ሀበሻ tub

ሀበሻ  tub about movie 📽️📽️

23/09/2025

እኔ ልደፋልሽ😁😁😁😁

NEW movie
22/08/2025

NEW movie

https://youtu.be/awu40yp0yKA?si=Mlz9oLvNlsVsrr1I
22/08/2025

https://youtu.be/awu40yp0yKA?si=Mlz9oLvNlsVsrr1I

🎬 የፍቅር ጨዋታ – ሙሉ ፊልም 2025ፍቅር ከሚያስደንቅ ጨዋታዎች እና ከስቃይ ታሪክ ጋር ይዋሃዳል።ይህ ፊልም የሚያቀርበው እስትንፋስን የሚያጠፋ፣ በስሜት የተሞላ የፍቅር ትዕይንት ነው።...

18/08/2025
አንጋፋው የመድረክ ፈርጥ፣ ደራሲ ተዋናይ አዘጋጅ ፖለቲከኛና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ አርቲስት ደበበ እሸቱ በዛሬው እለት በ 83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካ ማረፋቸውን ስሰማ እጅጉን አዝኛ...
17/08/2025

አንጋፋው የመድረክ ፈርጥ፣ ደራሲ ተዋናይ አዘጋጅ ፖለቲከኛና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ አርቲስት ደበበ እሸቱ በዛሬው እለት በ 83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካ ማረፋቸውን ስሰማ እጅጉን አዝኛለሁ😭😪

ፈጣሪ ነብሳቸውን ገነት ያኑር🙏🙏🙏

16/08/2025
14/08/2025

ቀቢው🙄

https://youtu.be/M7cFmeEUjn8?si=pyjHUJhFEVcNvgH3
13/08/2025

https://youtu.be/M7cFmeEUjn8?si=pyjHUJhFEVcNvgH3

የ ቴድርስ ሸዋንግዛው 5 አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዬች #ቴዲ #ቲክቶክ #ሀበሻቲክቶክ #እሸቱ

ቲክቶክን በመጠቀም ግጭት ቀስቃሽ መረጃ ሲያሰራጩብቁጥጥር ስር ዋሉ ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የከተማችንን ሠላም ለማወክ እና በህብረተሰቡ ላይ የደህንነት ስጋት ለመፍጠር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎ...
12/08/2025

ቲክቶክን በመጠቀም ግጭት ቀስቃሽ መረጃ ሲያሰራጩ
ብቁጥጥር ስር ዋሉ

ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የከተማችንን ሠላም ለማወክ እና በህብረተሰቡ ላይ የደህንነት ስጋት ለመፍጠር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን እንደማይታገስ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።

ቲክቶክን በመጠቀም ግጭት ቀስቃሽ መረጃ ሲያሰራጩ የነበሩ አምስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው ይገኛል፡፡
***
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 06 ቀን 2017 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ ከተማችን አዲስ አበባ ከወንጀል የፀዳች እንድትሆንና ዜጎች በሠላም ወጥተው በሠላም እንዲገቡ የአዲስ አበባ ፖሊስ የመዲናዋን ነዋሪዎች ባሳተፈ መልኩ ቴክኖሎጂ መር የሆኑ የወንጀል መከላከልና ምርመራ ስራዎችን በማከናወን በርካታ ውጤቶችን እያስመዘገበ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ዜጎች ሠላምና ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን በተከናወኑ አመርቂ ስራዎችም ባሳለፍነው በጀት ዓመት በከተማዋ የወንጀል ምጣኔን በ43 በመቶ መቀነስ ተችሏል፡፡ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን እጅ ከፍንጅ የመያዝ አቅሙን በማሳደግ እና ዜጎች በቀጥታ ለፖሊስ መረጃ የሚሰጡበትን መንገድ (የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ አፕሊኬሽን ) በማመቻቸት ከህብረተሰቡ ጋር በቅርበት እየሰራ እንደሚገኝም የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅሷል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ (ቲክቶክ) ፕላትፎርምን በመጠቀም የከተማችንን ሠላም ለማወክ እና በህብረተሰቡ ላይ የደህንነት ስጋት ለመፍጠር በተደራጀ መንገድ በሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች እና ቡድኖች ላይ ተገቢውን ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ እንደሆነም አስታውቋል፡፡

ፖሊስ በክትትል ከደረሰባቸው መረጃዎች በተጨማሪ የህብረተሰቡን ጥቆማ መነሻ በማድረግ በህብረተሰቡ እና በከተማችን ላይ የደህንነት ስጋት ለመፍጠር በማሰብ ቲክቶክን በመጠቀም የተለያዩ መልዕክቶችን ሲያሰራጩ የነበሩ ኪሩቤል መላኩ ፣ አህመድ ሻሂር ፣ ምኺኤል አብይ፣ በረከት ዳንኤል እና አብዩ ደግአረገ የተባሉ አምስት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡

ይህንን የቲክቶክ ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ከህብረተሰቡ ስነ ልቦና ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን ሲያስተላልፉ ከነበሩት እና በአሁኑ ወቅት በፖሊስ ክትትል እየተደረገባቸው ከሚገኙት መካከል አንዱ ብሩክ ተስፋዬ አርአያ የሚባል ግለሰብ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡

ይህ ግለሰብ ነዋሪነቱ በየካ ክ/ከተማ ሲግናል የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሲሆን ከዚህ ቀደም በህግ የተከለከለን "ካናቢስ" የተባለ አደንዛዥ ዕጽ ይዞ በመገኘት ወንጀል ክስ ቀርቦበት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ 2ኛ አርቲዲ ወንጀል ችሎት ቀርቦ የዋስትና መብት ከተፈቀደለት በኋላ በቀጠሮ ቀን ሳይቀርብ ተሰውሮ በመቆየቱ ፍርድ ቤቱ በሌለበት ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ/ም በዋለው ችሎት ጥፋተኛነቱን በማረጋገጥ በአንድ ዓመት ጽኑ እስራትና በአንድ ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ወስኖበታል።

ተከሳሹ ይህ ውሳኔ ከተላለፈበት በኋላም ራሱን በመሰወር በማህበራዊ ሚዲያ (ቲክቶክ) የቀጥታ ስርጭት በተደጋጋሚ ጊዜ ከህብረተሠቡ ስነ ልቦና ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን እያስተላለፈ የሚገኝ በመሆኑ ጭምር በፖሊስ እየተፈለገ ይገኛል፡፡

እንደዚህ ዓይነት ድርጊቶች የመዲናችንን ነዋሪዎች ደህንነት ስጋት ውስጥ የሚከቱና ድርጊቱ በቸልታ ከታለፈም ትልቅ አደጋ ሊያመጣ የሚችል በመሆኑ የድርጊቱን ፈፃሚዎች እንደማይታገስ ያስታወቀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ፤ መሠል እንቅስቃሴ በሚያደርጉ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ ነን ባዮች ላይም ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አሳስቧል።

Via Addisababapolice

12/04/2025

የ ናሁም ፎኒቲ አዲሲ ፍቅረኝ

ብዙ ሰው ከዝች ልጅ ጋራ አብሮ አልቁሳል በ ጣም የሚገርም ቆኑጆ ፊልም ገመሃልያ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች እየተየ ነው
10/04/2025

ብዙ ሰው ከዝች ልጅ ጋራ አብሮ አልቁሳል በ ጣም የሚገርም ቆኑጆ ፊልም ገመሃልያ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች እየተየ ነው

Address

Addis Ababa

Telephone

+251993824659

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀበሻ tub posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share