Hanos Media ሐኖስ ሚዲያ

Hanos Media  ሐኖስ ሚዲያ Always Sport

27/08/2025

ግሪምስቢ 2-0 ማን ዩናይትድ
የማይታመን!!!
31ኛ ደቂቃ

24/08/2025

አስምርበት👉የማንቼ ቀጣይ ሶስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

በርንሌይ [በሜዳቸዉ]
ማንቸስተር ሲቲ [ከሜዳ ዉጪ]
ቼልሲ [በሜዳቸዉ]

24/08/2025

የዓይን ምርመራ ጥያቄ😘 ስንት "F"ይታያችኋል?
EEEEEEEEEEEFEEEEFEEEEEEEEEEFEEEEEEEEFEEEEEFEEEEEEEEEEEEEEEEEEEFEEEEEEEEEEEEEFEFEEEEEEEEEEEEEEEEFFEEE

የመጀመሪያ 3 ነጥቡን ለማግኘት የሚጫወተው ማንችስተር ዩናይትድ*********በሊጉ መክፈቻ በሜዳው በአርሰናል 1 ለ 0 የተሸነፈው ማንችስተር ዩናይትድ በ2ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር ምሽት ...
24/08/2025

የመጀመሪያ 3 ነጥቡን ለማግኘት የሚጫወተው ማንችስተር ዩናይትድ
*********

በሊጉ መክፈቻ በሜዳው በአርሰናል 1 ለ 0 የተሸነፈው ማንችስተር ዩናይትድ በ2ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር ምሽት 12:30 ላይ ከምዕራብ ለንደኑ ክለብ ፉልሀም ጋር ይጫወታል።

ፉልሀም በመጀመሪያው ሳምንት ከብራይተን ጋር ነጥብ የተጋራ ሲሆን፤ በዛሬው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች የዓመቱን የመጀመሪያ ድላቸውን ለማስመዝገብ እንደሚፎካካሩ ይጠበቃል።

በክራቨን ኮቴጅ በሚደረገው ጨዋታ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ኑሳር ማዝራዊ በጉዳት የማይሰለፉ ተጫዋቾች ሲሆኑ፤ ግብ ጠባቂው አንድሬ ኦናና ከነበረበት ጉዳት ስለማገገሙ ይፋ ሆኗል።

ቀያይ ሰይጣናቱ ከሜዳቸው ውጭ በሚያደርጉት ጨዋታ ቤንጃሚን ሼሽኮ በቋሚነት ሊሰለፍ ይችላል ተብሏል።

በባለሜዳዎቹ በኩል ደግሞ ሪያን ሴሲኝሆ እና አንቶኒ ሮቢንሰን ጉዳት ያለባቸው ተጫዋቾች ናቸው።

በሌላ በኩል ክሪስታል ፓላስ ከኖቲንግሀም ፎረስት እና ኤቨርተን ከብራይተን በተመሳሳይ 10 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።

EBC SPORT

እሽ እንደዛ አድርጉ 😂😂😂😂
24/08/2025

እሽ እንደዛ አድርጉ 😂😂😂😂

ምን አይነት ተጫዋች ነው🤔🤔🤔ዋውውውው🙏
23/08/2025

ምን አይነት ተጫዋች ነው🤔🤔🤔ዋውውውው🙏

የዓመቱ ምርጥ ግብ💪
23/08/2025

የዓመቱ ምርጥ ግብ💪

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማን ያሸንፋል ግምታችሁን ኮሜንት ላይ
22/08/2025

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

ማን ያሸንፋል ግምታችሁን ኮሜንት ላይ

Done deal! አርሰናል ኤብሪቼ ኢዜን ለማስፈረም ተስማማ።አርሰናል ለክርስቲያል ፓፔፓስ 60 ሚሊዮን ፓውንድ ይከፍላል።👉ሁሉም ነገር ተጠናቋል
20/08/2025

Done deal!
አርሰናል ኤብሪቼ ኢዜን ለማስፈረም ተስማማ።አርሰናል ለክርስቲያል ፓፔፓስ 60 ሚሊዮን ፓውንድ ይከፍላል።
👉ሁሉም ነገር ተጠናቋል

ተረጋገጠ:"Lo Lo Lo Loአርሰናል ኤቤሪቺ ኤዜን ለማዘዋወር ከክሪይስታል ፓላስ ጋር በመርህ ደረጃ ከስምምነት መድረሱን ታማኙ ሳሚ ሞክቤል ዘግቧል!
20/08/2025

ተረጋገጠ:"Lo Lo Lo Lo

አርሰናል ኤቤሪቺ ኤዜን ለማዘዋወር ከክሪይስታል ፓላስ ጋር በመርህ ደረጃ ከስምምነት መድረሱን ታማኙ ሳሚ ሞክቤል ዘግቧል!

ለአርሰናል ደጋፊዎች የቀረበ ጥያቄ🙏1.አርሰናል የተመሰረተው የት ነው?     ሀ.ሰሜን ለንደን      ለ.ምስራቅ ለንደን     ሐ.ምዕራብ ለንደን      መ.ደቡብ ለንደን2.የአርሰናል የመጀ...
20/08/2025

ለአርሰናል ደጋፊዎች የቀረበ ጥያቄ🙏
1.አርሰናል የተመሰረተው የት ነው?
ሀ.ሰሜን ለንደን
ለ.ምስራቅ ለንደን
ሐ.ምዕራብ ለንደን
መ.ደቡብ ለንደን
2.የአርሰናል የመጀመሪያው አሰልጣኝ ማን ይባላሉ?
👉ቀድመው ለመለሱ ሽልማት ይበረከታል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hanos Media ሐኖስ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share