Fiseha Desta

Fiseha Desta Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fiseha Desta, Newspaper, .

28/05/2024
21/05/2024
20/10/2023

#የትርፍ አንጀት ሕመም

ምክንያቱ

የትርፍ አንጀት በሽታ ብዙውን ጊዜ የሚከሰተው የትርፍ አንጀቱ በሰገራ፥ በሌላ እንግዳ አካል ወይም በካንሰር ስዘጋ ነው። የትርፍ አንጀት ሲቆስል ስለሚያብጥ የሚዘጋው በቁስለትም ሊሆን ይችላል።
በሽታው የሚከሰተው ባክተሪያዎች የትርፍ አንጀትን ግድግዳ ሲወሩትና ሲያቆስሉት ነው።

ምልክቶቹ

የትርፍ አንጀት በሽታ ምልክቶች በእርግጥ የህመሙን ስሜት ቦታ ለማመልከት አስቸጋር ቢሆንም በእምብርት አከባቢ የህመም ስሜት መሰማት፥ የምግብ ፍላጎት መቀነስ፥ የሆድ ህመም እንደጀመረ ማቅለሽለሽና ማስታወክ፥ ከ38 እስከ 39.2 ድግር ሲሸልስ የሚደርስ የሰውነት ሙቀት መጨመር፥ ሽንት በሚሸናበት ጊዜ የህመም ስሜት መሰማት፥ እና ተቅማጥ ጥቅቶቹ ናቸው።

ምርመራው

የትርፍ አንጀት በሽታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተለዋወጠ ስለሆነ ምርመራውን ለማካሔድ እጅግ አስቸጋር እየሆነ ነው። በሽታውን ለመመርመር ብዙ ጊዜ የጤና ባለሙያው ምልክቶቹን በማየት፥ የጤንነት ሁኔታውን ከበሽተኛው በመጠየቅና የሆድ ምርመራ በማድረግ ሊያውቅ ይችላል። ምርመራውም የህመሙን ሁኔታ ለማወቅ በሽተኛውን የሚያመው አከባቢ ጫን በማለት የአካላዊ ምርመራ በማድረግ፥ የበሽተኛው ሰውነት መመረዙን የሚያሳዩ ከፍተኛ ነጭ የደም ሴል በብዛት መኖሩን የደም ምርመራ በማድረግ፥ እና የሽንት ምርመራ በማድረግ ማወቅ ይቻላል።

መከላከያው

በአብዛኛው ከፍተኛ የሆነ ቃጫነት ያለበትን ምግብ በብዛት በማይመገቡ አገሮች ውስጥ የትርፍ አንጀት በሽታ አናሳ እንደሆነ ጥናቶች ያመለክታሉ። ይህ ለምን እንደሆነ በእርግጥ አይታወቅም፤ ሆኖም ግን እንደ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉት ከፍተኛ ቃጫነት ያለበት ምግብ ሰገራችንን ስለሚያለሰልሰው፥ በትርፍ እንጀት ሄደው መወተፍን ስለሚቀንስ ሊሆን ይችላል። ቃጫነት ያለባቸው ምግቦችም ሁሉም የአገዳ እህሎች፥ ስንዴ፥ ሩዝ እና ፓስታ፥ እንደ ካሮት ያሉ የሥራሥር አትክልቶች፥ እና ፍራፍሬዎች ናቸው። እነዚህን ምግቦች ማዘውተር የትርፍ አንጀት በሽታን ለመከላከል ይጠቅማል::

አንድ ሰይጣን መጥቶ ህዝብን ለማጫረስበቃንቃ ለይቶ ከዛ እዚ ድረስ የሚጋደል ካለ በል ስለተባለራሱም ሰይጣን ነው ያውም የጀለለህዝብ ከህዝብ ጋር በዘር አንዋጋም አዋጊ ገለል በል አንተን አንፈ...
01/10/2023

አንድ ሰይጣን መጥቶ ህዝብን ለማጫረስ
በቃንቃ ለይቶ ከዛ እዚ ድረስ
የሚጋደል ካለ በል ስለተባለ
ራሱም ሰይጣን ነው ያውም የጀለለ
ህዝብ ከህዝብ ጋር በዘር አንዋጋም
አዋጊ ገለል በል አንተን አንፈልግም።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fiseha Desta posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share