ወልቃይት - ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ

ወልቃይት - ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ወልቃይት - ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ !

Emperor Menelik 1896    #ታሪካችን
13/11/2024

Emperor Menelik 1896

#ታሪካችን

28/08/2024

አረቄ እንደሚወድና ሳይጠጣ እንደማይወል እየተናገረ እያሳቀን አልፏል !

ባቡጁ ነፍስሕ በሰላም ትረፍ 🙏

ሰንበተ ክቡር 🙏🙏አላችሁ ግን ?
21/07/2024

ሰንበተ ክቡር 🙏🙏

አላችሁ ግን ?

አማራ !
21/07/2024

አማራ !








" የገሃነም ደጆች አይችሏትም !"ልደታ ማርያም | አዲስ አበባ ሜክሲኮ 🌴
09/05/2024

" የገሃነም ደጆች አይችሏትም !"

ልደታ ማርያም | አዲስ አበባ ሜክሲኮ 🌴

ወጣት ሱራፌል በጎንደር ከተማ ተወልዶ ያደገ ገና የ19 ዓመት ልጅ ነው ከቤተሰቦቹ ጠፍቶ ሊብያ ሂዶ አጋቾች ይዘውት 750000 ብር ተጠይቋል እናቱ ወይዘሮ የዝና ልጀን አትርፉልኝ በማለት እየ...
08/05/2024

ወጣት ሱራፌል በጎንደር ከተማ ተወልዶ ያደገ ገና የ19 ዓመት ልጅ ነው ከቤተሰቦቹ ጠፍቶ ሊብያ ሂዶ አጋቾች ይዘውት 750000 ብር ተጠይቋል እናቱ ወይዘሮ የዝና ልጀን አትርፉልኝ በማለት እየተማጸነች ትገኛለች ከዚህ በፊት ሁለት ወንድ ወጣት ልጆቿን በሞት የተነጠቀችው እናት የመጨረሻ ልጇን የአይኗ ማረፊያ የሆነውንም በከፍተኛ ስቃይ በአጋቾች እጅ ይገኛል ስለዚህ ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ሁሉም የአቅሙን ይዘረጋልኝ እያሉ እየተማጸኑ ይገኛል።

አካውንት ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000037708104 የዝና በላቸው መንገሻ

ሸር በማድረግ ለሌሎች እንድታጋሩ በፈጣሪ ስም ተጠይቃችሗል

እኒህን አባት አስታወሳችሗቸዉ አይደል ?" ሎሚ ልሸጥ ብወጣም የሚገዛኝ አላገኘሁም። ኑሮ ፊቷን አዞረችብኝ " ብለው የብዙዎችን ኑሮ የገለጡት አባት ናቸው።ታዲያ አሁን ደጋፊ ኢትዮጵያዉያን ከግ...
08/05/2024

እኒህን አባት አስታወሳችሗቸዉ አይደል ?

" ሎሚ ልሸጥ ብወጣም የሚገዛኝ አላገኘሁም። ኑሮ ፊቷን አዞረችብኝ " ብለው የብዙዎችን ኑሮ የገለጡት አባት ናቸው።

ታዲያ አሁን ደጋፊ ኢትዮጵያዉያን ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ለግሰዋቸዋል። ፈጣሪ ምክንያት እየፈለገ ልጆቹን ይደግፋል።

ረጂም እድሜ እና ጤና ለአባታችን 🙏

የሐዋርያው ቅ/ማርቆስ (6 ኪሎ ማርቆስ) 100ኛ ዓመት !ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም !
07/05/2024

የሐዋርያው ቅ/ማርቆስ (6 ኪሎ ማርቆስ) 100ኛ ዓመት !

ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም !

አፋር LOVE አማራ ❤                 Yihalem Lakew
22/04/2024

አፋር LOVE አማራ ❤



















Yihalem Lakew

መርካቶ | Merkato !
21/04/2024

መርካቶ | Merkato !











Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወልቃይት - ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share