10/01/2026
Rangers on duty
⛔️ደረሰ⛔️
🎬 አቀንቃኙ🎬
በሰይፍ ፊልምስ እና በዳግም ለፍሬ ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበው ፊልማችን ጥር 7 (ሐሙስ )
📍ኤግዚቢሽን ማዕከል ጎን በሚገኘው ፊላሚንጎ 📍አዲሱ ሕፃናትና ወጣቶች ቲአትር አዳራሽ ከ ቀኑ 11:30 ጀምሮ በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ሚዲያዎች እና የኪነ - ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
እንዲሁም ጥር 15 .16 .17 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በታላቅ ድምቀት ይመረቃ።
ተዋንያን እና የፊልሙ ክሩዎች
.getachew
gebreamlak
amare and others…
Directors
Cinematographer
Editor wondimagen
Writer
Producers
Music arrangement
Taye
Music melody
Music lyrics
Hagos
Vocal
Sound scor
Costume and continuity
Production manager
Sound
Light man
.576115
Ass. Camera
yibka
Poster design
Promoter
sitotaw
(Dada Entertainment)