኤጀንሲ's video.

♦   #ከታች በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ወንድማችን   ይባላል አርብ ከረፋዱ 5:30 አካባቢ አባት እቃ ገዝቶ እንዲመጣ ሱቅ ልኮት ለሰዓታት ቢጠብቀውም ሳይመለስ ቀርቷል እስካሁንም የት ...
02/05/2023



#ከታች በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ወንድማችን ይባላል አርብ ከረፋዱ 5:30 አካባቢ አባት እቃ ገዝቶ እንዲመጣ ሱቅ ልኮት ለሰዓታት ቢጠብቀውም ሳይመለስ ቀርቷል እስካሁንም የት እንደደረሰ ምን እንደገጠመው የታወቀ ነገር የለም . . .

#ቤተሰብ ተጨንቆ መንገድ ለመንገድ እየፈለጉት ነውና እባካችሁን #መልዕክቱን በፍጥነት #ሼር በማድረግ እንፈልገው . . .

#ስልክ ቁጥር

09 11 85 47 82.........አቶ አሊ ( አባት )

09 23 12 08 26..........በህሪያ

የስራ መኪናዬን አፋልጉኝ 🤲ትላንት እለተ ሐሙስ 28 -07- 2015 ዓ.ም  ከምሽቱ 3:30 ላይ ገላን ኮንዶሚኒየም  አካባቢ ሁለት የፀጥታ አስከባሪ ደንብ ልብስ የለበሱ እና አንድ ሲቪል ልብ...
07/04/2023

የስራ መኪናዬን አፋልጉኝ 🤲

ትላንት እለተ ሐሙስ 28 -07- 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 3:30 ላይ ገላን ኮንዶሚኒየም አካባቢ ሁለት የፀጥታ አስከባሪ ደንብ ልብስ የለበሱ እና አንድ ሲቪል ልብስ የለበሰ ሦስት ሰዎች ለፍተሻ በሚመሰል መልኩ አስቆሙኝ ። በር ከፍተው በመግባት ፤ ስለት በማውጣት አስፈራሩኝ ። በመቀጠል ከኋላ አንገቴን በገመድ አነቁኝ ። መኪናዬን ሲቪል የለበሰው እያሽከረከረ ወደ ዩኔሳን ጋር በማዞር ገላን እስር ቤቱ ፊለፊት ባለው ፒስታ መንገድ ይዘውኝ ገቡ ። ዉስጥ ባለው እሾክማ አካባቢ ስፍራ ሲደርሱ አፌን አፍነው ፤ እጄን እና እግሬን በማሰር መሬት ላይ ወረወሩኝ ። በመቀጠል የራይድ አገልግሎት የምሰጥባትን የስራ መኪናዬ የሆነቺው ሱዚኪ ዲዛየር ፤ የቀለም አይነት -አይጥማ ፤ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 -B50994 አዲስ አበባ የሆነቺውን ተሽከርካሪን ይዘዋት ተሰውረዋል ።

እናም ወገኖቼ ሆይ አፋልጉኝ ። ማንኛውንም መረጃ ያላችሁ በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ደውሉልኝ ። አመሰግናለሁ 🙏

👉 0919096819 -ፉሲል በየነ

👉 0913611627 -ብሩክ አቦነህ

👉 0910326269 -ቤዛዊት አባተ

👉 0929098465 -ሙሉቀ በየነ

07/04/2023

በአዲስ አበባ ከሚያዚያ 16 ጀምሮ የነዳጅ ግብይት ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ መንገዶች ብቻ ይፈጸማል
***********************************

በአዲስ አበባ ከሚያዚያ 16 ጀምሮ የነዳጅ ግብይት ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ መንገዶች ብቻ እንደሚፈጸም የነዳጅና ኢነርጂ ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ።

የነዳጅና ኢነርጂ ቁጥጥር ባለስልጣን የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ ክፍያ መንገዶች ብቻ የሚፈፀምበትን የድርጊት መርሐግብር በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዲስ አበባ ተወያይቷል።

የውይይቱ ዓላማ በመዲናዋ የሚገኙ ሁሉም የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎች በአሰራሩ ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ እንዲይዙ ለማስቻል መሆኑ ተነግሯል።

በወቅቱ የነዳጅና ኢነርጂ ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ፤ ባለስልጣኑ የነዳጅ ግብይትን በኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱን ተናግረዋል።

በዚህም ቀደም ብሎ ከነዳጅ ማደያና አከፋፋይ ኩባንያዎች ጋር ሲሰራ መቆየቱን ገልፀው፤ አሁን ደግሞ ለሙሉ ትግበራው ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ውይይት ተደርጓል ብለዋል።

በአዲስ አበባ የኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓቱ በአማራጭነት ለሙከራ እየተተገበረ መሆኑን ጠቅሰው፤ ከሚያዚያ 16 ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በአስገዳጅ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሮኒክስ ክፍያ መንገዶች ብቻ እንደሚፈጸም ተናግረዋል።

በመሆኑም ህብረተሰቡ ማንኛውም የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ ብቻ የሚፈጸም መሆኑን ተገንዝቦ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት ሊያደርግ እንደሚገባ አሳስበዋል።

የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ ክፍያ አተገባበር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሀምሌ አንድ ጀምሮ በአስገዳጅነት እንደሚተገበርም ጠቁመዋል።

በኢትዮ ቴሌኮም ቺፍ ሞባይል መኒ ኦፊሰር ብሩክ አድሃነ፤ የነዳጅ ግብይትን በኤሌክትሮኒክስ ክፍያ መንገዶች በማድረግ ረገድ በቴሌ ብር ውጤታማ ስራ ሲሰራ ቆይቷል ብለዋል።

ለዚህም ባለፉት ዘጠኝ የሙከራ ወራት በቴሌ ብር ብቻ ከ30 ቢሊዮን ብር በላይ የነዳጅ ግብይት መፈጸሙን አንስተዋል።

የነዳጅ ግብይቱን በአግባቡ በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ መንገዶች ለማከናወን የሚያስችል ዘመናዊ የቴክኖሎጂ መገንባቱንም ኢዜአ ዘግቧል።

የኢትዮጵያ ነዳጅ ማደያዎች ማኅበር አባል አቶ ሚካኤል ገብረስላሴ እና የማህበሩ የቦርድ አባል አቶ ኤፍሬም ተስፋዬ የነዳጅ ግብይት ስርዓቱ በኤሌክትሮኒክስ ክፍያ መንገዶች ብቻ መሆኑ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው ብለዋል።

በተለይ ለነዳጅ አዳዮች ጥሬ ገንዘብ በመቁጠር የሚያባክኑትን ጊዜ ከመቅረፍ አንፃር እንዲሁም በማደያዎች የሚቀመጥ የግብይት ገንዘብ እንዳይኖር በማድረግ የደህንነት ስጋትን እንደሚፈታ ተናግረዋል።

በተጨማሪም መንግስት የነዳጅ ምርት ከመነሻው እስከ መድረሻው ያለውን ስርጭት ሂደት መረጃ እንዲኖረው እና ነጋዴዎችም ግብርና ታክስ እንዳያጭበረብሩ በማድረግ ቴክኖሎጂው ትልቅ ሚና አለው ነው ያሉት።

የ ፓስፓርት አገልግሎት በቀላሉ ማግኝት ይፈልጋሉ?Passport Online Ethiopia through Ethio Ads🌍 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች   online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ።...
06/04/2023

የ ፓስፓርት አገልግሎት በቀላሉ ማግኝት ይፈልጋሉ?
Passport Online Ethiopia through Ethio Ads
🌍 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ።
☞አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport/
☞ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport
☞የተበላሸ/ Damaged Passport
☞ለልጆች/ Applicant Under 18
☞የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport
☞የተቀደደ damaged
☞የፔጁ ያለቀ ቀኑ ያላለቀ page runout
☞እድሜና ስም ለመቀየር information correction
፨ ጊዜዎን ይቆጥቡ:$$$$
፨ ለማንኛውም መረጃ ይደውሉልን፨

ለፓስፖርት ፈላጊዎች ሁሉ
እቤተው ሁነው ቀጠሮ ያሲዙ 👇👇

ፓስፖርት አዲስ ለማውጣትም ሆነ ለማደስ
አዲስ ለማውጣት
ነባር ለማደስ
የስምም ሆነ የትውልድ ቀን ለማስተካከል
1. ለአዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- የልደት ካርድ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር
- በቀጠሮ ቀን አቅራቢያዎ በሚገኝ ኢምግሬሽን ቀርበው አሻራ ይሰጣሉ
2. ፓስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው
- የፓስፖርት የፊት ገፅ (information page) ፎቶ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር
3. ለጠፉ ፓስፖርት ለማውጣት
- የቀበሌ መታወቂያ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
4. ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው
- የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት
- የልደት ካርድ
- የወላጅ ስልክ ቁጥር
* ክፍያ የሚፈፀመው በባንክ (የኢትዮጶያ ንግድ ባንክ CBE) ወይም CBE BIRR
birr ነው
ለ በለጠ መረጃ በinbox ያውሩን።
ዶክመንት ይላኩልን

ማስታወቂያ  ለሚመለከተው ሁሉ  የሥራና ክህሎት ሚንስቴር ከሃገር ውስጥ እና በሃገር ውጪ ያሉ የስራ ዕድሎችን ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ባለው ስራ እስካሁን ለብዙ ስራ ፈላጊዎች የስራ ...
06/04/2023

ማስታወቂያ

ለሚመለከተው ሁሉ

የሥራና ክህሎት ሚንስቴር ከሃገር ውስጥ እና በሃገር ውጪ ያሉ የስራ ዕድሎችን ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ባለው ስራ እስካሁን ለብዙ ስራ ፈላጊዎች የስራ ዕድል መፍጠር ተችሏል። በተለይም ውጭ ሃገር የስራ ስምሪት ሰፊ የሪፎርም ስራ እየተካሄደ ሲሆን በዚህም መሰረት የስራ ስምሪቱን ዲጂታላይዝ ማድረግ ተችሏል።

በመሆኑም የስምሪት መደረሻዎችን ለማስፋት ከተለያዩ ሃገራት ጋር እየገባናቸው ያሉ አዳዲስ ስምምነቶች የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ፍላጎት ያላቸው በመሆኑ በተዘረዘረው የሞያ መስክ የተጠየቀውን የትምህርት እና የስልጠና ዝግጅት የምታሟሉ እንዲሁም ተጨማሪ ስልጠና ለመውሰድ ፍቃደኛ የሆናቹ ዜጎች https://www.lmis.gov.et ድህረ-ገጽ ላይ ገብታቹ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

ድህረ-ገጹ ላይ በሚደረገው ምዝገባ ሲስተሙ በሚሰጠው የባዮሜትሪክስ ቁጥር ከቀናት ብኋላ የሚከናውነውን የባዮሜትሪክስ መረጃ ምዝገባ የሚጀመርበትን ቀን በወቅቱ የምናሳውቅ ይሆናል።

1. Nurse
2. Engineering
3. Architecture
4. Health care
5. Nanny
6. Cleaner
7. House Keeper
8. Baby Sitter
9. Caregiver/Caretaker
10. Security Guard/ Security Officer
11. Driver
12. Laborer
13. Cook
14. Beautician/Beauty Salon Operator
15. Specialty Arabian Food Cook

የሥራዎ ባለቤት እርስዎ ኖዎት !

Generated by create next app

የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ...✨ብርጭቆ ኮንዶሚንየም ✨ባለ 2 መኝታ ✨4ኛ ፎቅ ላይ ✨70 ካሬ አለኝ ✨ጅፕሰም ሴራሚክ አልተሰራም 💥ዋጋ 5.6 ሚሊየን። መጨረሻው።💥Code - Diest/grm88💥+...
05/04/2023

የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ...

✨ብርጭቆ ኮንዶሚንየም
✨ባለ 2 መኝታ
✨4ኛ ፎቅ ላይ
✨70 ካሬ አለኝ
✨ጅፕሰም ሴራሚክ አልተሰራም
💥ዋጋ 5.6 ሚሊየን። መጨረሻው።
💥Code - Diest/grm88
💥+251913068841
#ብርጭቆኮንደሚኒየም

★ አማራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ [ 20+ ክፍት ቦታዎች]♦Deadline: From March 31, 2023, to April 4, 2023Amhara Bank S.C would like to in...
02/04/2023

★ አማራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
[ 20+ ክፍት ቦታዎች]

♦Deadline: From March 31, 2023, to April 4, 2023

Amhara Bank S.C would like to invite competent and qualified candidates.

✅ Qualifications: Accounting & Finance, Banking & Finance, Management, Business Management, Economics, Marketing Management, Messenger/Cleaner, Security Guard, Police Science, and related fields.

🔻Required: 20+ Positions

How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/2023/03/31/amhara-bank-vacancy-april-2023/

Amhara Bank Vacancy April 2023 ,jobs, vacancies, jobs in ethiopia, vacancy in ethiopia, ngo jobs, finance jobs, marketing jobs, banking jobs, jobs in addis ababa,

👩የፀጉር ተከላ (hair Transplant  )የሚሰሩ ክሊኒኮች በአዲስአበባ ካስፈልግዎ 👇👇1)Tresbien hair Transplant Location:Sheger bldg 2nd floor 📞 098...
02/04/2023

👩የፀጉር ተከላ (hair Transplant )የሚሰሩ ክሊኒኮች
በአዲስአበባ ካስፈልግዎ 👇👇

1)Tresbien hair Transplant
Location:
Sheger bldg 2nd floor
📞 0983101010
📞 0983202020

2) RestoreTech
Location:
📍Sarbet-Besrate Gebreal Behind Adot Cinema, Shimeket Building 7th floor

📞+251912647146
📞+251976980006
telegram channel: https://t.me/RestoreTech

3) Evergreen medical spa
Location:
Wollo sefer behind TK building
📞 +251-938-860-000

ይህን ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነው Restore Tech Hair-Transplant በፀጉር ነቅሎ ተከላ እና በሕክምና ስፖ ማእከል ሐኪሞቻችን እርስዎ የሚፈልጉትን የፀጉር አሠራር እንዲያገኙ የሚያስችልዎትን ትክክለ...

Address

Amist Kilo , KidistMariam
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Ads posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Ads:

Share