Al Azhar Tube አል አዝሀር ቲዩብ

የዘፈን ግጥም ለመንዙማው የሰደረው ማዲህ!👇👇
04/02/2024

የዘፈን ግጥም ለመንዙማው የሰደረው ማዲህ!👇👇

በአስር ብር CD ሞንታርቦ እያስጮህክ በመኪና በየመንደሩ ግዙኝ እያልክ እየዞርክ እዚህ ደረጃ መድረስህን ባትዘነጋው አሪፍ ነው ። ዝና ከእውቀት ጋር ካልሆነ አምዘግዝጎ ነው ሊወረውርህ ይ....

https://youtu.be/hR_9lHwFbHQ
12/01/2024

https://youtu.be/hR_9lHwFbHQ

ዝም ማለት አልቻልኩም!!የ i love you ጊዜ እኮ በማህበራዊ ሚድያ ወገቤን አስሬ ተከራክሬለት ነበር.. እንዲ ያሳፍረኛል ብዬ አልጠበቅኩም ነበር..በቀጣይ ስራው ለኔ ሲል ደህና መድህ ያዘጋጃል ብዬ...

ሀይማኖቷን ቀይረች...እስልምና...ይቺ ልጅ በጣም
17/12/2023

ሀይማኖቷን ቀይረች...እስልምና...ይቺ ልጅ በጣም

ይቺ ልጅ ሰሰማት በጣም አሳዘነችኝ ። በተለይ "ስለ በፊት ሀይማኖቷ"

ይቺ ልጅ ሰሰማት በጣም አሳዘነችኝ ። በተለይ "አማርኛ ሳወራ ይሰሙና ድንግጥ ይሉና አያናግሩኝም ይሄዳሉ ። በናታችሁ እኔም ማህበረሰባችሁ ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ ። በናታችሁ አስገቡኝ " ስ...
17/12/2023

ይቺ ልጅ ሰሰማት በጣም አሳዘነችኝ ። በተለይ "አማርኛ ሳወራ ይሰሙና ድንግጥ ይሉና አያናግሩኝም ይሄዳሉ ። በናታችሁ እኔም ማህበረሰባችሁ ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ ። በናታችሁ አስገቡኝ " ስትል በቃ አንጀቴን በላችው !

ለምን መሰላችሁ ?

አስተዳደጋችን ወይንም በባህላችን የማናውቀውን ሰው ስለማናነጋግር ብቻ አላውቅም መንገድ ላይ ወይንም የሆነ ቦታ ስንገናኝ ፣ አይደለም ቆሞ ማውራት ፣ በጭራሽ ሰላም እንኳን አንባባልም ። በቃ ተያይተን ኢትዮጵያዊ መሆናችን ተዋውቀን ነገር ግን ዝም ተባብለን እንተላለፋለን ። በተለይ ሴቶች !! የሴቶች እህቶቼ አይጣል ነው ። ቢላ የምንስል እኮ ነው የምንመስለው 😁 አንድአንዶቹ ደግሞ ከንፈራቸውን ሁሉ ይነክሳሉ ። የሆነ ቦታ ተጣልተን ድንገት የተገናኘን የሚመስል ነገር ። ዛቻ የሚመስል። እኔማ ኧረ አንችዬ በያት ነው የሚያሰኘኝ። እውነት የእግዜር ሰላምታ ማንን ገደለ ? ጤና ይስጥልኝ ብሎ አንገት ዝቅ ማድረግ ።

እባካችሁ የዚች ልጅ ጥያቄ የብዙሀን ነው እና መንገድ ላይ ይሁን የሆነ ቦታ ስትገናኙ እንዴት ነሽ / ነህ ተባባሉ ። በተለይ ይቺን ልጅ ስታገኙ በደንብ ሰላም በሏት ። እኔም የናንተው ነኝ ለማለት ማህተብዋን ማውጣት ወይንም እናትዋ ጋር ደውላ በአማርኛ ማውራት የለባትም ።

ሰላምታ የእግዚያአብሄር ነው 🙏

ሰበር! መንግስት ከሀይማኖታችን ላይ እጁን ያንሳ || በህገወጥ መጅሊስ አንመራም ሲሉ የኮምቦልቻ ነዋሪዋች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ👇https://youtu.be/Z43BqONSAzohttps://youtu...
20/02/2023

ሰበር! መንግስት ከሀይማኖታችን ላይ እጁን ያንሳ || በህገወጥ መጅሊስ አንመራም ሲሉ የኮምቦልቻ ነዋሪዋች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ👇
https://youtu.be/Z43BqONSAzo
https://youtu.be/Z43BqONSAzo
https://youtu.be/Z43BqONSAzo

ሼር አድርጉት አደራ አደራ የዲን ጉዳይ ነው ችላ እንዳትሉትወሀቢያ አይወክለንም‼️ መሪዎቻችን ኡለማዎች ብቻ ናቸው ሰበር ዜና በዉቢቷ ኮምቦልቻ ከተማ ከዳር እስከዳር ያሉት ዑለሞቻችን ....

ራምሳ በመሻኢኮች ሸህ ሙሳ ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ሙሉ ራምሳ ኢትዮጵያ 👇👇👇👇👇👇👇https://youtu.be/Pf3wIi5PKzQhttps://youtu.be/Pf3wIi5PKzQhttps://yout...
01/11/2022

ራምሳ በመሻኢኮች ሸህ ሙሳ ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ሙሉ ራምሳ ኢትዮጵያ
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/Pf3wIi5PKzQ
https://youtu.be/Pf3wIi5PKzQ
https://youtu.be/Pf3wIi5PKzQ
ተለቀቀ 😍
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

መውሊድ ላይ የተቀረፀ ልዩ ራምሳ በሰይኽ ሙሳ ኮምቦልቻ ከተማ 2015 ላይ ትልልቅ መሻዒኾች በተሰበሰበበት ሙሉ ራምሳ .ሰላም ውድ የዩቲዩብ ቤተሰቦቼ በዚሁ ቻናሌ ላይ አንደዚህ አይነት አስተማ...

የትላልቅ ሰዎች መንዙማ ሸህ ሙሳ ስለ ረሱላችን ታሪክ👇👇👇https://youtu.be/7wZrmAV-I7Uhttps://youtu.be/7wZrmAV-I7Uhttps://youtu.be/7wZrmAV-I7U...
01/11/2022

የትላልቅ ሰዎች መንዙማ ሸህ ሙሳ ስለ ረሱላችን ታሪክ
👇👇👇
https://youtu.be/7wZrmAV-I7U
https://youtu.be/7wZrmAV-I7U
https://youtu.be/7wZrmAV-I7U
ተለቀቀ 😍
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

ሲረቱ ነብይ በሸይኽ ሙሳ ኮምቦልቻ ከተማ 2015 ላይ ትልልቅ መሻዒኾች በተሰበሰበበት ሙሉ መንዙማ.ሰላም ውድ የዩቲዩብ ቤተሰቦቼ በዚሁ ቻናሌ ላይ አንደዚህ አይነት አስተማሪ እና ቁም ነገር ያ...

😍ተለቀቀአይኗ የጠፋዋን ልጄን ካላገባህ ልዩ አስተማሪ ኢስላማዊ ታሪክ♡ ㅤ  ❍ㅤ    ⎙ㅤ  ⌲             ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉAl Azhar Production
01/11/2022

😍ተለቀቀ
አይኗ የጠፋዋን ልጄን ካላገባህ ልዩ አስተማሪ ኢስላማዊ ታሪክ
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Al Azhar Production

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Al Azhar Tube አል አዝሀር ቲዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Al Azhar Tube አል አዝሀር ቲዩብ:

Share