አዲስ ነገር-Addis Neger

አዲስ ነገር-Addis Neger ምን አዲስ አለ?

ሀምበርቾ ከወላይታ ድቻ ጋር ያለ ግብ አቻ መለያየቱን ተከትሎ ሁለት ጨዋታ እየቀረው ወደ 2017 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መውረዱ ተረጋግጧል።Soccer Ethiopia
23/06/2024

ሀምበርቾ ከወላይታ ድቻ ጋር ያለ ግብ አቻ መለያየቱን ተከትሎ ሁለት ጨዋታ እየቀረው ወደ 2017 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መውረዱ ተረጋግጧል።

Soccer Ethiopia

የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ነጥብ ተጋርቷል በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  የ28ኛ ሳምንት መርሐ ግብር  ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ አቻ ተ...
23/06/2024

የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ አቻ ተለያይተዋል።

በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጥቂ ኤፍራም ታምራት በ21ኛው ደቂቃ በራሱ ግብ ላይ ያስቆጠራት ግብ ቅዱስ ጊዮርጊስን መሪ አድርጓል።

ይሁንና ጋናዊው የአማካይ ተጫዋች ባሲሩ ዑመር በ41ኛው ደቂቃ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ የሆነበትን ጎል ከመረብ ላይ አሳርፏል።

የጨዋታው ዋና ዳኛ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ዩጋንዳዊውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጥቂ ሲሞን ፒተርን በ80ኛው ደቂቃ በቀይ ካርድ ከሜዳ አሰናብተዋል።

ውጤቱን ተከትሎ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነጥቡን ወደ 58 ከፍ አድርጓል።

የአምናው የሊጉ አሸናፊ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ44 ነጥብ ከነበረበት 6ኛ ደረጃ ወደ 5ኛ ከፍ ብሏል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ መውጣቱን ተከትሎ ከተከታዩ መቻል ያለው የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ ዝቅ ያለ ሲሆን ይህም የዋንጫ ፋክክሩን ይበልጥ አጓጊ አድርጎታል።

ሁለቱ ቡድኖች የቀራቸው የሁለት ሳምንት መርሐ ግብር ብቻ ነው።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ሀምበሪቾ ከወላይታ ድቻ ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

በዘንድሮው የዩሮ 2024 በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሳውዲ አረቢያ ሊግ የተመረጡ 14 ተጨዋቾች መሳተፍ ችለዋል። እነማን ይሆኑ?ፖርቹጋል፦- ክርስቲያኖ ሮናልዶ - ሮበን ናቬዝሰርቢያ - አሌክሳን...
23/06/2024

በዘንድሮው የዩሮ 2024 በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሳውዲ አረቢያ ሊግ የተመረጡ 14 ተጨዋቾች መሳተፍ ችለዋል። እነማን ይሆኑ?

ፖርቹጋል፦
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ
- ሮበን ናቬዝ

ሰርቢያ
- አሌክሳንደር ሚትሮቪች
- ሚሊንኮቪች ሳቪች

ሰርቢያ
- ኒኮላይ ስታንሲዮ
- ፍሎሬን ፎርጌትስ 'ሁርካ'

ኔዘርላንድስ
- ጆርጂኒዮ ዊናልደም

ስፔን
- ኤሜሪክ ላፖርቴ

ፈረንሳይ
- ንጎሎ ካንቴ

ተርክዬ
- ሜሪህ ዴሚራል

ጆርጂያ
- ከፊር ካፌሊያ

ስኮትላንድ
- ጃክ ሄንድሪ "ሄንድሪክ"

ክሮሺያ
- ማርሴሎ ብሮዞቪች

ቤልጂየም
- ያኒክ ካራስኮ

(✍️ ምስጋናው ታደሰ)

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል። የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከተከታዩ መቻል ያለዉን የነጥብ ልዩነት ለማስጠበቅ ከቅዱስ ጊዮ...
23/06/2024

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል። የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከተከታዩ መቻል ያለዉን የነጥብ ልዩነት ለማስጠበቅ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ከቀኑ 9:00 ሰዓት የሚያደርገዉ ጨዋታ ካሁኑ ትኩረትን መሳብ ችለሏል። የዋንጫ ተፎካካሪያቸዉ መቻል ትናንት መሸነፉን ተከትሎ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በእኩል 57 ነጥብ መቀመጥ ችሏል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ዉጤቱን ለማስጠበቅ ወደ ሜዳ የሚገባ ይሆናል። በሌላኛዉ ጨዋታ ላለመዉረድ እየታገለ ያለዉ ሀምባርቾ 12:00 ሰዓት ላይ ወላይታ ድቻን ይገጥማል። ወደ ፕሪምየር ሊጉ ባደገበት ዓመት መጥፎ የዉድድር ጊዜ እያሳለፈ ለመዉረድ ጫፍ ላይ የተቀመጠዉ ሀምባርቾ ባልተሟላ ስብስብ ወላይታ ድቻን ለመግጠም ወደ ሜዳ ይገባል። ሀምባርቾ ዛሬ የምሸነፍ ከሆነ በ2016 ዓ/ም ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደ የመጀመሪያዉ ክለብ ይሆናል።

የጨዋታዉ ኮከብ👏
22/06/2024

የጨዋታዉ ኮከብ👏

ራስ ወዳድነት ያልታየበት ግልፅ ግብ የማግባት እድል ለቡድኑ አጋሩ ማቀበል ችሏል😮 GOAT things❤
22/06/2024

ራስ ወዳድነት ያልታየበት ግልፅ ግብ የማግባት እድል ለቡድኑ አጋሩ ማቀበል ችሏል😮 GOAT things❤

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሜዳዉን ጥሶ ከገባዉ ከትንሽዬ አድናቂዉ ጋር ፎቶ ሲነሳ😍
22/06/2024

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሜዳዉን ጥሶ ከገባዉ ከትንሽዬ አድናቂዉ ጋር ፎቶ ሲነሳ😍

ፖርቹጋል ቱርክን 3ለ0 በማሸነፍ ከምድቧ ማለፏን አረጋገጠችችች🔥🔥🔥🔥 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጨዋታው ራሱ ማግባት የሚችለውን ኳስ ለቡድን አጋሩ ብሩኖ አመቻችቶ ማቃበል ችሏል FT |    ቱርክ ...
22/06/2024

ፖርቹጋል ቱርክን 3ለ0 በማሸነፍ ከምድቧ ማለፏን አረጋገጠችችች🔥🔥🔥🔥 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጨዋታው ራሱ ማግባት የሚችለውን ኳስ ለቡድን አጋሩ ብሩኖ አመቻችቶ ማቃበል ችሏል

FT | ቱርክ 0-3 ፖርቹጋል
⚽ ሲልቫ 21'
⚽ አክያዲን 28' (OG)
⚽ ብሩኖ ፈርናዴዝ 56'

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሃ ግብር መቻል በዋንጫ ፉክክር ዉስጥ ወሳኝ 3 ነጥብ አሳክቷል። ሲዳማ ቡናን 4-1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በእኩል 57 ...
22/06/2024

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሃ ግብር መቻል በዋንጫ ፉክክር ዉስጥ ወሳኝ 3 ነጥብ አሳክቷል። ሲዳማ ቡናን 4-1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በእኩል 57 ነጥብ በጎል ተበልጠዉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ነገ 12:00 ሰዓት የ28ኛ ሳምንት ጨዋታ የሚጫወት ይሆናል።

የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ሲዳማ ቡና 1-4 መቻል

65' ብርሃኑ በቀለ 42' ምንይሉ ወንድሙ
47' በኃይሉ ግርማ
73' ከነዓን ማርክነህ
90+6 ከነዓን ማርክነህ

G -power ቴዲ አፍሮ concert June 30 የሚካሄደው የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ትኬቱ ከወዲሁ እያለቀ ነው እኔ የባንክ debit card የለኝም online መቁረጥ አልችልም ለምትሉ ልጆች...
22/06/2024

G -power ቴዲ አፍሮ concert

June 30 የሚካሄደው የቴዲ አፍሮ
ኮንሰርት ትኬቱ ከወዲሁ እያለቀ ነው

እኔ የባንክ debit card የለኝም online መቁረጥ አልችልም ለምትሉ ልጆች

1. የሻርጃያ ና የአጅማን ተወካይ ያርሙክ የሚገኘው ዴቪድ ፋሽን ሱቅ ድረስ በመምጣት:-

* 00971563473119
* 00971528282761

2. ዱባይ ተሰፋ ጋር በመደውል

* 00971503365603

3. ⁠G-power office

* 04 26 16488
* 058 8338524

4. ⁠Virgin Megastore ሄዳችሁ መቁረጥ ትችላላችሁ

ትኬቱ ቀጥታ ከcoca- cola arena website ስለሚቆረጥ የምትፈልጉትን የመቀመጫ ቦታ ወይንም seat number ራሳችሁ የምትመርጡ ይሆናል

እንዲሁም የቴዲ አፍሮ ቲሸርት መልበስ የምትፈልጉ አንድ አይነት ቲሸርት ብቻ ነው መልበስ የሚቻለው ተብሏል::

ስለዚህ ይህንንም ቲሸርት ከላይ
ከተጠቀሱት ቦታ ማግኝት ትችላላችሁ::

ትኬቱን አሁን እየደወላችሁ ና እየመጣችሁ ብትቆርጡ ይመረጣል::

አድራሻ፦ አቡዳቢ@0508821627 /0544851352 በአቡዳቢ ወኪል

1. የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት 199AED ሁሉም ትኬት ተሸጧል።
2. አሁን 249፣ 349፣ 449 እና 549 ያሉት ቲኬቶች ብቻ ናቸው።
3. በሮች የሚከፈቱት በ6 ሰአት ሲሆን ኮንሰርት በ7፡30 PMሰአት ይጀምራል።

ሌላ ሪኮርድ ለሮልዶ!ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአዉሮፖ ዋንጫ 19 ጨዋታዎችን የተጫወተ ብቸኚዉ ተጨዌች ሆኗል።
22/06/2024

ሌላ ሪኮርድ ለሮልዶ!

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአዉሮፖ ዋንጫ 19 ጨዋታዎችን የተጫወተ ብቸኚዉ ተጨዌች ሆኗል።

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ቡናን ከኢትዮጵያ መድን ጋር ያገናኘዉ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።የሙሉ ሰዓት ውጤትኢትዮጵያ መድን 1 - 2...
22/06/2024

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ቡናን ከኢትዮጵያ መድን ጋር ያገናኘዉ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

የሙሉ ሰዓት ውጤት

ኢትዮጵያ መድን 1 - 2 ኢትዮጵያ ቡና
47' ያሬድ ዳርዛ 33' አንተነህ ተፈራ
68' አብዱልከሪም መሐመድ (በራስ ላይ)

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ ነገር-Addis Neger posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share