ቅምሻ

ቅምሻ ቅምሻ Is a cutting-edge digital media company at the forefront of the ever-evolving landscape of online content & communication in Ethiopia.

In tribute to the birthplace of coffee, Starbucks has launched a new single-origin coffee sourced from Ethiopia's Sidama...
25/01/2025

In tribute to the birthplace of coffee, Starbucks has launched a new single-origin coffee sourced from Ethiopia's Sidama region. This blonde roast, available across North America this winter, boasts a unique flavor profile with floral aromas and notes of tangerine and lemon balm.

Ethiopia's Coffee Legacy
Coffee is central to Ethiopia's economy and culture. The country is Africa's largest coffee producer, with nearly a quarter of its population relying on the crop for their livelihood. The centuries-old Ethiopian coffee ceremony further highlights the deep cultural significance of coffee as a symbol of hospitality and connection.

Highlighting Single-Origin Coffee
"The blonde roast really highlights the unique flavor range of Ethiopian coffee," said Leslie Wolford, a Starbucks coffee developer. The coffee bag's design also honors Ethiopian traditions by featuring the Jebena, a traditional black clay coffee brewer used in the Ethiopian coffee ceremony.

Behailu Gebremariam, General Manager of Starbucks' Farmer Support Center in Addis Ababa, expressed his pride in Ethiopia's role in the global coffee scene. "Coffee is everything to me," he said.

This launch also educates consumers about single-origin coffees. Single-origin beans, sourced from a specific region, offer a distinct taste compared to blended coffees. Ethiopian coffee, for many, serves as an introduction to the world of diverse coffee flavors.

In today’s fast-paced digital landscape, reliable and fast internet connectivity is not just a convenience but a necessi...
17/01/2025

In today’s fast-paced digital landscape, reliable and fast internet connectivity is not just a convenience but a necessity for businesses of all sizes. For many entrepreneurs, business owners, and companies in Ethiopia, internet disruptions or slow speeds can spell lost opportunities, reduced productivity, and unhappy customers. The recently introduced AirFiber wireless internet product by Safaricom Ethiopia meanwhile is emerging as a game-changer for businesses that demand guaranteed speeds, reliable backup options, and connectivity in semi-urban areas where traditional internet solutions fall short. Read more...

In today’s fast-paced digital landscape, reliable and fast internet connectivity is not just a convenience but a necessity for businesses of all sizes. For many entrepreneurs, business owners, and companies…

Ethiopia’s Ambassador to Kuwait Sied Muhumed Jibril Confers with Vice President for planning of Kuwait University Profes...
25/06/2024

Ethiopia’s Ambassador to Kuwait Sied Muhumed Jibril Confers with Vice President for planning of Kuwait University Professor Asad al-Rashed.
The two sides held a wide-ranging discussion on the ways to strengthen the relationship between the higher educational institutions of both countries’

On the occasion, Ambassador Sied expressed gratitude for the scholarship opportunities given by the government of Kuwait to Ethiopians every year.

He also explained about the presence of internationally competitive government and private higher education institutions in Ethiopia, that have been contributing many problem-solving research results in the past years and will continue to contribute in the future as centers of excellence in research.

In addition, the ambassador discussed the ways to conduct joint education and training experience exchanges with Kuwait University, and conduct joint research that is critical to the development of a country and addresses problems.

Finally, Ambassador Sied requested for additional scholarship programs due to the presence of a large number of Ethiopians in Kuwait.

Professor Asad al-Rashed, on his part, mentioned that the Kuwait university will look forward working with universities in Ethiopia in the fields of science, engineering, medicine, energy and agriculture and also exchanging education and training experience.

He said in order to provide additional scholarship programs to Ethiopians at Kuwait University every year, the mission need to submit an official request to the concerned party and that Kuwait University will provide the necessary support.

Across Africa, aspiring filmmakers dream of turning their visions into stories. The MultiChoice Talent Factory, a fully ...
25/06/2024

Across Africa, aspiring filmmakers dream of turning their visions into stories. The MultiChoice Talent Factory, a fully funded film scholarship program, empowers these dreamers in Ethiopia by offering life-changing training. Read more...
https://kiemesha.com/2024/06/25/ethiopian-youth-storytellers-from-addis-ababa-to-international-acclaim-with-mtf/

Left to Right, above: Fisehatsihon Nibret, Yoseph Baye, Nahusenay Dereje, Melkamu HaileLeft to Right, bottom: Habtamu Mekonen, Mihret Werede, Henock Teshome, Elshaday Birhanu Across the vibrant tapestry of Africa, young…

የሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ለሴቶች 80% ቅናሽ ይዞላችሁ መጥቷል።ከሳፋሪኮም ጋር በመማር ስራዎችን የማግኘት እድልዎን ያሳድጉ። የዲጂታል ክህሎቶችን እና ሰርተፊኬቶች ያግኙ።አሁኑኑ ይመዝገቡ: ...
23/06/2024

የሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ለሴቶች 80% ቅናሽ ይዞላችሁ መጥቷል።ከሳፋሪኮም ጋር በመማር ስራዎችን የማግኘት እድልዎን ያሳድጉ። የዲጂታል ክህሎቶችን እና ሰርተፊኬቶች ያግኙ።

አሁኑኑ ይመዝገቡ: https://bit.ly/4bjvaKm

ፐርፐዝ ብላክ ባለፉት ሶስት ሳምንታት ዉስጥ የተቋሙ ሁሉም የባንክ ሂሳቦች መዘጋታቸውን ባለፈው ሳምንት በሰጠው መግለጫ መግለፁ ይታወሳል።የፐርፐዝ ብላክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ ...
22/06/2024

ፐርፐዝ ብላክ ባለፉት ሶስት ሳምንታት ዉስጥ የተቋሙ ሁሉም የባንክ ሂሳቦች መዘጋታቸውን ባለፈው ሳምንት በሰጠው መግለጫ መግለፁ ይታወሳል።የፐርፐዝ ብላክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ በኦንላይን ከአሜሪካ በሰጡት መግለጫ በመንግስት በደረሰባቸው ግፍ ከሀገር መሰደዳቸውን እና እንደሌባ ያልፈፀሙት ክስ እንደተመሰረተባቸው አስታውቀዋል።

እንደ ዶክተር ፍሰሀ ማብራሪያ የተከፈተባቸው ክሶች ውስጥ ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር፣ፅንፈኛ ቡድንን በመደገፍ፣በወንጀል የተገኘን ገንዘብ በማዘዋወር፣ሙስና እና በዘር እና በሀይማኖት ሽፍን የሚሉ ክሶች አንደሚሉ ገልፀዋል።

ይህክስ የተመሰረተብኝ ያሉት አቶ ፍሰሀ ከመንግስት ካላቸው አካላት 200 ሚሊየን ብር ጉቦ ተጠይቄ አልከፍልም በማለቴ ነው ብለዋል።የተጠየቁትን ጉቦ ከሰጠው በባንክ አካውንታቸው ላይ የተጣለው እግድ እንደሚነሳ ምንም አይነት ስራ መስራት ቢፈልጉ ከመንግስት ድጋፍ እንደሚደረግላቸው እና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋርም ቁጭ ብለው እንዲወያዩ እንደሚያመቻቹላቸው እና አብረዋቸው እንደሚሰሩ ቃል መግባታቸውን ተናግረዋል።

ጉቦ እንድከፍል የተጠየኩበት የስልክም ሆነ የተለያዩ ማስረጃዎች እጃቸውም ላይ እንዳለ ገልፀዋል።ዶክተር ፍሰሀ አሁን ከሀገር የወጣሁትም እስርንም ፈርቼ ሳይሆን በህይወቴ ዛቻ እና ማስፈራራት ስለደረሰኝ ህግ በሚከበርበት ሀገር ሆኜ እታገላለው ብዬ ነው ብለዋል።ዶክተር ፍሰሀ የዚህ ዋና መነሻ ብለው የሚያስቡት ተቀማጭ ገንዘባችን የነበረበት አዋሽ ባንክ በቂ ወለድ ሊሰጠን ባለመቻሉ ገንዘባችንን የተሻለ ወለድ ሊሰጠን ወደተዋዋልነው ሕብረት ባንክ ለመዘዋወር ጥረት ስናደርግ መሆኑን እና ገንዘባችንን አግተው ማስፈራራት መጀመረቻውን ጨምረው ተናግረዋል።

ዶክተር ፍሰሀ አሁንም በሀገሬ ተስፍ አልቆርጥም ለሀገሬ እና ለወገኔ መስራቴን አላቆምም ተስፍም አልቆርጥም ከአላማዬም ዝንፍ አልልም ብለዋል።ዶክተር ፍሰሀ በማጠቃለያቸው ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይን ለማግኘት ከዚህ በፊት ጥረት ቢያደርጉም አለማሳካቱን አስታውሰው አሁንም ይህ የተጠየቅነውን ጉቦ እርሳቸው ያቁታል ብለው እንደማያስቡ ሆኖም እርሳቸው በሾማቸው ሰዎች መሆኑን ተናግረዋል።

በመሆኑም የደረሰብንን ግፍ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተረድተው እንዲያነጋግሩን የደህንነት የሰላም እና ሰባአዊ መብታችንን እንዲከበር እንዲያደርጉ ለዚህ መፍትሄ ከእሳቸው ውጭ ማንም እንደማይፈታው ገልፀው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል።ዶክተር ፍሰሀ ከአሁን በፊት የዩኒቲ ዩንቨርስቲ ባለቤት በነበርኩበት ግዜ ተመሳሳይ የጉቦ ጥያቄ ገጥሞኝ ተማርሬ ከሀገር ብወጣም የአሁኑ ግን በብዙ መንገድ ግፍ የበዛበት እንደሆነ ተናግረዋል።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እንዳስታወቀው በየወረዳው የአከራይ እና ተከራይ ምዝገባ እየተካሄደ ሲሆን በቀሪዎቹ 15 ቀናት ውስጥ ያልተመዘገቡ አከራዮች፤ ሳይመዘገብ የሚቆዩ የሁ...
22/06/2024

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እንዳስታወቀው በየወረዳው የአከራይ እና ተከራይ ምዝገባ እየተካሄደ ሲሆን በቀሪዎቹ 15 ቀናት ውስጥ ያልተመዘገቡ አከራዮች፤ ሳይመዘገብ የሚቆዩ የሁለት ወራት ቤት ኪራይና ምዝገባ ሳያደርጉ በተቆጣጣሪ አካል አሰሳ የሚገኙ ደግሞ የሶስት ወራት የቤት ኪራይ እንደሚቀጡ ተገልጿል ።

Beiqi Foton Motor Co., Ltd, a Chinese vehicle manufacturer, has announced its desire to engage in the production of elec...
22/06/2024

Beiqi Foton Motor Co., Ltd, a Chinese vehicle manufacturer, has announced its desire to engage in the production of electric vehicles (EVs) in Ethiopia to support the country's transition to electric mobility.

The announcement was made on Thursday as the Chinese automaker's delegation met with Dengue Boru, Ethiopian minister of state for transport and logistics, to discuss the company's plan to begin manufacturing EVs in the East African country.

Boru said the government welcomes the Chinese company's intention to produce EVs in Ethiopia by offering a wide range of tax-related and other incentives.

He stressed that the government is committed to curbing the effects of climate change through the introduction of electric-powered vehicles and the planting of billions of trees across the country.

Chang Rui, chief executive officer of the Beiqi Foton Motor Company, said his company will make greater contributions to the production of energy-saving and pollution-free EVs in Ethiopia.

"The Beiqi Foton Motor Company will also conduct scientific and technological research to further promote the sector in Ethiopia," Chang said, adding that the company will soon start producing and marketing electric cars in Ethiopia.

የኢትዮጵያ ሴት የሕግ ባለሞያዎች ማህበር በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ በአጋቾቿ ተገድላ የተቀበረችውን ታዳጊ ማህሌት ተኽላይ በተመለከተ አስቸኳይ ፍትህ እንዲሰፍን ጠየቀ። ማህበሩ "በአሰቃቂ ሁ...
21/06/2024

የኢትዮጵያ ሴት የሕግ ባለሞያዎች ማህበር በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ በአጋቾቿ ተገድላ የተቀበረችውን ታዳጊ ማህሌት ተኽላይ በተመለከተ አስቸኳይ ፍትህ እንዲሰፍን ጠየቀ።

ማህበሩ "በአሰቃቂ ሁኔታ ለ91 ቀናት ታግታና በግፍ ተገድላ አስከሬኗ ተቀብሮ የተገኘችውን ታዳጊ ተማሪ ማህሌት ተኽላይ ጉዳይ አስቸኳይ ፍትህ እንዲያገኝ" ጥሪ አቅርቧል።

በየዋህ ታዳጊ ሴቶች ላይ የሚፈጸመው ኢ-ምክንያታዊ ጥቃት የታዳጊና ወጣት ሴቶችን የወደፊት ተስፋ እያጨለመ ይገኛል ይገኛል ያለው ማህበሩ፤ ጥቃት አድራሾች ለሕግ ቀርበው ጥልቅ እና ግልፅ የሆነ ምርመራ ተደርጎ አስተማሪና የማያዳግም ቅጣት እንዲያገኙና ለታዳጊ ማህሌትም ተገቢው ፍትህ እንዲሰጥ ጠይቋል።

የሴት ሕግ ባለሞያዎች ማህበሩ ማንኛውም ወላጅ እንደዚህ ባለ አሰቃቂና አሳዛኝ ሁኔታ ልጁን በመነጠቅ የሚደርስበትን ከፍተኛ ሀዘን ሊታገስ አይገባም በማለት በጋራ ፍትህን በመጠየቅ የታዳጊና ወጣት ሴቶች መብትና ደህንነት እንዲከበር ጥሪ ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ አቅርቧል።

በ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት መስጠት የተከለከሉ የ41 ትምህርት ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆነ ::የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ...
17/06/2024

በ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት መስጠት የተከለከሉ የ41 ትምህርት ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆነ ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት መስጠት የተከለከሉ የትምህርት ተቋማትን ዝርዝር በዛሬው እለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ይፋ አድርጋል።

የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በ2017 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን መዝግበው የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶች 1332 መሆናቸዉንና የማስተማር ፈቃድ የተሰጣቸው እንደሆነ እንዲሁም 43 ት/ቤቶች በራሳቸው ጊዜ መቀጠል ስላልቻሉ ፈቃዳቸው መሰረዙን አሳውቀዋል፡፡

ሀላፊው አክለውም የ150 ት/ቤቶች ጉዳይ በሂደት ላይ እንደሆነና ወደፊት የሚገለጽ መሆኑን ፤ 41 ትምህርት ቤቶች በዋናነት በትምህርት ፖሊሲ ጥሰት ፣ በትምህርት ስታንዳርዱ መሰረት ከ 75% በታች ያመጡ እንዲሁም የትምህርት ጊዜ ሰሌዳን በአግባቡ አለመጠቀም የታየባቸው ሲሆኑ በልጆች አስተዳደግ ላይ ተፅእኖ የሚፈጥርና ብቁ ትውልድ በማፍራት ሒደታችን እንቅፋት የሚፈጥር በመሆኑ ትምህርት ቤቶቹ እንዲዘጉ ባለስልጣኑ ውሳኔ ላይ መድረሱን አብራርተዋል::

መስፈርቱን ባለማሟላታቸው በተዘጉ ትምህርት ቤቶች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በአቅራቢያቸው በሚገኙ የግልና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ያለምንም ዋጋና መሰል ልዩነቶች ምርጫቸው ተጠብቆ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እንደሚደረግም አሳውቀዋል ::

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በኮሪደር ልማት ዞኖች ላሉ ንግዶች እና አገልግሎት ሰጭዎች የተራዘመ የስራ ሰአቱን ወስኗል ። ሐምሌ 7 2016 ለ11 ክፍለ ከተማ አስተዳደሮች የስራ ኃላፊዎች በተላከ...
17/06/2024

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በኮሪደር ልማት ዞኖች ላሉ ንግዶች እና አገልግሎት ሰጭዎች የተራዘመ የስራ ሰአቱን ወስኗል ። ሐምሌ 7 2016 ለ11 ክፍለ ከተማ አስተዳደሮች የስራ ኃላፊዎች በተላከ ደብዳቤ መሰረት ከተማዋን ወደ 24 ሰአት ኢኮኖሚ የምታደርገውን ሽግግር ለመደገፍ የንግድ ድርጅቶች እስከ ምሽቱ 3፡00 ድረስ ክፍት ሆነው መቆየት አለባቸው ይላል ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ቢንያም ምክሩ ለከተማዋ እድገት ያለውን ፋይዳ አፅንዖት ሰጥተው አዲሱን መርሃ ግብር ጠብቀው እንዲሰሩ አሳስበዋል ።

ይህ አዲስ መመሪያ ቀደም ሲል በልማት ቦታዎች ላይ ያሉ ሕንፃዎች በምሽት እንዲበሩ የሚጠይቅ ትእዛዝን ሲከተል የኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደሩ በጀመረው የኮሪደር ልማት ውጥን በከተማ ጉልህ የሆነ የፊት ገጽታ በማስተካከል ከተማው ውስጥ የሚገኙ ቁልፍ ዞኖችን ለማደስ ያለመ ነውም ብለዋል ።

በአይነቱ ልዩ የሆነው የጥንታዊ ብራና መጻሕፍት አውደ ርእይ በአዲስ አበባ የብራና ቆዳዎች ዝግጅትን ጨምሮ፣ የብራና ጽሑፍ እርማት፣ ድጉሰት፣ የቅዱሳን ሥዕላት አሣሣልና የሐረግ አሠራር ሙያዎች...
17/06/2024

በአይነቱ ልዩ የሆነው የጥንታዊ ብራና መጻሕፍት አውደ ርእይ በአዲስ አበባ የብራና ቆዳዎች ዝግጅትን ጨምሮ፣ የብራና ጽሑፍ እርማት፣ ድጉሰት፣ የቅዱሳን ሥዕላት አሣሣልና የሐረግ አሠራር ሙያዎችን የመሳሰሉትን ጥንታዊ ጥበባት በአንድ ቦታ ለእይታ አብቅቷል ። የበለጠ ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ ...

ሜላድ ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት ዝግጅት ማእከል “ሜላድ የብራና ማዕድ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው ግዙፍ ዐውደ ርእይ ሰኔ 8 እና ሰኔ 9 በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ትልቁ አዳራ....

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251923439921

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቅምሻ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Who are we?

Digitize Addis is a Digital Marketing Consultant agency right here in Addis Ababa which specializes in Social Media Marketing, SEO, Email Marketing, App Marketing and overall digitization of businesses.