መንገደኛ የሬዲዮ ፕሮግራም- Mengedegna Radio Program

  • Home
  • መንገደኛ የሬዲዮ ፕሮግራም- Mengedegna Radio Program

መንገደኛ የሬዲዮ ፕሮግራም- Mengedegna Radio Program ዘወትር ረዕቡ ከምሽቱ 12:00 እስከ 1:00 በJFM 106.7 የሚቀርብ በጉዞ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር የመረጃና መዝናኛ ፕሮግራም!❤

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መንገደኛ
07/01/2025

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መንገደኛ

11/09/2024

አመቱን አብራችሁን የቆያችሁ አድማጮቻችን ሁሉ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ።አዲሱ አመት የምታስቡትን የምታሳኩበት ይሁንላችሁ።

በእርግጥ ምረጡን አይባልም ነውር ነው 😊ነገር ግን እኛ በማናውቀው ሁኔታ ራሳችንን የሚዲያ ውደድር ውስጥ አግኝተነዋል። መሸነፍ ደግሞ አንወድም! :) ምነው እኛ ስንት መረጃ ስንሰጣቹህ አልከረ...
03/07/2024

በእርግጥ ምረጡን አይባልም ነውር ነው 😊
ነገር ግን እኛ በማናውቀው ሁኔታ ራሳችንን የሚዲያ ውደድር ውስጥ አግኝተነዋል።
መሸነፍ ደግሞ አንወድም! :)

ምነው እኛ ስንት መረጃ ስንሰጣቹህ አልከረምንም? ብድር መልሱልና። LOL

ስለዚህ በዚህ ሊንክ በመግባት የኢትዮ-ሚዲያ አዋርድ ላይ JFM ላይ "መንገደኞች" የሚለውን ፕሮግራማችንን Vote በማድረግ ለጠላት ቦታ እንደሌለን አሳዩልን።

የዓመቱ ምርጥ የሬዲዮ ፕሮግራም እጩዎች

ሰላም መንገደኞች እንዴት አመሻችሁ፤ ዛሬ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ ነው። የምትወዷቸውን ፕሮግራሞች ከጠቃሚ መረጃዎች እና ሽልማቶች ጋር እንደተለመደው ይዘን መጥተናል። 12:00 ላይ በJfm 106....
19/06/2024

ሰላም መንገደኞች እንዴት አመሻችሁ፤ ዛሬ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ ነው። የምትወዷቸውን ፕሮግራሞች ከጠቃሚ መረጃዎች እና ሽልማቶች ጋር እንደተለመደው ይዘን መጥተናል። 12:00 ላይ በJfm 106.7 እንገናኝ።
❤️❤️❤️

ሰላም መንገደኞች ሳምንቱን አጋምሰን ረቡዕ ላይ የምትወዷቸውን እና መረጃ እያገኛችሁ የምትደሰቱባቸውን ፕሮግራሞች ከሽልማቶች ጋር ለማዳመጥ ምሽት 12:00  በJfm 106.7 ላይ እንገናኝ። ❤...
12/06/2024

ሰላም መንገደኞች
ሳምንቱን አጋምሰን ረቡዕ ላይ የምትወዷቸውን እና መረጃ እያገኛችሁ የምትደሰቱባቸውን ፕሮግራሞች ከሽልማቶች ጋር ለማዳመጥ ምሽት 12:00 በJfm 106.7 ላይ እንገናኝ።
❤️❤️❤️

ሰላም መንገደኞች እንዴት አመሻችሁ፤ ዛሬ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ ነው። ከወሳኝ ወሳኝ መረጃዎች ጀምሮ፤ የምትወዷቸውን ፕሮግራሞች ከጠቃሚ መረጃዎች እና ሽልማቶች እንደተለመደው ይዘን መጥተናል። 1...
01/05/2024

ሰላም መንገደኞች እንዴት አመሻችሁ፤ ዛሬ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ ነው። ከወሳኝ ወሳኝ መረጃዎች ጀምሮ፤ የምትወዷቸውን ፕሮግራሞች ከጠቃሚ መረጃዎች እና ሽልማቶች እንደተለመደው ይዘን መጥተናል። 12:00 ላይ በJfm 106.7 እንገናኝ።
❤️❤️❤️

ሰላም መንገደኞች ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ሸጋ ሸጋ ወሬዎች ከቆንጆ ትረካ እና ጠቃሚ መረጃዎች ጋር እንደተለመደው ይዘን ከተፍ ብለናል ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ በJFM 106.7 ላይ እንገና...
17/04/2024

ሰላም መንገደኞች ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ሸጋ ሸጋ ወሬዎች ከቆንጆ ትረካ እና ጠቃሚ መረጃዎች ጋር እንደተለመደው ይዘን ከተፍ ብለናል ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ በJFM 106.7 ላይ እንገናኝ ❤

ሰላም! ሮብን ጠብቀን ብቅ ብለናል። ሸጋ ሸጋ ወሬ እና ለናንተ ይመጥናሉ ብለን ያሰብናቸውን ፕሮግራሞች ከሽልማቶች ጋር ይዘን መጥተናል፤ አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን❤❤❤
27/03/2024

ሰላም! ሮብን ጠብቀን ብቅ ብለናል። ሸጋ ሸጋ ወሬ እና ለናንተ ይመጥናሉ ብለን ያሰብናቸውን ፕሮግራሞች ከሽልማቶች ጋር ይዘን መጥተናል፤ አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን
❤❤❤

ሰላም መንገደኞች!በእለተ ረቡዕ ምሽት 12:00 ሰዓት በJFM 106.7  እንደተለመደው ለጆሮ የሚጥሙ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን በአዳዲስ ወሬዎች እና ሽልማቶች አጅበን ከተፍ ብለናል አብራችሁን...
13/03/2024

ሰላም መንገደኞች!
በእለተ ረቡዕ ምሽት 12:00 ሰዓት በJFM 106.7 እንደተለመደው ለጆሮ የሚጥሙ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን በአዳዲስ ወሬዎች እና ሽልማቶች አጅበን ከተፍ ብለናል አብራችሁን እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን። ❤❤️

Address


Telephone

+251904135221

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መንገደኛ የሬዲዮ ፕሮግራም- Mengedegna Radio Program posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to መንገደኛ የሬዲዮ ፕሮግራም- Mengedegna Radio Program:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share