Horn Agora Review

Horn Agora Review We promote Democracy and integrated development in Horn of Africa

26/09/2026
ሐማ ቱማ ፣ማለት በዎላይትኛ ፣ እዉነት አምጣ(ስጠኝ) ፣የሚል ትርጉም አለዉ። ከብዕር ስሙ ጋር መገናኘቱን ግን እንጃ።
25/09/2026

ሐማ ቱማ ፣ማለት በዎላይትኛ ፣ እዉነት አምጣ(ስጠኝ) ፣የሚል ትርጉም አለዉ። ከብዕር ስሙ ጋር መገናኘቱን ግን እንጃ።

25/09/2026

ይሄ እንኳን የሳምሶናይት ፓርቲ ነው ! አቶ ኃይለማርያም ሲዳማን ከሐዋሳ ለማስወጣት ያደረገዉ ነገር የለም። እንዲህ አይነት የሰፈር ቦዘኔ ፓርቲ መሠረትኩ እያለ ባይቀልድብን ጥሩ ነው ።" ትብብር "ነን ባዮችም መግለጫዎች ከመዉጣታቸዉ በፊት ያንብቡ።

Humbo Press-ሁምቦ ፕረስ መገዳደልን ፣የድል ዜና እያልክ አትጻፍ። ሕዝብ አሰዳቢ አትሁን!
25/09/2026

Humbo Press-ሁምቦ ፕረስ መገዳደልን ፣የድል ዜና እያልክ አትጻፍ። ሕዝብ አሰዳቢ አትሁን!

በደርግ ጊዜ ሕወሓት ና ኦነግ በጋራ ለመሥራት ሲነጋገሩ ካልተግባቡበት ነገሮች አንዱ ፣ስለ ደርግ በነበራቸዉ ግንዛቤ ነበር። ሕወሓት ደርግ ፋሽስት ነው ይል ነበር ፤ ኦነግ ደግሞ ፋሽስት አይደ...
25/09/2026

በደርግ ጊዜ ሕወሓት ና ኦነግ በጋራ ለመሥራት ሲነጋገሩ ካልተግባቡበት ነገሮች አንዱ ፣ስለ ደርግ በነበራቸዉ ግንዛቤ ነበር። ሕወሓት ደርግ ፋሽስት ነው ይል ነበር ፤ ኦነግ ደግሞ ፋሽስት አይደለም ፣ አምባገነን ነው ይል ነበር።
እናም ስለ ብልጽግናና አብይም ፣ "ትብብር "የፈጠሩ ኃይሎች እንዲሁም ደጋፊዎቻቸዉ በአንድ በኩል ፤ አንዳንድ የኦሮሞ ሊህቃንና ድርጅቶች ልዩነት እያሳዩ ነው ።

ጌታቸው አሰፋ ላይ ቅሬታ ቢኖረኝም ፣ ቀላል ሰው እንዳልሆነ እገነዘባለሁ። ወይ እራሱ እልያም ፣ሌላ ሰዉ ስለሱ መጽሐፍ ቢጽፍ ፣ማንበብ እፈልጋለሁ።
25/09/2026

ጌታቸው አሰፋ ላይ ቅሬታ ቢኖረኝም ፣ ቀላል ሰው እንዳልሆነ እገነዘባለሁ። ወይ እራሱ እልያም ፣ሌላ ሰዉ ስለሱ መጽሐፍ ቢጽፍ ፣ማንበብ እፈልጋለሁ።

አይዞን ትግራይ
25/09/2026

አይዞን ትግራይ

Address

4 Kilo
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Horn Agora Review posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share