Neb Multimedia ነባ መልቲሚዲያ

Neb Multimedia  ነባ መልቲሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Neb Multimedia ነባ መልቲሚዲያ, Digital creator, Addis Ababa.

ሲማ ሪከርድስ🎼ኑ አብረን በጥበብእንዝናና🙏
02/05/2025

ሲማ ሪከርድስ🎼
ኑ አብረን በጥበብእንዝናና🙏

🎶 Welcome to Sima Records!Discover the vibrant sound of Ethiopia with us. At Sima Records, we proudly produce and promote talented Ethiopian artists, bringi...

የፈጣሪ ያለህ😭😭😭😭ለሁሉም ሰው በሚሰጠው ፈገግታ እና ለበጎ ስራዎች በሚያረገው ቀና ትብብርየሚታወቀው ተወዳጅ የጥበብ ሰው በግሉናበሀገር ፍቅር ቴአትር በብሄር ብሄረሰብ  የባህል ውዝዋዜ  የም...
27/04/2025

የፈጣሪ ያለህ😭😭😭😭
ለሁሉም ሰው በሚሰጠው ፈገግታ እና ለበጎ ስራዎች በሚያረገው ቀና ትብብርየሚታወቀው ተወዳጅ የጥበብ ሰው በግሉና
በሀገር ፍቅር ቴአትር በብሄር ብሄረሰብ የባህል ውዝዋዜ የምናውቀው የጥበብ ሰው ወጣት ጳዉሎስ ሙላት በድንገት ህይወቱ በማለፉ አዝነናል።
ለወገን ዘመድ፣ ለስራ ባልደረቦቹና ለአድናቂዎቹ ሁሉ መጽናናትን እንመኛለን።

20/04/2025
"አልንበረከክም" የገጣሚና ተዋናይ ዋሲሁን በላይ  5ኛ መፅሃፉን  ኑ በጋራ እናሳትም!===============================(ይትባረክ ዋለልኝ)ዋሲሁን በላይ በሐገራችን ኪነጥበብ  ...
12/04/2025

"አልንበረከክም" የገጣሚና ተዋናይ ዋሲሁን በላይ 5ኛ መፅሃፉን ኑ በጋራ እናሳትም!
===============================

(ይትባረክ ዋለልኝ)

ዋሲሁን በላይ በሐገራችን ኪነጥበብ ውስጥ ስሙ ከፍ ብሎ ከሚጠቀሱ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ውስጥ አንዱ ነው:: ዋሲሁን በላይ ገጣሚ ነው:: የቴአትርና የፊልም ባለሙያ ነው :: ተወዳጅ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ ነው:: ከዚህ ቀደም አራት መፅሐፍትን አሳትሞ ለንባብ አብቅቷል::
ዋሲሁን በላይ በርካታ ቴአትሮችንና ፊልሞችን የቴሌቪዥን ድራማዎችን ሰርቷአል:: " አደረች አራዳ" የተሰኝ የሬዲዮ ፕሮግራም በሸገር ሬዲዮ ከሽመልስ በቀለ ጋር እያዘጋጀ ይገኛል::

ዋሲሁን በላይ በአሁኑ ወቅት "አልንበረከክም" የተሰኝ ርዕስ የሰጠውን አምስተኛ መፅሐፋን ለማሳተም ዝግጅቱን ጨርሷል:: ይሁን እንጂ በአሁኑ ወቅት በወረቀት ዋጋ መናር ምክንያት የህትመት ወጪን መሸፈን እጅግ ከባድ ብቻ ሳይሆን በግል የማይታሰብ ሆኗል::

በመሆኑም የዋሲሁን በላይ አምስተኛ መፅሐፋን በጋራ ለማሳተም ለአስራ አምስት ቀን የሚቆይ የቅድሚያ የመፅሐፍ ግዢ ዘመቻ ዛሬ ሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ተጀምሯል:: ሀምሳ ሎሚ ለሃምሳ ሰው ጌጥ ነውና የወንድማችንን ዋሲሁን በላይ መፅሐፍ በቅድሚያ ገዝተን ኑ በጋራ እናሳትም!!

ይህን የሁላችንንም ከፍተኛ እገዛና ትብብር የሚያሻውን የቅድሚያ የመፅሐፍ ግዢን ዘመቻ በተመለከተ ገጣሚና ተዋናይ ዋሲሁን በላይ ይህንን መልዕክት አስተላልፏል::

" ወዳጆቼ ከአመታት በኋላ "አልንበረከክም" ብዬ በሰየምኩት አምስተኛ መፅሃፌ ብቅ ብያለሁ፤ "ኑ በጋራ መጽሐፍን እናሳትም" ሸክምን የማቅለያ ግሩም መንገድ።

እናም አዲሱ መፅሃፌ በቶሎ እንዲታተም፣ ቀዳሚ የመፅሃፉ ባለቤት ትሆኑም ዘንድ የቅርብም የሩቅም ወዳጆቼን፣ በስራዎቼ ክብር ያላችሁ ብሎም የመፅሃፍ ወዳጆችን "ቅድመ ግዢ እንፈጽም" ለማለት መጥቻለሁ።

ቅድመ ክፍያ ፈፅመው የህትመቱ ባለቤት ትሆኑ ዘንድም ጋብዣለሁ፤ ከልባዊ አክብሮትና ምስጋና ጋር።"

የአንድ መፅሐፍ ዋጋ - 400 ብር ነው

ክፍያ መፈፀሚያ የሂሳብ ቁጥሮች
CBE - 0173053527600
Abyssinia Bank - 16348627
Tele Beer - 0911025016

ገንዘብ ያስገባችሁበትን ስሊፕ/ በቴሌግራም/በዋትስ አፕ/ በሜሴንጀር / በውስጥ ላኩልኝ :: እግዚአብሔር ይስጥልኝ::

(አክባሪያችሁ ዋሲሁን በላይ (አዋበ) 💚💛❤️

ይህንን መልዕክት በማድረግ ለሌሎች እንዲያደርሱልን በአክብሮት እንጠይቃለን!!

🙏የተስፋው ጅማሮ የግጥም መድብል ጉዞ ወደፊት *******👌 መገናኛችን እየቀረበ ነው🙏🙏
10/04/2025

🙏የተስፋው ጅማሮ የግጥም መድብል ጉዞ ወደፊት *******👌
መገናኛችን እየቀረበ ነው🙏🙏

🎼አዲስ ነገር ይዘን እየመጣን ነው🎼የወጣቱን ገጣሚ ኢያሱ ይሳቅ #የተስፋው ጅማሬ # የግጥም መድብል  በቅርብ ቀን በእጃችሁ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጀምረናል ☝️እናም መፅሀፋን በማንበብ እና ገ...
02/04/2025

🎼አዲስ ነገር ይዘን እየመጣን ነው🎼
የወጣቱን ገጣሚ ኢያሱ ይሳቅ #የተስፋው ጅማሬ # የግጥም መድብል በቅርብ ቀን በእጃችሁ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጀምረናል ☝️እናም መፅሀፋን በማንበብ እና ገንቢ የግምገማ ጊዜ በቅርቡ ስለሚኖረን አብራችሁን እንደምትሆኑ እርግጠኛ ነኝ 🙏 ሁሌም ከጎናችን ላላችሁ የጥበብ እና የሚዲያ ቤተሰብ ከልቤ አመሰግናችኋለሁ 🙏🙏🙏ክበሩልኝ🙏

ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች 😍ኢድ ሙባረክ 😍
29/03/2025

ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች 😍ኢድ ሙባረክ 😍

ሽኝትየሕይወት ጥረያቸውን በታላቅ ዲስፕሊን የፈፀሙ አንጋፋው አርቲስት መርዊ ስጦት  እርቁ ትናንት ምሽት ዜና እረፍታቸው ተስምቷል።  በኪነጥበቡ ዘርፍ ደማቅ አሻራቸውን ያሳረፉ የሀገር  ባለው...
17/03/2025

ሽኝት
የሕይወት ጥረያቸውን በታላቅ ዲስፕሊን የፈፀሙ አንጋፋው አርቲስት መርዊ ስጦት እርቁ ትናንት ምሽት ዜና እረፍታቸው ተስምቷል። በኪነጥበቡ ዘርፍ ደማቅ አሻራቸውን ያሳረፉ የሀገር ባለውለታ አንጋፋ ሙዚቀኛ መራዊ ስጦት የአስከሬን ሽኝት ማክሰኞ ከ6:00 እስከ 8: 00 ስዓት ቤተሰቦቻቸው ወዳጅ ዘመዶቻቸው የሙያ አጋሮቻቸውና አድናቂዎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የሚከናወን ሲሆን የቀብር ሥነስርዓታቸው መንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤ/ክ ከ 8:00 እስከ 9:00 ይከናወናል።
መጽናናት ይሁን !! via;_
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር

የምንፈልገው ነገር በሙሉ ያለበት ምርጥ ገበያ ነው።ወዳጆቼ እስኪ ጎብኟቸውና አስተያየት ላኩልኝ 🙏🙏https://t.me/HULUALEGN
16/03/2025

የምንፈልገው ነገር በሙሉ ያለበት ምርጥ ገበያ ነው።
ወዳጆቼ እስኪ ጎብኟቸውና አስተያየት ላኩልኝ 🙏🙏
https://t.me/HULUALEGN

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Neb Multimedia ነባ መልቲሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share