01/08/2022
አንድ ታላቅ አባት ያስተማሩኝ... ትልቅ ትምህርት...
የሰው ልጅ አነዚህ ሶስት ነገሮች ካለያዘ በፍፁም ጥሩ ሊሆን አይችልም
1. ትዕግስት
2. ትህትና
3. በጎነት
ከሰው ልጅ ደግሞ መኖር የሌለባቸው
1. ትዕቢት
2. ኩራት
3. ቅናት
ሁሉም ጊዜ እርስ በእርስ መፈቃቀር ከቻላቹ ዓላማቹውን ታሳካላቹ ብለው መክረዋል።