07/10/2023
አቶ አብነት ገብረመስቀል በቁጥጥር ስር ዋሉ።
በተለያዩ የንግድ ስራዎች እና በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ሀላፊነታቸው የሚታወቁት አቶ አብነት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል።
አቶ አብነት ቦሌ ታወርስ የተሰኘውን እና በተለምዶ "ወሎ ሰፈር" በሚጠራው አካባቢ የሚገኘውን የሳቸውና (40%) እና የሼክ መሀመድ አላሙዲን (60%) ባለቤትነት የተገነባ ህንፃ ከሼክ መሀመድ እውቅና ውጪ ከተለያዪ የመንግስት አካላት ጋር በመመሳጠር ወደ ራሳቸው ስም ሊያዞሩ ሞክረዎል በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ምንጭ:- ዘ ሪፖርተር