
18/05/2025
ዱንያ ማለት እንደ አጭር ብርድልብስ ናት
ፊትህ ስትሸፍኘው እግርህ ይገለጣል
እግርህ ስትሸፍነው ፊትህ ይገለጣል
እንደዛ እያለ ሞት ይመጣል
የሰው ልጅ አንደኛው ቢሰጠው ሁለተኛ ይመኛል
ሁለተኛ ቢሰጠው እንዲሁም ሌላ ይመኛል
አፈር እንጂ የሰው ልጅ ሆድን ሚሞላ የለም ብለውናል
የአላህ መልእክተኛ (SAW)🥰
Ahmed Asfa Jabir Mustefa