Source of Life International Chruch Prophet Bereket Fanta

Source of Life International Chruch Prophet Bereket Fanta Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Source of Life International Chruch Prophet Bereket Fanta, Addisabeba, Addis Ababa.

የሕይወት ምንጭ ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን መደበኛ ፕሮግራም እሁድ ከ3:00 እስክ 9:00 ማክሰኞ ማታ ከ10:00 እሰከ 2:00 የነፃ የመዉጣት ኘሮግራም ሐሙስ ጠዋት ከ10:00 እስከ 2:00 ድረስ የቃል የፈውሰ የአምልኮና የትንቢት ኘሮግራም
ንግድ ባንክ 1000332846233
አቢሲኒያ ባንክ 111878048
አዋሸ ባንክ 01336104744000 ለበለጠ መረጃ ሰ/ ቁ 0913738939/0926150741

ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 11/2018 አይቀርም
20/10/2025

ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 11/2018 አይቀርም

ሕዝቅኤል 37 (Ezekiel)12፤ ስለዚህ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፡— ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡— ሕዝቤ ሆይ፥ እነሆ፥ መቃብራችሁን እከፍታለሁ፥ ከመቃብራችሁም አወጣችኋለሁ፥ ወ...
19/10/2025

ሕዝቅኤል 37 (Ezekiel)
12፤ ስለዚህ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፡— ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡— ሕዝቤ ሆይ፥ እነሆ፥ መቃብራችሁን እከፍታለሁ፥ ከመቃብራችሁም አወጣችኋለሁ፥ ወደ እስራኤልም ምድር አገባችኋለሁ።
13፤ ሕዝቤ ሆይ፥ መቃብራችሁን በከፈትሁ ጊዜ ከመቃብራችሁም ባወጣኋችሁ ጊዜ፥ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ።
14፤ መንፈሴንም በውስጣችሁ አሳድራለሁ፥ እናንተም በሕይወት ትኖራላችሁ፥ በገዛ ምድራችሁም አኖራችኋለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ተናገርሁ እንዳደረግሁም ታውቃላችሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።

18/10/2025

ነገራችሁ ይተፋል እለተ እሁድ ጥቅምት 09/2018 ዓ/ም አብረን እናምልክ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ።

15/10/2025

ያለመናወጥ ተቀመጥ አዋጅ ይለወጣል ። አስ 5:9
የፀሎት መስመር 0913738939

15/10/2025

ለድነት እግዚአብሔር ያስቀመጠው መንገድ 10 ሳይሆን 1 አንድ ነው እርሱም ኢየሱስ ነው ።

ሮሜ 8 (Romans)1፤ እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።2፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።
13/10/2025

ሮሜ 8 (Romans)
1፤ እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።
2፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።

11/10/2025

እለተ እሁድ ጥቅምት 02/2018 ዓ/ም ከማለዳው 2:30 ጀምሮ ፡የመሻር ማለዳ ተጋብዛችኋል ።

10/10/2025

ጂን የተበሳጨበት ሰዎች ወንጌልን የሰሙበት ድንቅ የወንል ስርጭት መስከረም 30/2018

10/10/2025

ማሪያም እና ማሀሜድ አያድኑትም ኢየሱስ ለብቻው ያድናል ።

09/10/2025

የተሰቀለበት ሳይሆን የተሰቀለው ያድናል ።

06/10/2025

እለተ ማክሰኞ መስከረም 27/2018 ከቀኑ 11:30 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !

ዕብራውያን 9 (Hebrews)11፤ ነገር ግን ክርስቶስ ይመጣ ዘንድ ላለው መልካም ነገር ሊቀ ካህናት ሆኖ፥ በምትበልጠውና በምትሻለው በእጆችም ባልተሠራች ማለት ለዚህ ፍጥረት ባልሆነች ድንኳን...
06/10/2025

ዕብራውያን 9 (Hebrews)
11፤ ነገር ግን ክርስቶስ ይመጣ ዘንድ ላለው መልካም ነገር ሊቀ ካህናት ሆኖ፥ በምትበልጠውና በምትሻለው በእጆችም ባልተሠራች ማለት ለዚህ ፍጥረት ባልሆነች ድንኳን፥
12፤ የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም።

Address

Addisabeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Source of Life International Chruch Prophet Bereket Fanta posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share