Tare tube

Tare tube ለጨለመባችሁ ብርሀን፡ ተስፋ ለቆረጣችሁ ተስፋ፡ ለታመማችሁ ፈውስ፡ ለታሰራችሁ መፈታት ሸክም ለከበደባችሁ እረፍት ኢየሱስ ብቻ ነው።
ኑ ወደ ኢየሱስ!!!!

01/12/2025

በዚህ ሳምንት የሞተ፡ ያለቀ፡ የተቆረጠ ጉዳያችሁ ትንሳኤ ያግኝ በኢየሱስ ስም!

30/11/2025

አይሆንም አይሰምርም ያለው ጠላት ነው!
ቃሉ ይሆናል፡ ይሳካል ብሎኛል!

30/11/2025

የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ መሆኑን ለመናገር ሰግጡ!!! ማንንም አትስሙ!
ወንጌል ይለውጣል!!

30/11/2025

ኢየሱስ መስቀል ላይ የወጣው ብቻውን ነው! ሌላ ከእርሱ ጋር ማንም አልነበርም። ብቻውን ያድናል!

"በህይወታችሁ ለውጥ ማምጣት ከፈለጋችሁ ጌታን ተቀበሉ" አርቲስት ማስተዋል ወንድወሰን(በቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ለመለሸለም ወደ መድረክ በወጣች ጊዜ የተናገረችው!)
30/11/2025

"በህይወታችሁ ለውጥ ማምጣት ከፈለጋችሁ ጌታን ተቀበሉ"
አርቲስት ማስተዋል ወንድወሰን
(በቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ለመለሸለም ወደ መድረክ በወጣች ጊዜ የተናገረችው!)

23/11/2025

የመልካም ሁሉ መጀመሪያ አንተ ነህ!

13/06/2025

“እግዚአብሔር ለቍጣ አልመረጠንምና፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መዳንን ለማግኘት ነው እንጂ።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥9

07/06/2025

በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና"
ኤፌሶን 6፥10-12

21/05/2025

“የእግዚአብሔርም መልአክ ለእርሱ ተገልጦ፦ አንተ ጽኑዕ ኃያል ሰው፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አለው።”
— መሳፍንት 6፥12

16/05/2025

ኢየሱስ የሁሉ መልስ!

07/05/2025

“ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።”
— ማቴዎስ 6፥33

Powerful message...Watch it!
02/05/2025

Powerful message...Watch it!

The Space Between Stimulus and Response Victor Frankel's Life Changing QuoteWhen God’s promises for your life don’t unfold the way you expected, hold onto t...

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tare tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share