ሸብሸቦ ዘ- ኢትዮጵያ

ሸብሸቦ ዘ- ኢትዮጵያ ኮሙኒኬተር

28/08/2023

Check out Melak 💚💛❤'s video.

04/06/2023

#ውድ የፊስቡክ ጓደኞቼ ከታች ያስቀመጥሁትን የቲክ ቶክ አካውንቴን በማድረግ እንድትተባበሩኝ በአክብሮት እጠይቃችኋለሁ‼

#አመሰግናለሁ‼

tiktok.com/

እስኪ ማነው በፍጥነት መመለስ የሚችል⁉ከታች በፎቶው የሚታዩ የዶማዎች ብዛት ስንት ነው?😂
03/06/2023

እስኪ ማነው በፍጥነት መመለስ የሚችል⁉

ከታች በፎቶው የሚታዩ የዶማዎች ብዛት ስንት ነው?😂

03/06/2023

ከሀይልሾ ሲረከበን 120 ሚሊየን ነበርን አሁን 100 ሚሊዮን አደረሰን‼🙆‍♀️

አቤት አቀናነስ⁉

01/06/2023

#ወገን በኑሮ ጣሳ እየተሰፈርሁ ተቸገርሁ‼
ምን ላድርግ⁉

31/05/2023

በሀይማኖቴ እና በሀገሬ አልደራደርም ‼

 #ለዚህ ህዝብ ፍቅር እንጂ ጭንቀት መስጠት አስፈላጊ አልነበረም‼
29/05/2023

#ለዚህ ህዝብ ፍቅር እንጂ ጭንቀት መስጠት አስፈላጊ አልነበረም‼

28/05/2023

ምነው ችግሬን ሁሉ እንደ ግንቦት 20 መርሳት ብችል⁉🤣

ከዚህ ምርጥ ፎቶግራፍ ውስጥ እኔ የትኛው እንደሆንሁ ያወቀ የ 2 ሺህ ብር ተሸላሚ ይሆናል።በ 24 ሰዓት ውስጥ ትክክለኛውን መልስ ያገኘ የሽልማቱ ተቋዳሽ ይሆናል።ማሳሰቢያ‼መላሾች በውስጥ በመ...
28/05/2023

ከዚህ ምርጥ ፎቶግራፍ ውስጥ እኔ የትኛው እንደሆንሁ ያወቀ የ 2 ሺህ ብር ተሸላሚ ይሆናል።

በ 24 ሰዓት ውስጥ ትክክለኛውን መልስ ያገኘ የሽልማቱ ተቋዳሽ ይሆናል።

ማሳሰቢያ‼
መላሾች በውስጥ በመስመር የባንክ አካውንታቸውን ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

27/05/2023

ወደ ሞስኮ የአማርኛ መምህር ሁኘ መሄድ እፈልጋለሁ‼ማንን ላናግር⁉

 #ያቀፈህ ሁሉ ወዳጂ እንዳይመስልህ?
25/05/2023

#ያቀፈህ ሁሉ ወዳጂ እንዳይመስልህ?

ማንኛውንም ወቅታዊ መረጃዎች ለማገኘትና የልብዎን በነፃነት ለመተንፈስ ይህን የፌስቡክ ገጽ ለወዳጂ ዘመድዎ ያጋሩ፤   and   ያድርጉ‼ #እናመሰግናለን 🙏
25/05/2023

ማንኛውንም ወቅታዊ መረጃዎች ለማገኘትና የልብዎን በነፃነት ለመተንፈስ ይህን የፌስቡክ ገጽ ለወዳጂ ዘመድዎ ያጋሩ፤ and ያድርጉ‼

#እናመሰግናለን 🙏

በከተማችን እንደ አሸን የፈሉት አንዳንድ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች በየመንገዱ እንደቁራ መጮህና የኗሪዎች ሰላም እጦት‼😭
23/05/2023

በከተማችን እንደ አሸን የፈሉት አንዳንድ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች በየመንገዱ እንደቁራ መጮህና የኗሪዎች ሰላም እጦት‼😭

ተነጋግሮ መግባባት እና መፍትሄ ማምጣት ሲቻል፣እንደዚህ መሆን ተገቢ አልነበረም‼😡
21/05/2023

ተነጋግሮ መግባባት እና መፍትሄ ማምጣት ሲቻል፣እንደዚህ መሆን ተገቢ አልነበረም‼😡

  ‼🤣🤣
20/05/2023

‼🤣🤣

18/05/2023

ሴቶች ወንድ ሮቦት ይሰራልን እያሉ ማጉረምረም መጀመራቸው ተነግረ‼🤣

  በ1912 ዓ.ም ቲያትር እየተመለከቱ‼❤ 🇪🇹@አዲስ አበባ
18/05/2023

በ1912 ዓ.ም ቲያትር እየተመለከቱ‼❤ 🇪🇹

@አዲስ አበባ

 ‼🤣
10/10/2022

‼🤣

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሸብሸቦ ዘ- ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share