02/03/2020
እኔ ማነኝ ምንድነኝ
ኬትስ መጣሁኝ የማነኝ
ለምንስ ተፈጥርኩኝ
ምን እጥቅማለሁኝ
በቃ በቃ ዝም ብየ ልኑር
ኣንድ ቀን እምቅምይሆን ለሀገር
እሱ ነው ታሪክ ቅያሪ
እኔ የሱ ነኝ እሱ ነው ሂይወቴን ቅያሪ
ሰዎች ሲገፉኝ ዝም ብየ ስገፋ
ቀናብየ ወደ ፈጣሪን ኣርኩኝ ተስፋ
ኣቤቱ ኣምላኪ ኣደራ