የኦርቶዶክስ ልጆች ሚዲያ Ye Orthodox Lijoch Media

የኦርቶዶክስ ልጆች ሚዲያ Ye Orthodox Lijoch Media እውነተኛ የሆነውን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መሰረት ያደረገ መረጃ እናቀርብበታለን

ባለ ማህተብ ኦርቶዶክሳውያን ፅሁፉን እስከመጨረሻ ካነበባችሁ በኋላ ሼር አድርጉ አደራ ልዩ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ታላቋ ገዳም ግሸን ደብረ ከርቤ መነሻ መስከረም 17መመለሻ መስከረም 24በጉዞው ለ...
22/09/2025

ባለ ማህተብ ኦርቶዶክሳውያን ፅሁፉን እስከመጨረሻ ካነበባችሁ በኋላ ሼር አድርጉ አደራ

ልዩ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ታላቋ ገዳም ግሸን ደብረ ከርቤ
መነሻ መስከረም 17
መመለሻ መስከረም 24
በጉዞው ለይ በርካታ ገዳማትን እንጎበኛለን ተወዳጅ የሆኑ አባታችን መልአከ ኤዶም አባ ሕርያቆስ አባ ሕርያቆስ ወልደ ተክለሃይማኖት ቃለ እግዚአብሔርን እየመገቡን ይሄዳሉ ታዲያ መሄድ የምትፈልጉ ባለማህተቦች ከስር ባለው ቁጥር እየደወላችሁ ተመዝገቡ
0907609696
0967791717
0917394585

ይሄንን ዝማሬ አደምጡ እና ተባረኩበት ለወዳጆ ሼር አድርጉ Faaruu Afaan Oromoo kana dhaggeeffadha itti ebbifamaa sheer gochuu dhaan namoota he...
27/08/2025

ይሄንን ዝማሬ አደምጡ እና ተባረኩበት ለወዳጆ ሼር አድርጉ
Faaruu Afaan Oromoo kana dhaggeeffadha itti ebbifamaa sheer gochuu dhaan namoota hedduu bira nuuf ga'aa

​ ​ ​ ...

በ13/12/2017 ከምሽቱ 2ሰዓት ጀምሮ የመጨረሻው ገቢ ማሰባሰብያ መርሃ ግብር➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻ለደስታና ለምሥራች የሚላከው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ልደተ ክርስቶስን ለድንግል ማ...
14/08/2025

በ13/12/2017 ከምሽቱ 2ሰዓት ጀምሮ የመጨረሻው ገቢ ማሰባሰብያ መርሃ ግብር
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
ለደስታና ለምሥራች የሚላከው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል
ልደተ ክርስቶስን ለድንግል ማርያም እንዳበሰረው በጭንቅ ሰዓታችሁ ደርሶ የምስራች ዜና እንዲያበስራችሁ፣ አናንያ አዛርያ ሚሳኤልን (ሠለስቱ ደቂቅን) ከእቶነ እሳት እንዳዳነው በፈተናና በጭንቅ ውስጥ ለሆናችሁ ፈጥኖ እንዲደርስላችሁ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ተልኮ ለቅዱስ ቂርቆስና ለቅድስት ኢየሉጣ ተረዳኢ እንደሆናቸው በተራዳኢነቱ እንዲያግዛችሁ ኑ ይቺን በመጠናቀቅ ላይ ያለቺዉን በጋራ እንስራ።

“ እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ”
የሉቃስ ወንጌል 1፥19

በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ቅዱስ ገብርኤል ስለእናንተ በእግዚአብሔር ፊት ቆሞ እንዲማልድላችሁ ከፊት ከኋላችሁ ጥላ ከለላ ሆኖ እንዲጠብቃችሁ በአቅማችሁ ልክ እጃችሁን በመዘርጋትና በማገዝ የእግዚአብሔር ቤትን በጋራ እንስራ። ሁሉን ለሰጠን አምላክ ካለን ላይ ትንሽ ቀንሰን ቤቱ እናንፅ። ከተረፈው ላይ ሳይሆን ካለን ላይ ቀንሰን የገሃነም ደጆች የማይችሏት የእግዚአብሔር ቤት በጋራ እንስራ።

ለበለጠ መረጃ
➻0913157516
➻0911972400
➻0922096978
➻0923659400
➻0907609696
➻0923338430

CBE 👉 1000099932981
CBO 👉 1000064363167
AWASH 👉 01329950054900
[ደምቢ ቅዱስ ገብርኤል ቸርች ማሰርያ ]

የምንችለዉን በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እንሁን።ከበረከቱ ተካፋይ የሆናችሁ ለሌሎች አብነት ትሆኑ ዘንድ ያሰገባቹበትን ማረጋገጫ በዉስጥ ላኩልኝ።መልእክቱን ሼር በማድረግ እንተባበር።

የኔ መሃሪ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ fayyisaa kan koo faaruu afaan oromoo ሁላችሁም እየገባችሁ አዳምጡ ሼር አድርጉ ለሁሉ አዳርሱልኝ
08/08/2025

የኔ መሃሪ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ fayyisaa kan koo faaruu afaan oromoo
ሁላችሁም እየገባችሁ አዳምጡ ሼር አድርጉ ለሁሉ አዳርሱልኝ

​ ​ ​ ​ #የማለዳ​ ​ ...

18/07/2025

አስተውላችሁ ከሆነ
«ተመስገን»
ስንል ከንፈራችን አይነካካም። እስቲ ሞክሩት

14/07/2025

ብዙ ኦርቶዶክሳውያን
ስሟን ሳይጠሩ አይውሉም🤌💖
ማን ናት???

የቅዳሴ ልብሰ ተክህኖ አውልቀው " " በጸሎተ ቅዳሴ የተሳተፉት (አድንኑ ያሉት) ካህን መታገዳቸው ተገለጸ።ሐምሌ ፮/፳፻፲፯ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ የቅዳሴ ልብሰ ተክህኖ አው...
13/07/2025

የቅዳሴ ልብሰ ተክህኖ አውልቀው " " በጸሎተ ቅዳሴ የተሳተፉት (አድንኑ ያሉት) ካህን መታገዳቸው ተገለጸ።

ሐምሌ ፮/፳፻፲፯ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ

የቅዳሴ ልብሰ ተክህኖ አውልቀው " " በጸሎተ ቅዳሴ የተሳተፉት (አድንኑ ያሉት) ካህን መታገዳቸው ተገለጸ።

በነቢያትና በሐዋርያት መሠረትነት የታነጸችው፣ የጌታዋ የክርስቶስ ሙሽራ፣ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መጓዣ ማእበል የማያሰጥማት አማናዊት መርከብ፤ ክርስቶስ መሠረቷ፣ ሥርዐተ አበው መጎናጸፊያዋ፣ ቅዱስ ትውፊት ሐረጓ የሆኑላት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ሁሉንም አገልግሎቷን የምትፈጽመው ለሕያው ዘለዓለማዊ ዓላማ በሥርዐትና በልክ ነው።

በመሆኑም ቅዳሴው፣ ማኅሌቱ ፣የሰዓታቱ ሥርዐተ ጸሎት ብቻ ሳይሆን እንዴት ባለመንገድና በምን ዓይነት አለባበስና አቋቋም የምትፈጽመው ነገን በሚያስናፍቅ ውብ ሥርዓት ነው።

በተለይም ጸሎተ ቅዳሴ የሁሉም ጸሎታት መካተቻ፣ በሰማያዊ ሥርዓት በመላእክት ምስጋና የሚፈጸም በቀራንዮ ኮረብታ ላይ በመስቀሉ ዙሪያ ምንከትምበት ልዩ የጸሎት ሥርዓት ነው።

ታዲያ ይህ ሥርዓት በሚፈጸምበት ቅዱስ ቦታ ተገኝተው የሚያከናውኑ አገልጋዮች ቀኖናው በሚያዘው መልኩ ልብሰ ተክህኖ የሚሆናቸውን ለይተውና መርጠው እንዲሁም አስባርከው ይለብሳሉ። ከዚያም ከለበሱ በኋላ እስከ ፍጻሜው ድርስ ሳይቀይሩና ሳያወልቁ አገልግቶቱን ማከናወን እንዳለባቸው ሥርዓቱ ያዛል።

በቅዳሴ የሚለበሰው ልብሰ ተክህኖ የማይወለቅበት ምሥጢር ከነገረ ሥጋዌ፣ ከክርስትና ሕይወትና ከመንግሥተ ሰማያት ምሳሌያዊ ትምህርት ጋር እንደሚገናኝ ቅዱሳት መጻሕፍት ያስረዳሉ።

ይሁንና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በፈለገ ዮርዳኖስ ቅዱስ ዮሐንስና ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በሰኔ 29/2017 ዓ/ም የዕለተ ሰንበት የቅዳሴ ማጠናቀቂያ የተፈጸመው ኢ ቀኖናዊ ድርጊት ብዙዎችን አሳዝኖል።

የተፈጸመው ኢቀኖናዊ ድርጊትም ከዕለተ ሰንበት ጸሎተ ቅዳሴ መጨረሻ ላይ የቀደሰው ዲያቆን "አድንኑ አርእስቲክሙ ቅድመ እግዚአብሔር አምላክነ በእደ ገብሩ ካህን ከመ ይባርከነ" የሚለው ለመጨረሻው ማሰናበቻ ቡራኬ ዝግጁ ሚድረጊያ ጸሎትን ሥርዐተ ቅዳሴው ከሚያዘው ውጪ ኢቀኖናዊ በሆነ አለባበስ የመመረቂያ ጋውን በመልበስ ጸሎቱን ማከናወናቸውን በሰነድ ተረጋግጧል።

ይህንንም ተከትሎ የንፍስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ኢቀኖናዊ ድርጊቱን የፈጸሙትን አገልጋይ ጉዳዩ በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ መመሪያ ሰጪነት እስኪጣራና እስኪወሰድ ድረስ ከሥራና ከደመወዝ ማገዱን ገልጿል።

ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና ሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተፈጸመው ኢቀኖናዊ ድርጊትን በእጅጉ አዝነው አስተዳዳራዊ እርምጃ ለመውሰድና ቀኖና ለመስጠት ይቻል ዘንድ ጉዳዩን በዝርዝር የሚያጣሩ ልኡካንን የመደቡ ሲሆን ልኡካኑም በተሰጠው መምሪያ መሠረት ጉዳዩን እያጣሩ እንደሚገኙ የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

እነዚህን ልበ ብረሃኖች እንኳን ደስ አላችሁ በሏቸው  #ሄራን  #ሶልያና
13/07/2025

እነዚህን ልበ ብረሃኖች እንኳን ደስ አላችሁ በሏቸው #ሄራን #ሶልያና

መምህር ደረጀ ዘወይንየ በዛሬዉ ዕለት ከእስር በዋስ ተፈቶ ከቤተሠቦቹ ጋር ተቀላቅሏል‼️  🙏🙏🙏🙏
10/07/2025

መምህር ደረጀ ዘወይንየ በዛሬዉ ዕለት ከእስር በዋስ ተፈቶ ከቤተሠቦቹ ጋር ተቀላቅሏል‼️ 🙏🙏🙏🙏

ዛሬ በስውሯ ማርያም ድንቅ ነገር በክራንች መቶ  ቆሞ መሄድ አይችልም ነበር ፓራላይዝ ሆኖ ታሞ ገዳሙን በህልሙ አይቶ ተጠርቶ መጣ ጸበሎን ሲጸበል ዛሬ ቆሞ መራመድ ቻለ ክራንቹንም በጁ ያዘ እ...
10/07/2025

ዛሬ በስውሯ ማርያም ድንቅ ነገር በክራንች መቶ ቆሞ መሄድ አይችልም ነበር ፓራላይዝ ሆኖ ታሞ ገዳሙን በህልሙ አይቶ ተጠርቶ መጣ ጸበሎን ሲጸበል ዛሬ ቆሞ መራመድ ቻለ ክራንቹንም በጁ ያዘ እልልልልልልልልልል

ከአመታት በፊት ባርሴሎና የሚባለው የስፔን እግርኳስ ክለብ ሶስት የሚገርሙ እጥቂዎች ነበሩት።እነኚህ አጥቂዎች ሜሲ ኔይማር እና ሱዋሬዝ ይባላሉ።በዛን ወቅት የነበርነው የባርሳ ወይም የተቀናቃኙ...
09/07/2025

ከአመታት በፊት ባርሴሎና የሚባለው የስፔን እግርኳስ ክለብ ሶስት የሚገርሙ እጥቂዎች ነበሩት።እነኚህ አጥቂዎች ሜሲ ኔይማር እና ሱዋሬዝ ይባላሉ።በዛን ወቅት የነበርነው የባርሳ ወይም የተቀናቃኙ ክለብ ደጋፊዎች ይሄ ክለብ ሶስቱ ተጫዋቾች ከሌሉ ጨርሶ የሚፈርስ ክለቡንም የሚደግፍ ሰው ፈፅሞ የሚጠፋ ይመስለን ነበር።ባርሴሎና የሚባለው ክለብ ሶስቱ ተጫዋቾች ከመፈጠራቸው በፊት እንደነበረ ሶስቱ ባይኖሩም መኖሩ እንደሚቀጥል ረስተነው ነበር።
የሚገርመው ነገር ሜሲ ኔይማር እና Suarez ክለቡን ከለቀቁት አመታት ተቆጥረዋል። ሶስቱም ተጫዋቾች ክለቡን ከለቀቁት በኋላ የድሮ ዝናቸው እንጂ የፈጠሩት አንድም አዲስ ታሪክ አንድም አዲስ ነገር የለም ።እንደውም ባርሳ እያሉ በገነቡት ስም ነው ሁሉ ቀጣሪ የሚያገኙት።
ባርሴሎና ግን በአዳዲስ እና ወጣት ተጫዋቾች አሁንም ከከፍታው ማማ ላይ ተቀምጦ አለ።

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
PO.BOXJIMMA11

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኦርቶዶክስ ልጆች ሚዲያ Ye Orthodox Lijoch Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category