Tamirat Yirdaw ታምራት ይርዳው

Tamirat Yirdaw ታምራት ይርዳው በዚህ ገፅ ላይ የተለያዩ መረጃዎችን እናጋራዎታለን ከእርስዎ የሚጠበቀው ገፃችን ላይክ እና ሼር ማድረግ ነው።

25/12/2023

የኔ አመል ፩ ነው

29/06/2023
20/05/2023
አድዋ ለአፍሪካውያን የተበረከተ የኢትዮጵያውያን ስጦታ                                 💚💛❤️127 ዓመታትን ወደ ሗላ ስንሄድ ከነ ሙሉ ክብሩ የምናገኜው ፣ የአድዋ ድል በአ...
25/02/2023

አድዋ ለአፍሪካውያን የተበረከተ የኢትዮጵያውያን ስጦታ
💚💛❤️

127 ዓመታትን ወደ ሗላ ስንሄድ ከነ ሙሉ ክብሩ የምናገኜው ፣ የአድዋ ድል በአል የኢትዮጵያውያን ህብረት በእጅጉ የታየበት ስለመሆኑ ከታች የቀረበው አድዋ ላይ የዘመቱ ከአራቱም አቅጣጫ የተውጣጡ የኢትዮጵያ ልጆች ምስክር ናቸው።
ክብር ይገባቸዋል !
ዋጋ ከፍላችሗል ።

አድዋ ለአፍሪካውያን የተበረከተ የኢትዮጵያውያን ስጦታ ነው።

ሚኒሊክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ
ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አበሻ። (ሸህ ሁሴን ጅብሪል)

👉 የወላይታው ንጉስ ጦና(ራስ ስበሐት) 9ሺ ፣
👉የቤንሻንጉል ሼክ ሆጀሌ 5ሺ ፣
👉ጋምቤላ ግራ አዝማች ዑጅሉ 3ሺ ፣
👉አፄ ሚኒሊክ 30ሺ ፣
👉ራስ አሉላ 10ሺ ፣
👉 _የከምባታ_ጦር 20,000 ፣
👉ራስ መኮንን 15ሺ ፣
👉 ሀ/ጊዮርጊስ ዲነግዴ 10ሺ ፣
👉 ራስ መንገሻ ዮሐንስ 6ሺ ፣
👉 ንጉስ ተ/ሀይማኖት 8ሺ ፣
👉 ፊት አውራሪ ጌጃ ገሪቦ የሀዲያ ጦር 5 ሺ ፣
👉ንጉስ ሚካኤል/ራስ አሊ 10ሺ ፣
👉ራስ መንገሻ 5ሺ ፣
👉 ባልቻ አባነፍሶ 7ሺ ፣
👉ራስ ዳርጌ ተጠባባቂ ጦር ይዘው አዲስ አበባ ዘውድ ጠባቂ 12ሺ እና ሌሎችም ያልተጠቀሱ የኢትዮጵያ ልጆች ዋጋ ከፍለዋል።
=>

Address

Gon 06 20
Addis Ababa

Telephone

+251967681545

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tamirat Yirdaw ታምራት ይርዳው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tamirat Yirdaw ታምራት ይርዳው:

Share

Category