Shewa View የሸዋ አይን

Shewa View የሸዋ አይን This page is aimed to give timely and real information about Ethiopia
ስለሸዋ እናቀርባ?

09/08/2024
29/03/2024

"ዝናብ ዘንቦ ዘንቦ ፣ ሲበቃው ያባራል
በሰው ደም እና እምባ
እየበሰበሱ ፣ መኖር ግን ይመራል"
ያልሽኝን እያሰብኩ ፣ ዶፍ ዝናብ ቢጥልም
እየበሰበስኩኝ
ወዳንቺ 'መጣለሁ ፣ ከቶ አልጠለልም፡፡
ከዝናብ ነው እንጂ ...
ጥላው ከገዳዮች ፣ እኔን አያስጥልም።

(በላይ በቀለ ወያ)

12/03/2024

የሸዋ አበባ

08/08/2023

ከሸዋ ህዝባዊ ጥምር ጦር ደብረብርሀን የተሠጠ መግለጫ!!

በበርካታ አቅጣጭ የመጣውን የአብይን ቡድን በሚያስደምም ጀግ ንነት ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቀን ከፊት የመጣውን ኃይል ደምስሰን ከተ ማችን መቆጣጠራችንን ይታወቃል::

በመሆንም ቡድን የደረሰበትን ውርደትና ኪሳራ ለማካካስ በማሰብ
በርካ ሀይል ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢወች በመሰብሰብ የሀገር መከላከያ ዩኒፎርም በማልበስ በበርካታ ከባድ መሳሪያ ታጅቦ
ወደ ከተማው መግቢያ በሮች በማስጠጋት እንቅስቃሴዎች መጀ መሩ እውን ነዉ።

ይህ ኃይል አማራ ጠልና ለአማራ ህዝብና ከተሞች ምንም ርህራሄ የሌለው ፈሪ ግን ጨካኝ ቡድን:ለንፁሃን ለሴትና ለህፃናት በአጠቃ ላይ ሲቪሊያን ላይ በብዙ እጥፍ የሚከፋ ኃይል በመሆኑ ምክንያ ት እጅግ ብስለት ስክነትና ለህዝባችን እውነተኛ አሌኝታነታችንን ለማሳየት በማሰብ ያለምንም ቶክስ ልውውጥ በኃይል በቀላሉ የተቆጣጠርነውን ከተማችንን በሰላም ለቀን ወሳኝ ስትራቴጅካዊ
ቦታን ይዘን እንገኛለን።

ህዝባችን እንዲያውቅልን የምንፈልገው እውነት ተቆጣጥረን የለቀ ቅነውን ከተማ አይደለም የትኛውንም ከተሞች በፈለግን ሰዓት የመ ቆጣጠር አቅሙ እንዳለንና የትኛውም ቡድን ሊከለክለን እንደ ማይ ችል ማወቅ ግን ይኖርበታል።

ነሐሴ 2/2015
ሸዋ ደብረብርሀን

Address

Addis Ababa
1245

Telephone

+251900000000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shewa View የሸዋ አይን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share