Verified News

Verified News እውነተኛ መረጃ

ለዚህ ቆራጥ ጀግና 💪
07/11/2025

ለዚህ ቆራጥ ጀግና 💪

የህወሓትን ሙሉ እንቅስቃሴ ስትከታተል የነበረችው በላይነሽ አመዴ አፋር ላይ የፅንፈኛውን የህወሓት ታጣቂ ከሶስት አመራሮች ጋር ከአፈር ጋር ቀላቅለዋለች። 💪
06/11/2025

የህወሓትን ሙሉ እንቅስቃሴ ስትከታተል የነበረችው በላይነሽ አመዴ አፋር ላይ የፅንፈኛውን የህወሓት ታጣቂ ከሶስት አመራሮች ጋር ከአፈር ጋር ቀላቅለዋለች። 💪

 ‼ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁነው ተሾሙ
03/11/2025



ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁነው ተሾሙ

በኤርትራ የተከፈቱ ቢሮዎች ተቃውሞ አስነሱ!በእስክንድር የሚመራው ቡድን የራሱን በኤርትራ ቢሮ የከፈተ ሲሆን እስክንድር ነጋ አበበ መልኬ የተባለውን የጃውሳ አመራር ስሙን በመቀየር ሱራፌል አበ...
28/10/2025

በኤርትራ የተከፈቱ ቢሮዎች ተቃውሞ አስነሱ!

በእስክንድር የሚመራው ቡድን የራሱን በኤርትራ ቢሮ የከፈተ ሲሆን እስክንድር ነጋ አበበ መልኬ የተባለውን የጃውሳ አመራር ስሙን በመቀየር ሱራፌል አበበ ብሎ ወደ ኤርትራ እንዲገባ ማድረጉም ታውቋል።

"የጎንደር ቀጠና ለብቻው የሚመራ መሆን አለበት፣ ከሸዋ እና ከጎጃም ጋር ግንኙነት የለንም፣ ጎጃም ውስጥ ዘራፊ ቡድን እንጂ ፋኖ የለም" በሚል በሀብቴ ወልዴ የሚመራው ቡድንም ለብቻው በኤርትራ ቢሮ መክፈታቸው ታውቋል። ይህንን ተከትሎ በዘመነ ካሴ የሚመራው ቡድን የከፈተው ቢሮ እንዲሰበር፣ እንዲዘረፍ አልያም እንዲወድም ሀብቴ ወልዴ ትዕዛዝ ሰጥቷል።

Ethiopian Fact Views

 ።ከየአቅጣጫው የጎጃም ፋኖን መናገር የሚችል ማንም ሊኖር አይገባም። በተለይም   መተቸት አይገባም እኛ በትክክል እየመራን ነው። በተረፈ ተልባ ቢንጫጫ ዋጋ የለውም ያለ ሲሆን ብዙ የፅን #ፈ...
21/10/2025



ከየአቅጣጫው የጎጃም ፋኖን መናገር የሚችል ማንም ሊኖር አይገባም። በተለይም መተቸት አይገባም እኛ በትክክል እየመራን ነው። በተረፈ ተልባ ቢንጫጫ ዋጋ የለውም ያለ ሲሆን ብዙ የፅን #ፈኛውን አባላት አበሳጭቷል።

#የጎጃም ፅን #ፈኛ እየታመሰ ነው። ተዋጊውም እጅ እየሰጠና እየተበተነ ነው።😂

Ethiopian Fact Views

  እድሚያቸው ከ18አመት በታች የሆኑ ልጆችን ወደ ጦ #ርነት የማገደ ነው ወይስ በጦር ሜዳ በተቃራኒ አቅጣጫ ተኩሶ የገ**ደለ ነው የጦር ወንጀለኛ የሚደረገው??በሁሉም አቅጣጫ የሚሞት ሰው ያ...
18/10/2025



እድሚያቸው ከ18አመት በታች የሆኑ ልጆችን ወደ ጦ #ርነት የማገደ ነው ወይስ በጦር ሜዳ በተቃራኒ አቅጣጫ ተኩሶ የገ**ደለ ነው የጦር ወንጀለኛ የሚደረገው??

በሁሉም አቅጣጫ የሚሞት ሰው ያሳስበኛል ግን ለዳግም እልቂት መቀስቀሻ የጡ**ት ቆረ**ጡ ድራማ ደግሞ ተበራከተ። የእኔ ምክር ጦርነት ያዋጣ"*ናል ያላችሁ ቡድኖች ጡ**ት የሌላቸውን አሳትፉ ነው።

Ethiopian Fact Views

የመንግስት የዘወትር ፍላጎት ሰላምን በማስፈን ብልፅግናን ማረጋገጥ ነው ❗️መንግሥት ለሀገራችን ሰላምና ብልፅግና ያለውን ቁርጠኝነት ደጋግሞ  በተግባር አረጋግጧል።ለዚህ ደግሞ በትግራይም በአማ...
17/10/2025

የመንግስት የዘወትር ፍላጎት ሰላምን በማስፈን ብልፅግናን ማረጋገጥ ነው ❗️

መንግሥት ለሀገራችን ሰላምና ብልፅግና ያለውን ቁርጠኝነት ደጋግሞ በተግባር አረጋግጧል።

ለዚህ ደግሞ በትግራይም በአማራ ክልልም በኦሮሚያም ታጥቀው መንግሥትን በሀይል ከሥልጣን ለማንሳት የወጡትን በአንድ በኩል ልካቸውን እያሳየ በሌላ በኩል ደግሞ ከግማሽ በላይ መንገድ ሄዶ በሺዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን ወደ ሰላማዊ ህይወት እየመለሳቸው ነው።

መንግስት አሁንም ታጣቂ ሀይሎች ለሰላማዊ ትግል 1% እንኳን ፍላጎት ካላቸው መንግስት 99 ከመቶው ርቀት ሄዶ ሰላም ለማስፈን ቁርጠኛ መሆኑን ደጋግሞ እያሳወቀ ነው።

በመሆኑም መንግስት ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት ከሚጨበቅበት በላይ በተግባር አሳይቷል። ለወደፊቱም የመንግስት ፍላጎት ለሰላምን በማስፈን የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና ማረጋገጥ ነው።

ዱላ ሲበዛ ቀባጣሪው ይበዛል !  ! ሰሞኑን በአማራ ክልል እየተወሰደ ያለው የህግ ማስከበር ስራ በአይነቱ ለየት ብሏል። በዚህ ኦፕሬሽን በጽንፈ #ኛው ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል፤ የጥምር ...
17/10/2025

ዱላ ሲበዛ ቀባጣሪው ይበዛል ! !

ሰሞኑን በአማራ ክልል እየተወሰደ ያለው የህግ ማስከበር ስራ በአይነቱ ለየት ብሏል። በዚህ ኦፕሬሽን በጽንፈ #ኛው ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል፤ የጥምር ጦሩን ዱላ መቋቋም ያቃተው ይህ ሃይል የሽንፈቱ ማደናገሪያ ሁለት አጀንዳዎችን መዟል።

#አጀንዳ 1. የክልሉ መንግስት ከወራት በፊት የሰጠውን የሠላም ጥሪ መግለጫ ሲሆን

#አጀንዳ 2. የመቀነት ቆራጯን ፋኒት #ባለም መደምሰስ ሌላ ትርክት ሰርቶበታል

የክልሉ እና የኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎቱ ሁሌም ሰላም መሆኑን በተደጋጋሚ አሳይቷል፣ በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍንም ብዙ ዋጋ ከፍሏል። ትላንትም ዛሬም ነገም ለሰላም በሩ ክፍት አድርጓል።

 ❗️ በየሰፈሩ ተደራጅተው እርስበእርስ ሲገዳደሉ የነበሩት የጎንደር ፅን #ፈኞች በትናንትናው እለት የሳሙኤል (አፋብሐ) እና ደረጀ (አፋህድ) ቡድን ሲገ #ዳደ*ሉ የቆየ ሲሆን እርስበእርስ መ...
15/10/2025

❗️

በየሰፈሩ ተደራጅተው እርስበእርስ ሲገዳደሉ የነበሩት የጎንደር ፅን #ፈኞች በትናንትናው እለት የሳሙኤል (አፋብሐ) እና ደረጀ (አፋህድ) ቡድን ሲገ #ዳደ*ሉ የቆየ ሲሆን እርስበእርስ መገዳደሉ ይብቃን ለማለት የደም እርቅ የፎቶ ፖለቲካ በመስራት ይድረስ ለዲያስፖራው ብለዋል። አንድነት በፍፁም ሊባል የማይችለው አፋብሐ እና አፋህድ አንድነት ሳይፈጥሩ አንድ ናቸው የሚለው ሿሿ ለህፃን ልጅ ማታለያ እንኳ የማይጠቅም ተረት ተረት ነው።

የጎንደር ፅን #ፈኛ ፋኖ አንድነት ፈጠረ የሚባለው እነ ሀብቴ ወልዴ፣ ተሾመ አበባው፣ ሲሳይ ፣ አሸብር እና መሳፍንትን ያገለለ ሆኖ እንዴት ሊሆን ይችላል?😂

  🤔ቀን:-  ጥቅምት 04/2018 ዓ.ምከአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነው ኮር የተሰጠ መግለጫ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ እንደሚታወቀዉ “ዘመቻ አርበኛ አ...
14/10/2025

🤔

ቀን:- ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም

ከአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነው ኮር የተሰጠ መግለጫ

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ እንደሚታወቀዉ “ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)” ዘመቻ ባላፉት ተከታታይ ቀናት በአገዛዙ ወታደሮች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት በመክፈት ሰፊ ኪሳራ ያደረስን ሲሆን በርካታ ከተሞችን መቆጣጠር የተቻለበት፣ ለቀጣይ የትግላችን ምዕራፍ ምቹ መደላድል የፈጠርንበት እንደሆነም ይታወቃል።

በዚህ "የዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደዉ ) የተጀመረው መጠነ ሰፊ የማጥቃት ትግል የላስታ አስምነዉ ኮር ሁሉም ጓዶች ከሌሎች የእዙ አመራርና አባላት ጋር በነበሩ አዉደ ዉጊያዎች በተደረገ ከፍተኛ ተጋድሎ አኩሪ ታሪክ ፈፅመዋል። ይሁን እንጂ በዚህ ደማቅ ተጋድሎ ሂደት ላይ እያለን ጋሸናን ለመያዝ ከጥላት ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ ባለንበት ወቅት በእዝ ሰንሰለቱ ላይ የሎጂስቲክ አቅርቦትና ተያያዥ ችግሮች በጉልህ ታይተዋል። ይሄን ተከትሎም ከነበረንበት ስትራቴጂካዊ ቦታ ለማፈግፈግ ተገደናል፣ አባሎቻችንና አመራሮቻችንም መስዕዋትነት ከፍለዋል።

በችግሩ ዙሪያ በላስታ አሳምነዉ ኮር አመራርና አባላት የተፈጠረዉን ቅሬታ ለመወያያት ለእዙ አመራሮች ጥያቄ ያቀረብን ቢሆንም የእዙ አመራሮች የአንድ አካባቢና ቤተሰብ ዝምድና ያላቸዉ እስኪመስል ድረስ ለጥያቂያችን አዉንታዊ መልስ መስጠት አልፈለጉም። ይባስ ብሎ በሙጃ ቀጠና ሰራዊታችን ለግዳጅ እያቀና ባለበት ወቅት ከተነሳንበት የአማራ ህዝብ ፍላጎት እና ከትግላችን ግብ አኳያ በተፃራሪ የቆመ እስኪመስል ድረስ የላስታ አሳምነዉ ኮር ወታደራዊ ምክትል አዛዥ በሆነዉ ኮማንዶ ፍቅሩ ሙልዬ እና አብረዉት በነበሩት ጓዶቹ ይሄዉ የአንድ ቤተሰብ የእዝ አመራር ጥቃት በመክፍት አባላቶቻችንን አቁስሏል።

በመሆኑም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የድርጊቱን አሳፋሪነት ከማውገዝ ባሻገር ጉዳዩን በአስቸኳይ ገምግሞ ለምንታገልለት ህዝብና ለአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነዉ ኮር የደረሰበትን ውሳኔ እንዲያሳውቀን እየጠየቅን ምላሽ የማይሰጠን ከሆነ ኮሩ የራሱን እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እንገልፃለን።

 ‼️ሀብታሙ አያሌው የሻዕቢያ ፈረስ ሲሆን ለከፈለው የሚያገለግል የሀገሩን ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥ የኢሳያስ ባን #ዳ ነው።በየዘመኑ የሀገራችን ባንዳዎች ቢኖሩም በዚህ ልክ የሀገሩን ጥቅም ያሳለ...
14/10/2025

‼️

ሀብታሙ አያሌው የሻዕቢያ ፈረስ ሲሆን ለከፈለው የሚያገለግል የሀገሩን ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥ የኢሳያስ ባን #ዳ ነው።

በየዘመኑ የሀገራችን ባንዳዎች ቢኖሩም በዚህ ልክ የሀገሩን ጥቅም ያሳለፈ ባ #ንዳ የለም።

Address

Sheger
Addis Ababa
ONE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Verified News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Verified News:

Share