neTib Podcast

neTib Podcast � NeTib: Empowering Christian Youth Workers | Podcast & Community �

ክረምት ለአዳጊ ወጣት አገልግሎት ብዙ ፍሬ ልናፈራበት የምንችልበት ምቹ ጊዜ ነው። ስለዚህ በሚገባ አስበንበት አቅደንበት ልናሳልፈው የተገባ ነው። ከዚህም ጋር ተያይዞ በአዳጊ ወጣት አገልግሎት...
14/07/2025

ክረምት ለአዳጊ ወጣት አገልግሎት ብዙ ፍሬ ልናፈራበት የምንችልበት ምቹ ጊዜ ነው። ስለዚህ በሚገባ አስበንበት አቅደንበት ልናሳልፈው የተገባ ነው። ከዚህም ጋር ተያይዞ በአዳጊ ወጣት አገልግሎት ክረምትን እንዴት እናሳልፈው? እንዴት እናገልግላቸው? ምን ተግዳሮቶች ይኖሩታል? ተግዳሮቶቹንስ እንዴት ነው ማለፍ የምንችለው? ለክረምት በምናቅዳቸው ፕሮግራሞቻችን ውስጥ ምን እናካት? ምን መርሳት የለብንም? ... የሚሉ ጥያቄዎችን መልሰናል።

ሙሉውን ይመልከቱ፦

ክረምት ለአዳጊ ወጣት አገልግሎት ብዙ ፍሬ ልናፈራበት የምንችልበት ምቹ ጊዜ ነው። ስለዚህ በሚገባ አስበንበት አቅደንበት ልናሳልፈው የተገባ ነው። ከዚህም ጋር ተያይዞ በአዳጊ ወጣት አ....

ወደ ወጣቶች አገልግሎት በተለያየ ቦታና በተለያየ ሁኔታ ወደ አገልግሎቱ ስንገባ ለአገልግሎቱ እጅግ ቁልፍ ነገር ነው ብለን ምናስባቸው ነገሮች ይኖራሉ። ዛሬ በዚህ ውይይታችን ለአንድ የወጣቶች ...
21/06/2025

ወደ ወጣቶች አገልግሎት በተለያየ ቦታና በተለያየ ሁኔታ ወደ አገልግሎቱ ስንገባ ለአገልግሎቱ እጅግ ቁልፍ ነገር ነው ብለን ምናስባቸው ነገሮች ይኖራሉ። ዛሬ በዚህ ውይይታችን ለአንድ የወጣቶች አገልጋይ ቁልፍ ነገር የሆነውን ነገር ምን እንደሆነና እንደ አንድ የወጣት አገልጋይ ምን ማድረግም እንዳለብን ከወንድም ሙላት በጸጋው ጋር ተወያይተናል።

ሙሉውን ይመልከቱ፦
https://youtu.be/MGxrOLHcWbg

YouTube: http://youtube.com/
TikTok: https://www.tiktok.com/
Instagram: http://instagr.am/netibpodcast
Facebook: https://web.facebook.com/netibpodcast
Telegram: http://t.me/netibpodcast

ወደ ወጣቶች አገልግሎት በተለያየ ቦታና በተለያየ ሁኔታ ወደ አገልግሎቱ ስንገባ ለአገልግሎቱ እጅግ ቁልፍ ነገር ነው ብለን ምናስባቸው ነገሮች ይኖራሉ። ዛሬ በዚህ ውይይታችን ለአንድ የ....

በዚህ የመጀመሪያ ዝግጅታችን ላይ፦ለምን ይህን ፖድካስት ጀመርን? ምን እንጠብቅ? የሚሉ ጥያቄዎችን መልሰናል።   https://youtu.be/JM8qsttDr-sYouTube: http://youtu...
06/06/2025

በዚህ የመጀመሪያ ዝግጅታችን ላይ፦
ለምን ይህን ፖድካስት ጀመርን? ምን እንጠብቅ? የሚሉ ጥያቄዎችን መልሰናል።

https://youtu.be/JM8qsttDr-s

YouTube: http://youtube.com/
TikTok: https://www.tiktok.com/
Instagram: http://instagr.am/netibpodcast
Facebook: https://web.facebook.com/netibpodcast
Telegram: http://t.me/netibpodcast

በዚህ የመጀመሪያ ዝግጅታችን ላይ፦ለምን ይህን ፖድካስት ጀመርን? ምን እንጠብቅ? የሚሉ ጥያቄዎችን መልሰናል።ወደ ነጥብ ፖድካስት እንኳን በደህና መጡ! ነጥብ ፖድካስት ለክርስቲያን አገ....

05/06/2023

Welcome to NeTib podcast! designed specifically for Christian youth workers. Its purpose is to empower and equip youth workers across Local churches, high school fellowships & University fellowships to effectively share the Gospel with younger generations. In each episode, we feature insightful interviews with experienced youth ministers, leaders, and experts in the field, who share their ideas, tips, successes, challenges, and wisdom in youth ministry. We also encourage engagement among youth workers so they can help each other by sharing their experiences and insights.

Youth ministers in different places, let's strive together so that young people know the Lord Jesus and become his disciples!

Follow/ Subscribe, and invite your friends
YouTube: youtube.com/
Instagram: instagr.am/netibpodcast
Telegram: t.me/netibpodcast
Facebook: neTib Podcast
https://www.youtube.com/

ወደ ነጥብ ፖድካስት እንኳን በደህና መጡ! ነጥብ ፖድካስት ለክርስቲያን አገልጋዬች የሚዘጋጅ ሲሆን በዋነኝነት ደግሞ አዳጊ ወጣቶችን እና ወጣቶችን ለሚያገለግሉ የሚዘጋጅ ነው፡፡ ዓላማው በአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት፣ በየሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ክርስቲያን ኅብረት እና የዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ኅብረት ውስጥ ወንጌሉን ለወጣቱ ትውልድ ለማካፈል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ለሚሰሩት ድጋፍ እና ማበረታቻ ነው። በእያንዳንዱ ክፍል ውስጥ፣ ጸጋው ዝግጅቱ ካላቸው ወጣት አገልጋዮች፣ መሪዎች እና የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር ውይይት እናደርጋለን። እነሱም ሀሳባቸውን፣ ምክሮችን፣ ስኬቶቻቸውን፣ ተግዳሮቶችን እና መፍትሔዎችን ያጋሩናል። እንዲሁም ሌላኛው ዓላማው አሁን ላይ በተለያየ ቦታና ሁኔታ አዳጊ ወጣቶችንና ወጣቶችን የምናገለግል እርስበርስ እንድንያያዝና እንድንተጋገዝ ማድረግ ነው።

በተለያየ ቦታ ያለን የወጣት አገልጋዮች፣ ወጣቶች ጌታ ኢየሱስን እንዲያውቁና ደቀ መዛሙርቱ እንዲሆኑ በአንድ ላይ እንትጋ!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251923439161

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when neTib Podcast posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to neTib Podcast:

Share

Category