
11/12/2024
በቃል ሊገለፅ የማይቻለውን ክብር
ትቶ የወረደ ግድ ብሎት የእኔ ነገር
ቃሉን ስጋ አድርጎ ሆኖ አማኑኤል
የመጣ /ያዳነኝ/ የለም ከእግዝአብሔር /ከኢየሱስ/ በቀር
እኔን ለማዳን ረዳት የማይፈልግ
እንደ እርሱ ያለ የሌለው ምትክ
የማይበዛ ነው የእኔ አምላክ
የማይቀየር ነው የእኔ አምላክ
ማይለዋወጥ ነው የእኔ አምላክ
ተወዳዳሪ የሌለው ልክ
Lyrics----------የአባቶቼ አምላክ በነ አብርሃም/ሙሴ/ ዘመን የነበረውዛሬም አልተለወጠም እርሱ ያው ነውእስራኤል ስማ አምላክህ እግዝአብሔር አንድ ነው አንተም አምላክህን በፍፁም ልብህ ውደደ.....