4 Kilo Passport/ፓስፖርት Center

4 Kilo Passport/ፓስፖርት Center አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ; ለማሳደስ ;የተበላሸ ለማስቀየር:

ያናግሩን

0985168381

15/02/2023
🇪🇹📅ብዙዎች በሚጠይቁን መሰረት📅🇪🇹 :✌️አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች:👇 1. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና 2. የልደት ካርድ  ✌️ ፓስፖርት ለማሳደስ የሚያስፈልገው 👇1...
13/01/2023

🇪🇹📅ብዙዎች በሚጠይቁን መሰረት📅🇪🇹 :

✌️አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች:👇

1. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና
2. የልደት ካርድ

✌️ ፓስፖርት ለማሳደስ የሚያስፈልገው 👇

1. የሚታደሰው ፓስፖርት ፎቶ
2. የቀበሌ መታወቂያ ፎቶ እና
3. ጉርድ ፎቶ

🇪🇹📅ቀጠሮ ለመያዝ ከቤት መውጣት ,የት ሂጄ ላስቀጥር ቀረ:
ከቤት ሁነው አሁኑኑ ቀጠሮዎን ያስይዙ።

ስልክ : +251985168381

እንኳን ደስ ያላችሁ !!!🇪🇹🇪🇹📅✈️📅🇪🇹🇪🇹አሁን ያለው የአስቸኳይ ፓስፖርት ክፍያና የሚሻሻለው ክፍያ ምን ይመስላል ?አሁን በሥራ ላይ ባለው አሠራር መሠረት ባለ 32 ገጽ ፓስፖርት በ5 ቀና...
27/11/2022

እንኳን ደስ ያላችሁ !!!
🇪🇹🇪🇹📅✈️📅🇪🇹🇪🇹

አሁን ያለው የአስቸኳይ ፓስፖርት ክፍያና የሚሻሻለው ክፍያ ምን ይመስላል ?

አሁን በሥራ ላይ ባለው አሠራር መሠረት ባለ 32 ገጽ ፓስፖርት በ5 ቀናት ውስጥ በአስቸኳይ ለማግኘት 2,186 ብር የሚከፈል ሲሆን፣ ይኼንኑ ፓስፖርት በሁለት ቀናት ውስጥ ለማግኘት 3,279 ብር ክፍያ ይፈጸማል፡፡

በቅርቡ በሥራ ላይ መዋል ይጀምራል የተባለው አዲስ የአገልግሎት ክፍያ ተመን በ5 ቀናት ውስጥ ባለ 32 ገጽ ፓስፖርት ለማግኘት የሚጠየቀውን ገንዘብ ወደ 5,000 ብር አሳድጎታል፡፡

ፓስፖርቱን በአንድ ቀን ለማግኘት ደግሞ 6,500 ብር ክፍያ መፈጸም እንዳለበት ደንቡ ያስረዳል፡፡

የባለ 64 ገጽ ፓስፖርት በ5 ቀናት ውስጥ ለማግኘት 6,500 ብር የሚከፈል ሲሆን፣ በአንድ ቀን ለማግኘት የሚከለፈለው ክፍያ 8,000 ብር ይደርሳል።

🇪🇹📅ብዙዎች በሚጠይቁን መሰረት📅🇪🇹 :✌️አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች:👇 1. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና 2. የልደት ካርድ  ✌️ ፓስፖርት ለማሳደስ የሚያስፈልገው 👇1...
17/11/2022

🇪🇹📅ብዙዎች በሚጠይቁን መሰረት📅🇪🇹 :

✌️አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች:👇

1. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና
2. የልደት ካርድ

✌️ ፓስፖርት ለማሳደስ የሚያስፈልገው 👇

1. የሚታደሰው ፓስፖርት ፎቶ
2. የቀበሌ መታወቂያ ፎቶ እና
3. ጉርድ ፎቶ

🇪🇹📅ቀጠሮ ለመያዝ ከቤት መውጣት ,የት ሂጄ ላስቀጥር ቀረ:
ከቤት ሁነው አሁኑኑ ቀጠሮዎን ያስይዙ።

tel : +251985168381
telegram :

14/11/2022

🇪🇹🏛🕋⛪️✈️ 🇪🇹

ወደ ውጭ ሀገራት ለስራ : ለትምህርት : ለመዝናናት ለመሄድ አስበዋል ?

እንግዲያስ ለዚህ ሁሉ ፓስፖርት ማውጣት እንዳለቦት ያውቃሉ ?

እርሶ ባሉበት ሁነው ስራዎን እየሰሩ : እኛ የፓስፖርት ቀጠሮውን ኦንላይን አስይዘን ባሉበት ቦታ የምስራቹን እንነግሮታለን ።

በተጨማሪም በእጆ ያለውን ፓስፖርት ለማሳደስ 👇

4 Kilo IT Center📅🇪🇹
" ቀጠሮ አሁኑኑ ባሉበት "

ስልክ : 0985168381

አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ; ለማሳደስ ;የተበላሸ ለማስቀየር:

ያናግሩን

0985168381

Address

4 Kilo
Addis Ababa

Telephone

+251985168381

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 4 Kilo Passport/ፓስፖርት Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share