Alpha gebeya

Alpha gebeya ጥራት ከፈለጉ ምርጫዎ ያርጉን....

22/05/2025

My sweet muna yene cake

በ1968 እ.ኤ.አ 'Randell' ና' jay 'የተባሉ የመብራት ሰራተኞች፣በፍሎሪዳ ግዛት ዉስጥ በብልሽት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን መብራት ለማስተካከል፣ብልሽት ወደ ተከሰተበት ቦታ ይሄዳሉ...
18/02/2025

በ1968 እ.ኤ.አ 'Randell' ና' jay 'የተባሉ የመብራት ሰራተኞች፣በፍሎሪዳ ግዛት ዉስጥ በብልሽት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን መብራት ለማስተካከል፣ብልሽት ወደ ተከሰተበት ቦታ ይሄዳሉ።

ቦታዉ እንደደረሱም' Randell' የመብራት ፓሉ ላይ ቀድሞ በመዉጣት ብልሽቱን ለመጠገን እየሞከረ ሳለ፣ በድንገት ኤሌክትሪክ የሚያስተላልፈውን ገመድ በእጁ ይነካዋል፣ በዚህም ምክንያት 4000 ቮልቴጅ የሚሆን የኤሌክትሪክ ፍሰት በመላ ሰዉነቱ ተሰራጭቶ የልብ ምቱ እንዲቆም አደረገዉ።

ጓደኛዉ በኤሌክትሪክ መያዙን የተመለከተዉ 'jay '፣በፍጥነት ወደ ፓሉ በመዉጣት አዚያዉ ፓሉ ላይ እያለ ፣በአፉ አየር በመስጠት የልብ ምቱ ሊስተካከል ይችላል በሚል፣ ተሰፉ ሳይቆርጥ ይሞክር ጀመር።ከደቂቃዎች ብርቱ ሙከራ በኋላ የ 'Randell 'ልብ ምት በመጠኑም ቢሆን እንደስተካከለ የተመለከተዉ 'jay' ፣ጓደኛዉን በትካሻዉ ተሸክሞ ከፓሉ አወረደዉ።

ይህንን ሁነት በቦታዉ ሆኖ ሲመለከት የነበረዉ ታዋቂዉ ፎቶግራፈር 'Rocco Morabito '፣የህክምና ባለሙያዎች በፍጥነት ቦታዉ እንዲደርሱ ቀድሞ ደዉሎ ነበርና፣የህክምና ባለሙያዎች ድጋፍ አድርገዉለት ከሞት ሊታደጉት ቻሉ።

ይህን አስገራሚ ሁነት በምስል ቀርፆ ለአለም ያስተዋወቀው ፎቶግራፈር 'Rocco Morabito'፣ በሙዚቃ ፣በቲያትር ፣እንዲሁም በጋዜጠኝነት መልካም ስራን ላበረከቱ ብቻ የሚሸለመዉን 'Pulitizer' ሽልማትን በዚሁ ፎቶግራፍ ለመቀዳጀት ችሏል።

መልካም ሰዎች ያድርገን 🙏

14/12/2024

Popo live ቤተሰቦቼ ይሄ እድል አያምልጣቹ Please comment ላይ ባለዉ link ገብታቹ ቀላል እና ወጪ የሌለዉ ስራ ስሩ plus ብዙ ብሮች እፈሱ ....🙏 link comment ላይ አለላቹ ።

https://www.youtube.com/Please subscribe my YouTube channel ....ቤተሰቦቼ 🙏
04/11/2024

https://www.youtube.com/
Please subscribe my YouTube channel ....ቤተሰቦቼ 🙏

Welcome to the Alpha online shop, where every item we stock is genuine, curated just for you.From the latest gadgets to the most divine fragrances, variety is our stronghold. Let's make shopping a personal, satisfying experience, tailored to your unique needs. Craving exclusivity but concerned about...

06/08/2024
US POLO ASSNprice _ 10,800 birr                                 Size _ 40 _ 45                      inbox _    📞call us ...
06/08/2024

US POLO ASSN
price _ 10,800 birr
Size _ 40 _ 45
inbox _
📞call us on _ 0904647969 or 0701392112
Join _ https://t.me/mmulB
delivery service available
Delivery fee 🚚 200 💴

06/08/2024

Contact us on telegram 👉

አዲስ አበባ ለምትኖሩ የዚህ page ተከታዮች digital Marketer or resellers መሆን ለምትፈልጉ ሰዎች ብቻ telegram ላይ comment ላይ ባስቀመጥነዉ link ገብታቹ re...
05/08/2024

አዲስ አበባ ለምትኖሩ የዚህ page ተከታዮች digital Marketer or resellers መሆን ለምትፈልጉ ሰዎች ብቻ
telegram ላይ comment ላይ ባስቀመጥነዉ link ገብታቹ resellers ብላቹ ፃፉልን... አብረን መስራት እንችላለን።

22/07/2024

ከፈለጉት ቴሌግራም ላይ ይፃፉልን
and በስራ ሰአት ይደዉሉልን 0904647969
አዲስ አበባ ቦሌ ሱቃችን መተዉ ይሸምቱ ።

16/03/2024

Aldo shoes

Address

Bole And Stadium
Addis Ababa

Telephone

+251904647969

Website

https://www.facebook.com/profile.php?id=100063885736827&mibextid=ZbWKwL, https://jiji.com.et/create-

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alpha gebeya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Alpha gebeya:

Share