Esayas Advertising and Promotion

Esayas Advertising and Promotion This is the official Esayas Advertising and Promotion page - where you can get all the late https://twitter.com/EsayasAdp

This is the official Esayas Advertising and Promotion page - where you can get all the latest YouTube tutorials, Automotive industries and social media tips video.

ኢየሱስ ይመጣል  ሰማይ እናገኛታለን  ካንቀላፋችበት በአይን ጥቅሻ ትነሳለች በዚያ ህመምበዚያ ስቃይበዚያ ሀዘንበዚያ ለቅሶየ ለ ም!መልካም እረፍት ጌታ በሚመጣ ቀን አብረን በአንድነት እጅ ለእ...
02/06/2025

ኢየሱስ ይመጣል ሰማይ እናገኛታለን
ካንቀላፋችበት በአይን ጥቅሻ ትነሳለች

በዚያ ህመም
በዚያ ስቃይ
በዚያ ሀዘን
በዚያ ለቅሶ
የ ለ ም!
መልካም እረፍት ጌታ በሚመጣ ቀን አብረን በአንድነት እጅ ለእጃችን እንያያዛለን።

እጅ ፡ ለእጃችን ፡ ተያይዘን
ኢየሩሳሌም ፡ እንገባለን
በኢየሱስ ፡ ደም ፡ አንድ ፡ ሆነናል
አንለያይም ፡ ተዋደናል

መልክና ፡ ጐሳ ፡ ደም ፡ ግባት ፡ ዕውቀት
ከቶ ፡ አይለየንም ፡ ከያዝነው ፡ እምነት
በቀራኒዮ ፡ በፈሰሰው ፡ ደም
ከእንግዲህ ፡ አንድ ፡ ነን ፡ ሰይጣንም ፡ ይፈር

አዝ፦ እጅ ፡ ለእጃችን ፡ ተያይዘን
ኢየሩሳሌም ፡ እንገባለን
በኢየሱስ ፡ ደም ፡ አንድ ፡ ሆነናል
አንለያይም ፡ ተዋደናል

በመሃላችን ፡ ገደብ ፡ ዐይኖርም
አጥር ፡ ግድግዳ ፡ አይሰራም ፡ ማንም
የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አንድ ፡ አድርጐናል
እንዘምራለን ፡ ሃሌ ፡ ሉያ ፡ አያልን

አዝ፦ እጅ ፡ ለእጃችን ፡ ተያይዘን
ኢየሩሳሌም ፡ እንገባለን
በኢየሱስ ፡ ደም ፡ አንድ ፡ ሆነናል
አንለያይም ፡ ተዋደናል

ታላቅም ፡ ታናሽ ፡ ክፉ ፡ ጨዋ ፡ የለም
ሁሌ ፡ አንድ ፡ ሆኗል ፡ በክርስቶስ ፡ መስቀል
አባትና ፡ ልጅ ፡ አንድ ፡ እንደሆኑ
እኛም ፡ አንድ ፡ ሆንን ፡ ሲወርድ ፡ መንፈሱ

አዝ፦ እጅ ፡ ለእጃችን ፡ ተያይዘን
ኢየሩሳሌም ፡ እንገባለን
በኢየሱስ ፡ ደም ፡ አንድ ፡ ሆነናል
አንለያይም ፡ ተዋደናል

እንደመልካችን ፡ የሁሉ ፡ ጠባይ
ሁሌ ፡ አንድ ፡ ባይሆን ፡ ምንም ፡ ቢለያይ
ግን ፡ በውስጣችን ፡ የያዝነው ፡ ጌታ
እርሱ ፡ አንድ ፡ ነው ፡ አንድነን ፡ በቃ

አዝ፦ እጅ ፡ ለእጃችን ፡ ተያይዘን
ኢየሩሳሌም ፡ እንገባለን
በኢየሱስ ፡ ደም ፡ አንድ ፡ ሆነናል
አንለያይም ፡ ተዋደናል

የእግዚአብሔርን ፡ ስራ ፡ እንሰራለን
እርስ ፡ በእርሳችን ፡ አንድ ፡ ልብ ፡ ሆነን
በፍፁም ፡ የለም ፡ የሚያግደን
የመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ችቦን ፡ አንድደን

አዝ፦ እጅ ፡ ለእጃችን ፡ ተያይዘን
ኢየሩሳሌም ፡ እንገባለን
በኢየሱስ ፡ ደም ፡ አንድ ፡ ሆነናል
አንለያይም ፡ ተዋደናል

Hero things
10/03/2025

Hero things

Address

Gofa Gebral
Addis Ababa
10000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Esayas Advertising and Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Esayas Advertising and Promotion:

Share