Afar forces

Afar forces "የመርህ ሰው ሁን "�
(1)

በደቡባዊ እስራኤል የሚገኘው የኢላት ወደብ በየመን ሀይሎች እየደረስ ባለው ጥቃት ምክንያት ከመጪው እሁድ ጀምሮ ሁሉም እንቅስቃሴው እንደሚቆም እና እንደሚዘጋ የእስራኤል ሚዲያ ዘግቧል።በተጨማሪ...
16/07/2025

በደቡባዊ እስራኤል የሚገኘው የኢላት ወደብ በየመን ሀይሎች እየደረስ ባለው ጥቃት ምክንያት ከመጪው እሁድ ጀምሮ ሁሉም እንቅስቃሴው እንደሚቆም እና እንደሚዘጋ የእስራኤል ሚዲያ ዘግቧል።

በተጨማሪም የኢላት ማዘጋጃ ቤት በገንዘብ እዳ ምክንያት የወደቡን የባንክ ሒሳቦች መያዙን አስታውቋል።

የየመን ጦር ሃይሎች ቀይ ባህርን በመዝጋታቸው ምክንያት ወደቡ ካለፈው አመት ጀምሮ በኪሳራ ውስጥ ቆይቷል።

ለፈጣን መረጃ Afar forces ፔጅ ሼር ላይክ ፎሎው ያድርጉ !!

 #የኢራኑ ጦር አዛዥ አስገራሚ ንግግርበማንደራደርባቸው በሁለት ጉዳዮች መጡብን።1ኛ ከኛ ዘንድ ከነብሳችንም ከልጆቻችንም ከንብረቶቻችንም በላይ ውድ በሆነው በእምነታችን ላይ ሴራ ኣሲረው አነጣ...
24/06/2025

#የኢራኑ ጦር አዛዥ አስገራሚ ንግግር

በማንደራደርባቸው በሁለት ጉዳዮች መጡብን።

1ኛ ከኛ ዘንድ ከነብሳችንም ከልጆቻችንም ከንብረቶቻችንም በላይ ውድ በሆነው በእምነታችን ላይ ሴራ ኣሲረው አነጣጥረው መጡብን።

2ኛ በሀገር ሉአላዊነት የዜጎቻችን ህልውና የሆኑትን ታላላቅ ፕሮጀክቶቻችንን ለማሰናከል በማለም ያለከልካይ ጥቃት አደረሱብን።ምንም እንኳ ያለሙት ውድመት ባይሳካላቸውም።

ጦርነቱን ሳንፈልግ ባልጠበቅነው መንገድ አጥቅተው አስጀመሩን እኛም ባልጠበቁት መንገድ አጠቃን። "በቃን ባሉት ሰአት ሳናበቃ በቃን ባልነው ጊዜ አበቃን"።

"ፑቲን በዓለማችን ላይ ቀውሶች በፍጥነት እየተቀጣጠሉ ነው ሲሉ ተናገሩ ለማሳያም በመካከለኛውን ምሥራቅ ያለውን ሁኔታ አንስተዋል።የሩሲያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት አስቸጋሪ ውጫዊ ሁኔታ ቢ...
20/06/2025

"ፑቲን በዓለማችን ላይ ቀውሶች በፍጥነት እየተቀጣጠሉ ነው ሲሉ ተናገሩ

ለማሳያም በመካከለኛውን ምሥራቅ ያለውን ሁኔታ አንስተዋል።

የሩሲያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት አስቸጋሪ ውጫዊ ሁኔታ ቢኖርም ከዓለም አማካይ በላይ ለሁለት ዓመታት ያህል እንዳደገ ተናግረዋል።

የጥሬ ዕቃ ለሩሲያ ኢኮኖሚ የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ወሳኝ አይደለም ብለዋል።

በተመሳሳይ የወታደራዊ-ኢንዱስትሪው ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለኢኮኖሚያዊ ዕድገቱ መሠረት መሆኑን አቁሟል ሲሉ ተናግረዋል።

"የግብፁ አዝሃር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አሕመድ ጠይብ:--"የወራሪው አገዛዝ በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ላይ የሚፈፅመውን ጥቃት አጥብቄ አወግዛለሁ።ይህ ወራሪና ጨካኝ አገዛዝ ክልሉን ወደ ለየለ...
20/06/2025

"የግብፁ አዝሃር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አሕመድ ጠይብ:-

-"የወራሪው አገዛዝ በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ላይ የሚፈፅመውን ጥቃት አጥብቄ አወግዛለሁ።ይህ ወራሪና ጨካኝ አገዛዝ ክልሉን ወደ ለየለት የፍንዳታ አፋፍ በመጎተት የደም እና የጦር መሳሪያ ነጋዴዎች ብቻ የሚጠቀሙበትን ሁሉን አቀፍ ጦርነት ለመቀስቀስ ሲል ስልታዊ ጥቃቶችንና ተከታታይ ትንኮሳዎችን እየፈፀመ ይገኛል።"

-"ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በዚህ ጭቆና ላይ ዝም ማለቱ ለማስቆም እርምጃ አለመውሰዱ በወንጀሉ ውስጥ ተባባሪነት እንዳለው ያሳያል።ይህም ለዓለም ሁሉ ደህንነት ስጋት ከመሆን ውጪ የሚያመጣው ፍሬ የለም።"

14/06/2025
14/06/2025
ኢራን በምሽቱ የመጀመሪያ ዙር ጥቃት በሐይፋ ወደብ እና የነዳጅ ማጣሪያ ላይ የፈፀመችው ጥቃት ኢላማውን የጠበቀ እንደሆነ ተገልጿል።የተነሳውን ከፍተኛ እሳት ለመቆጣጠር የወራሪው የድንገተኛ አደ...
14/06/2025

ኢራን በምሽቱ የመጀመሪያ ዙር ጥቃት በሐይፋ ወደብ እና የነዳጅ ማጣሪያ ላይ የፈፀመችው ጥቃት ኢላማውን የጠበቀ እንደሆነ ተገልጿል።የተነሳውን ከፍተኛ እሳት ለመቆጣጠር የወራሪው የድንገተኛ አደጋ በስፍራው የሚገኙና መረጃ እንዳይወጣም ቁጥጥር እያደረጉ ይገኛል።የወራሪው ኃይል በተመሳሳየ ሰዓት ቴህራን በሚገኝ የነዳጅ ማከማቻ ላይ ጥቃት መፈፀሙን የኢራን ሚዲያዎች ዘግበዋል።
ሁለተኛው ዙር ይቀጥላል...

Ber Hum

"የኢራን ሚሳኤሎች የእስራኤልን ሰማይ ጥሶው መግባት ጀምረዋል !!  🇮🇷💪
14/06/2025

"የኢራን ሚሳኤሎች የእስራኤልን ሰማይ ጥሶው መግባት ጀምረዋል !!

🇮🇷💪

ሰባተኛው ዙር የኢራን የሚሳይል ማዕበል አሁን ጀምሯል...ሐያ ቢስሚላህ ..!!
14/06/2025

ሰባተኛው ዙር የኢራን የሚሳይል ማዕበል አሁን ጀምሯል...
ሐያ ቢስሚላህ ..!!

13/06/2025

"እስራኤል ማታ ኢራን መደብደቧን ተሰማ!!

አሜሪካ ትራኦሬን ይቅርታ ጠየቀች !ከአሁን በፊት በአሜሪካ ሴኔት ቀርበዉ የቡርኪናፋሶውን መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ የከሰሱት የ AFRICOM አዛዥ ጄኔራል ማይክል ላንግሌይ ይቅርታ ጠየቁ።...
03/06/2025

አሜሪካ ትራኦሬን ይቅርታ ጠየቀች !

ከአሁን በፊት በአሜሪካ ሴኔት ቀርበዉ የቡርኪናፋሶውን መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ የከሰሱት የ AFRICOM አዛዥ ጄኔራል ማይክል ላንግሌይ ይቅርታ ጠየቁ።

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ባለፉት ግጭቶች ላይ ከማተኮር ይልቅ ከዋጋዱጉ ጋር ወደፊት ለመቀጠል ማተኮር እንደሚገባ መመርያ መስጠታቸው እየተበላሸ የመጣዉን የዩናይትድ ስቴትስና የአፍሪካ ግንኙነት ለማርገብ እና አዳዲስ የውይይት መንገዶችን ለመፍጠር በዩናይትድ ስቴትስ የምዕራብ አፍሪካ ዋና ፀሐፊ ዊል ስቲቨንስ የሚመራ ልኡክ ቡድን ወደ ዋጋድጉ መላኳን ተከትሎ ከአሁን በፊት ለተናገሩት ንግግር ይቅርታ መጠየቃቸው ነዉ የተገለጸው ።

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በትላንትናው እለት " በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ዳግም ማስጀመር" በሚል የልዑካን ቡድን ዋጋዱጉ የነበራቸው ቆይታ በተመለከተ ስቲቨንስ በሰጡት በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ "እኛ ማንንም ለማስተማር እዚህ አይደለንም። ግባችን ማዳመጥ እና በጋራ መከባበር እና ሉዓላዊነት ላይ የተመሰረተ ግንኙነታችንን መገንባት ነው" ይህም የዋሽንግተን ዓይነተኛ አቋም ነዉ ።

ከውጭ ተጽእኖ ነፃነታቸውን በሚያረጋግጡ የምዕራብ አፍሪካ አገሮች ላይ የሚታይ ጉልህ ለውጥ ያሳያል። "

አስፈላጊም ከሆነ ጄኔራል ማይክል ላንግሌይን የሰጡት ሀሳብ ሙያዊ ስነምግባር የጎደለው እና ያለመረጃ ያቀረቡት ክስ ይቅርታ ካልጠየቁ ከስልጣናቸው ይነሳሉ ማለታቸው ተከትሎ ምላሽ ሰጥተዋል ።

በምላሻቸውም ፦ ቀደም ብዬ የገለጽኩት የግል ምልከታዬ እንጂ የትራምፕ አስተዳደር አቋም አይደለም ያሉት ጀነራሉ " የሰጠሁት አስተያየት ትራኦሬ ወደስልጣን ከመምጣቱ በፊት የነበረዉን ወታደራዊ እይታ አንጻር ነው። አዎ፣ በቡርኪናፋሶ ብዙ እየተከሰተ ነው። ሀገሪቱ በመሰረተ ልማት፣ በኢኮኖሚ እና በትምህርት ፈጣን እድገት እያስመዘገበች ነው። ለተፈጠረው አለመግባባት ይቅርታ እጠይቃለሁ " ሲሉ መናገራቸውን የዘገበው ኦል አፍሪካ ነዉ ።

ለ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎች
Afar forces

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar forces posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share