Abby Dame Eth

  • Home
  • Abby Dame Eth

Abby Dame  Eth Poetry sharing and different training PPT

04/02/2025

የሴት ልጅ ብቃት፡፡
ይከፈት እንጂ ከላይ ሰማይ በሮች ቢዘጉም ቢኖር ከልካይ
ካለኔ ባዩ እታች ቢገፋም ሰልፉ ቢበዛም ፍንጭ ባይታይ!
በወግ በማመን የሚያሳንሰን እሚረዳ ባይኖር የእኛን ጉዳይ!
እየገባቸው የሚያሳንሱ የሴትን ብቃት የሚሸፍኑ እንዳትታይ
እራሷን ገልጣ ተግታ ስትሰራ ብቃቷ ያወራል ትውልድ አስኪያይ
የሃገሬ ሴቶች ምንጭ ያፈልቃሉ ማስተዋል ጠፍቶ ባይኖር ከልካይ፡፡
እንማር እኒጂ በትጋት እሮጠን በየሙያችን ከጥበብ ጎራ
እንቅሰም እንጂ ከአበባችን በመተባበር እንደ ንብ አውራ
እኩል ከሚያደርግ ከሚያሳልፈን ከጎጂ ባህል ፈታኝ መከራ
እንድንሰለፍ ከአስተዋይ ወንዶች ልክን ከሚያውቁ ጠቢባን ጋራ
በጽናታችን በብቃታችን ላልበራላቸው የእውቀት ችቦ እንድናበራ
በጎጂ ባህል ባልሰለጠነ ሴት ለሚገፉ ለማይገባቸው የወንድ ደንቃራ፡፡
እንኑር እንጂ በትጋት ጸንተን በጽድቅ ጸሃይ ቢኖር መገፋት
እንጣር እንጂ በሰጠን ጊዜ ሳትጠልቅ ጸሃይ ተግተን ለማልት
እንቁም እንጂ ለስራ ተግተን በእውነት ጉዞ ፍሬ ለማፍራት
የዘመን ጌታ ይደርስልናል ስቦ ሊያወጣን አንገት ከመድፋት
በዘመናችእ በድንቅ አመራረ የተቀየረ የአይን ተአምራት
በተግባር ታየ በከንቲባችን ጀግኒት አዳነች የሴት ልጅ ብቃት፡፡

Address


Telephone

+251978904773

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abby Dame Eth posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abby Dame Eth:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share