Digital Amhara.

Digital Amhara. እውነተኛ መረጃ

የህወሓት አመራር እና የጦር መኮንኖች ተበታትኗል። ከተበታተነበት በሕዝብ ጥቆማ በርካታ አመራር በቁጥጥር ስር መዋል ጀምሯል።
04/10/2026

የህወሓት አመራር እና የጦር መኮንኖች ተበታትኗል። ከተበታተነበት በሕዝብ ጥቆማ በርካታ አመራር በቁጥጥር ስር መዋል ጀምሯል።

እስደሳች ዜና ሆነ ተከናወነ❗️❗️🇪🇹 🇸🇴‎ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት-ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ‎‎ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እን...
03/10/2026

እስደሳች ዜና ሆነ ተከናወነ❗️❗️🇪🇹 🇸🇴
‎ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት-ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ
‎
‎ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት አሉ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ፡፡
‎
‎ፕሬዚዳንቱ ከአል አራቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ኢትዮጵያ የባህር በር የሌላት ሀገር መሆኗን ጠቅሰው
‎በቀጥታ ከቀይ ባህር ጋር ባትዋሰንም የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት ብለዋል፡፡
‎
‎በመሆኑም በአለም አቀፍ የውሃ ህጎች መሰረት ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር ልትሆን ይገባል ነው ያሉት፡፡

03/10/2026

ሀገሩን የሚጠላ መሪ/ቡድን ካልሆነ ሀገሩ የባህር በር እንዳይኖራት እንዴት ፈሮሞ ይልካል ?

ሰበር ጭምጭምታ !እውነት ያድርግልንበሃይል ተወስደዋል የተባሉት ግለሰቦች በፌደራል የጸጥታ ኃይሎች ነጻ ወጡ እንጂ በህወሀት አልተወሰዱም የሚል መረጃ ከቦታው ደርሶናል።👚 ጀነራል ታደሰ ወረደ👚...
03/10/2026

ሰበር ጭምጭምታ !
እውነት ያድርግልን

በሃይል ተወስደዋል የተባሉት ግለሰቦች በፌደራል የጸጥታ ኃይሎች ነጻ ወጡ እንጂ በህወሀት አልተወሰዱም የሚል መረጃ ከቦታው ደርሶናል።

👚 ጀነራል ታደሰ ወረደ
👚 ኢሳይያስ ታደሰ
👚ተወልደ ዕምበብ
👚 ነጋሽ (ሸኾርተት)
👚 ኮሎኔል ገብረእግዚአብሔር (ሓመድ ሸጠ) ናቸው።

ግለሰቦቹ በላጪ አካባቢ በሚገኘው HZ ሆቴል አንድ ክፍል ውስጥ ታስረው የቆዩ ሲሆን፣ ግጭቱ ከተቀሰቀሰ በኋላ ለሁለት ቀናት ያህል ዓድዋ ላይ እንዲቆዩ ተደርገው እንደነበር ታውቋል። ከዛ በመቀጠልም ወደ መቐለ HZ ሆቴል እንዲመለሱ እንደተደረገ መረጃ አለ።

ሰበር ዜና ‼️➖➖➖➖ጅግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት መቐለን ተቆጣጠረ። የትግራይ ክልል ዋና ከተማ የሆነቸው መቐለ ከህወሓት ነፃ ሁናለች። የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ዳግማዊ ታሪኩ በደማቅ ደሙ ፅፏ...
02/10/2026

ሰበር ዜና ‼️
➖➖➖➖
ጅግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት መቐለን ተቆጣጠረ። የትግራይ ክልል ዋና ከተማ የሆነቸው መቐለ ከህወሓት ነፃ ሁናለች። የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ዳግማዊ ታሪኩ በደማቅ ደሙ ፅፏል። እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን👉🇪🇹🙏

ሰበር ዜናእነ ጄ/ል ታደሰን ወደ ኤርትራ ለመውሰድ በዚህ ሰአት ታጣቂዎች የታሰሩበትን ቦታ ከበውታል። ታሳሪዎቹ አንሄድም እያሉ ነው!ምንጭ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ አውራምባ ታይምስ
02/10/2026

ሰበር ዜና

እነ ጄ/ል ታደሰን ወደ ኤርትራ ለመውሰድ በዚህ ሰአት ታጣቂዎች የታሰሩበትን ቦታ ከበውታል። ታሳሪዎቹ አንሄድም እያሉ ነው!

ምንጭ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ አውራምባ ታይምስ

ሰበር ዜና !!!ከፍተኛ የህወሓት አመራሮች ተቀንድሸዋል ​በትግራይ ሕዝብ ላይ ለረጅም ጊዜ መከራ ሲያበዙ፣ ሲያሰቃዩና ደም ሲጠጡ የነበሩት የወያኔ አመራሮች በመጨረሻም የሥራቸውን ዋጋ አግኝተዋ...
01/10/2026

ሰበር ዜና !!!

ከፍተኛ የህወሓት አመራሮች ተቀንድሸዋል

​በትግራይ ሕዝብ ላይ ለረጅም ጊዜ መከራ ሲያበዙ፣ ሲያሰቃዩና ደም ሲጠጡ የነበሩት የወያኔ አመራሮች በመጨረሻም የሥራቸውን ዋጋ አግኝተዋል። እነዚህ ጨካኝ አመራሮች መቐለን ጥለው ከመፍረጠጣቸው በፊት አስነዋሪ ሴራ በመሸረብ፣ ሴትና ሕፃናትን የደፈሩ እንዲሁም ከባድ ወንጀል የፈጸሙ ወንጀለኞችን ከእስር ፈተው በመልቀቅ በንጹሐን ሕዝብ ላይ ሰፊ ዝርፊያ፣ ግፍና ጥፋት እንዲፈጽሙ ግልጽ መመሪያ ሰጥተዋቸዋል። በሌላ በኩል ደግሞ በዚህ ግጭትና ውጊያ ወቅት የተደመሰሱት የወያኔ ከፍተኛ የወታደራዊ አመራሮች ማለትም

1.የአርሚ አዛዡ ትንሳኤ ብርሃነ (ወዲ ብርሃነ) ብለህ አስተካክል።

2.የኮር አዛዡ ኮ/ል አፅበሃ እንዲሁም ስማቸው ያልተገለጸ በርካታ የቡድኑ ከፍተኛ ጀነራሎች የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም በመቐለ «እንዳ ገብርኤል» የታጋዮች መቃብር በተባለው ስፍራ የተፈጸመ ሲሆን፣ ይህም የሕዝቡን ግፍና መከራ ያበዙ የጥፋት ኃይሎች የጨለማ ሕይወት ማብቂያና የግፍ ጽዋቸው ሞልቶ መፍሰሱን የሚያሳይ ግልጽ ማረጋገጫ ነው።





ሰበር ዜና  ‼️​⚡️ አስመራ ላይ መዝጊያው ተቆለፈ፦ ኢትዮጵያ በኤርትራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን በይፋ ዘጋች!​🔥 የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአስመራውን እኩይ ሴራና ቀጥተኛም ሆነ ተዘዋ...
01/10/2026

ሰበር ዜና ‼️
​⚡️ አስመራ ላይ መዝጊያው ተቆለፈ፦ ኢትዮጵያ በኤርትራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን በይፋ ዘጋች!

​🔥 የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአስመራውን እኩይ ሴራና ቀጥተኛም ሆነ ተዘዋዋሪ የጥላቻ ትንኮሳ ተከትሎ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲውን ሙሉ በሙሉ ለመዝጋት ወስኗል! በብሔራዊ ደኅንነት ላይ ቀጥተኛ ስጋት በመፍጠርና የቪየና ስምምነትን በመጣስ የጥፋት ተልዕኮ ሲያራምዱ የተገኙ 10 የኤርትራ ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓታት ውስጥ ምድሪቷን ለቀው እንዲወጡ በጥብቅ ታዘዋል። በሰላም አብሮ የመኖርን መልካም ጉርብትና አሽቀንጥሮ በመጣል አገር ለማተራመስ የሸረበው የሻዕቢያ የደባ መረብ በመብረቃዊ ዲፕሎማሲያዊ እርምጃ እርቃኑን ሲቀር፣ የኢትዮጵያን ክብርና ሉዓላዊነት የደፈረ ማናቸውም ባዕድ እጅ ዋጋውን የሚከፍልበት የማያዳግም ምዕራፍ ተከፍቷል! 🇪🇹🛑
​




የህወሀት የባንዳ #ነት ጥግ !ህወሓት ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደን ለሻኣቢያ ሊያስረክብ ነው!እነደብረጽዮን መቀሌን ለቀው ወደ ኤርትራ ለመሸሽ ሻንጣቸውን አየጫኑ ነው። የጦርነት እቅዳቸውን ስለተቃ...
01/10/2026

የህወሀት የባንዳ #ነት ጥግ !

ህወሓት ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደን ለሻኣቢያ ሊያስረክብ ነው!

እነደብረጽዮን መቀሌን ለቀው ወደ ኤርትራ ለመሸሽ ሻንጣቸውን አየጫኑ ነው። የጦርነት እቅዳቸውን ስለተቃወሙ ብቻ ያሰሯቸውን ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ፤ ኤሳያስ ታደሰ፣ ኮሎኔል ተወልደ እምበብ፣ ኮሎኔል ገብረእግዚአብሄር ዓለምሰገድን ለሻኣቢያ አሳልፈው ለመስጠት ወስነዋል። እነዚህ የትግራይ መሪዎች ኢሳያስ እጅ ከገቡ ወዲያው እንደሚገድላቸው የታወቀ ነው። የትግራይ ህዝበ መሪዎቹ ለሻኣቢያ ተላለፈው እንዳይሰጡ መጠበቅ አለበት፤ እነበረጽዮንንም ሳያመልጡ ይዞ ለፍርድ ማቅረብ አለበት።

Address

Sheger
Addis Ababa
ONE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Digital Amhara. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Digital Amhara.:

Shortcuts

Share