Onesimus Publisher

Onesimus Publisher Offering theological books in vernacular languages for the Ethiopian church. Empowering local clergy and believers with culturally resonant resources.

Explore our Ethiopian church-focused theological publication. We are guardians of Biblical truth. አናሲሞስ አሳታሚ በወንጌላዊያን የሥነ-መለኮት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ተማሪዎች እንዲሁም አገልጋዮች ደረጃዎቻቸውን የጠበቁ አጋዥና ማጣቀሻ መጻሕፍትን ለማዘጋጀት የተቋቋመ ተቋም ነው።

ኹላችሁም ተጋብዛችኋል! ኑና፣ እግዚአብሔር ያደረገውን ነገር እዩ (መዝ. 66፥5)
20/10/2024

ኹላችሁም ተጋብዛችኋል!

ኑና፣ እግዚአብሔር ያደረገውን ነገር እዩ (መዝ. 66፥5)

ጥቅምት 17፣ 2017 ኑና፣ እግዚአብሔር ያደረገውን እዩ፤ (መዝ. 66፥5) Guyyaa - Waxabajjii 27, 2024Kottaa, waan Waaqayyo godhe ilaalaa; (Far. 6...
05/10/2024

ጥቅምት 17፣ 2017
ኑና፣ እግዚአብሔር ያደረገውን እዩ፤ (መዝ. 66፥5)

Guyyaa - Waxabajjii 27, 2024
Kottaa, waan Waaqayyo godhe ilaalaa; (Far. 66:5)

በአናሲሞስ አሳታሚ ታትሞ በጥቅም 17፤ 2017 በገቢያ ላይ ከሚውሉት መጽሐፍት መካከል ኹለኛው እነኾ፦
23/09/2024

በአናሲሞስ አሳታሚ ታትሞ በጥቅም 17፤ 2017 በገቢያ ላይ ከሚውሉት መጽሐፍት መካከል ኹለኛው እነኾ፦

Today, I am delighted to receive the draft version of my book, Commentary on the Gospel of Matthew 1-7, in Oromifa, my m...
13/08/2024

Today, I am delighted to receive the draft version of my book, Commentary on the Gospel of Matthew 1-7, in Oromifa, my mother tongue, and I look forward to holding the printed copy in my hands.

ከአንድ ዓመት በፊት ሕልም . . . አሁን እውን
18/07/2024

ከአንድ ዓመት በፊት ሕልም . . . አሁን እውን

07/07/2024

Personal advice: Engaging in critical reading and a**lysis has the power to genuinely free you from specific forms of mental enslavement.

For those indoctrinated by Cessationist beliefs who think that the belief in miraculous gifts was absent throughout church history until the 19th century, particularly the Azusa Street incident, reading the writings of the early church fathers will reveal their belief in such gifts.

1. Polycarp of Smyrna (69-155 AD):
• Polycarp, a disciple of the Apostle John, was known for his miraculous powers. One notable miracle occurred when he was martyred. The flames of the fire built to burn him alive did not touch him, and witnesses claimed to have seen his body glowing like gold. He was ultimately killed by a sword, and his death was accompanied by a fragrant smell, which was taken as a miraculous sign of his sanctity.
2. Saint Ignatius of Antioch (circa 35-108 AD):
• Ignatius, another early church father and a disciple of John, was known for his deep spirituality and miraculous acts. One account describes how he survived multiple attempts on his life before finally being martyred by being thrown to wild beasts in the Colosseum. His letters, written during his journey to Rome, speak of visions and divine guidance, indicating a life marked by the miraculous.
3. Saint Irenaeus of Lyons (circa 130-202 AD):
• Irenaeus, a prominent early theologian, wrote about the continuation of miraculous gifts in his work Against Heresies. He provided accounts of people being healed, the dead being raised, and other miraculous signs occurring in the Christian communities, which he attributed to the Holy Spirit's power at work in the church.
4. Saint Cyprian of Carthage (circa 200-258 AD):
• Cyprian, a bishop and martyr, was known for his pastoral care and miraculous works. During a plague in Carthage, he organized the Christian community to care for the sick and dying, leading to many healings that were considered miraculous. His leadership and the miraculous events bolstered the faith of many and converted others to Christianity.
5. Saint Gregory Thaumaturgus (circa 213-270 AD):
• Gregory, also known as Gregory the Wonderworker, was renowned for his numerous miracles. He is said to have moved a large stone simply by prayer, stilled a flood, and healed many people. His life was so marked by miraculous events that he was given the title "Thaumaturgus," meaning "Wonderworker."
6. The Martyrdom of Perpetua and Felicitas (203 AD):
• Perpetua, a noblewoman, and Felicitas, her slave, were martyred in Carthage. Perpetua's diary recounts visions and divine interventions. For instance, she had a vision of a ladder leading to heaven, guarded by a dragon, which she climbed successfully. During their martyrdom, several miraculous events were reported, including visions of the afterlife and divine assistance in their trials.
7. Saint Augustine (354-430 AD):
• Example: In his book The City of God, Saint Augustine recounts several miracles, including healings and exorcisms, that he personally witnessed or had verified. One famous account is the healing of a man named Innocent, who was cured of an a**l fistula through the prayers of a bishop and the application of holy oil.
8. Saint Francis of Assisi (1181-1226):
• Example: Saint Francis is renowned for his deep spirituality and miraculous works. One of the most famous miracles attributed to him is the taming of a fierce wolf in the town of Gubbio. According to the story, Saint Francis spoke to the wolf, made the sign of the cross, and the wolf became gentle, living peacefully among the townspeople thereafter.
9. Saint Anthony of Padua (1195-1231):
• Example: Saint Anthony is known for his powerful preaching and numerous miracles. One well-documented miracle is the "Miracle of the Mule." When a heretic doubted the real presence of Christ in the Eucharist, Saint Anthony challenged him to bring a starved mule. The mule, despite being offered food, knelt before the Eucharist that Saint Anthony presented, proving the doctrine to the doubter.
10. Saint Teresa of Ávila (1515-1582):
• Example: Saint Teresa experienced numerous mystical visions and performed miracles. One notable instance involved a nun who was gravely ill. After Saint Teresa prayed for her, the nun was miraculously healed. Teresa's numerous writings also detail other miraculous events and mystical experiences.
11. Saint John of the Cross (1542-1591):
• Example: Known for his profound spiritual writings and deep mysticism, Saint John of the Cross also had experiences of miraculous events. One such event occurred when he and his fellow friars prayed for rain during a severe drought, and their prayers were miraculously answered, saving their crops.
12. Saint Padre Pio (1887-1968):
• Example: Padre Pio is one of the most famous modern saints known for his miraculous healings, stigmata, and other extraordinary phenomena. Countless people reported miraculous cures after receiving his prayers. One notable miracle involved a woman named Gemma di Giorgi, who was born without pupils and was blind. After receiving a blessing from Padre Pio, she miraculously regained her sight despite the continued absence of pupils.
13. Lourdes Apparitions (1858):
• Example: The apparitions of the Virgin Mary to Saint Bernadette Soubirous in Lourdes, France, led to numerous miraculous healings. The spring water at Lourdes has been associated with miraculous cures, and the site remains a major pilgrimage destination with many documented cases of healings, some of which have been rigorously investigated and authenticated by medical professionals.

ἀγορά የገብያ ሥፍራ (በመተርጎም ላይ ካለው የዐዲስ ኪዳን መዝገበ ቃላት የተወሰደ) ምስል በእኔበግሪክ ሥነ-ጽሑፎች ውስጥ፡ ἀγορά የገብያ ሥፍራ፣ ለፖለቲካ ስብሰባዎች፣ ለፍርድ ችሎቶች፣...
01/07/2024

ἀγορά የገብያ ሥፍራ (በመተርጎም ላይ ካለው የዐዲስ ኪዳን መዝገበ ቃላት የተወሰደ) ምስል በእኔ

በግሪክ ሥነ-ጽሑፎች ውስጥ፡ ἀγορά የገብያ ሥፍራ፣ ለፖለቲካ ስብሰባዎች፣ ለፍርድ ችሎቶች፣ እና የተለያዩ ንግዶች የሚካሄድበት የጥንት ግሪካዊያን ማህበረሰብ የሕይወት ማዕከል ነው። ἀγοραῖος የተሰኘው ገላጭ ቃል ደግሞ ወደዚህ ሥፍራ የተለያዩ ተግባራትን ለመፈጸም የሚሄዱ ሰዎችን ያመለከታል (በተለይም ከፍርድ ቤተ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጉዳዮች) ነገር ግን ቃሉ ብዙ ጊዜ ወደ ገብያ ሥፍራ በመሄድ ግጭቶችን አነፍንፈው የሚከታተሉ ሰዎችን ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሏል። ἀγοράζω የተሰኘው ግሥ በመጀመሪያ የቃሉ ትርጉም “በገቢያ ሥፍራ መገኘት” ያመለክት ነበር ነገር ግን በኋላ ላይ ቃሉ “ከገቢያ ሥፍራ የተለያዩ ነገሮች መግዛት፤ በአጠቃላይ “መግዛት” የሚል ትርጉም ይዟል። ἐξαγοράζω የተሰኘው ጥምር ቃል አንዳንድ ጊዜ “ጠቅልሎ መግዛት” ወይም “ጉቦ መስጥ”ን ያመለክታል፤ ከዐዲስ ኪዳን ዘመን በፊትም ቃሌ ባሪያዎችን ነጻ ለማውጣት ወይም ለመዋጀት ይውል እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ።

በአይሁዳዊያን ሥነ-ጽሑፎች ውስጥ፡ በLXX ውስጥ LXX ἀγορά 11× ጥቅም ላይ ውሎ እናገኛለን (ለምሳሌ ማሕ. 12:4–5፤ ሕዝ. 27:12–22)። ἀγοράζω የተሰኘው ግሥ ከ20× በላይ ጥቅም ላይ ውሏል (ለምሳሌ ዘፍ. 41:57፤ 10:31፤ ኢሳ. 55:1)። ἐξαγοράζω የተሰኘው ጥምር ቃል ጥቅም ላይ የዋለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው (ዳን. 2:8)።
በዐዲስ ኪዳን ውስጥ 1 ἀγορά የሚለው ቃል በተመሳሳይ ወንጌላት ውስጥ 9× ጥቅም ውሏል፡ የገቢያ ሥፍራ ልጆች የሚጨወቱበት ቦታም ጭምር ኾኖ ያገለግላል (ማቴ. 11:16)፤፤ ሥራ የሌላቸው፣ ቀጥሮ የሚያሠራቸው ሰው ለማግኘት ሥራ ፈላጊዎች የሚጠብቁበት ሥፍራ ያመለክታል (20:3)፤ ፈርሳዊያን ማንነታቸው የሚያሳዩበት ዋና አደባባይ ያመለክታል(ማር. 12:38 እና ትይዩ ምንባባት) እንዲሁም የኢየሱስ የፈውስ አገልግሎቱ ዋነኛ ማዕከልም ነው (6:56)። ይህ ቃል በሐዋርያት ሥራ መጸሐፍ ውስጥ ኹለት ጊዜ ጥቅም ላይ ውሏል፡ ጳውሎስ ራሱ በፊልፓይ በሸንጎ ፊት በገቢያ ሥፍራ ቀርቧል (ሐዋ. 16:19) እንዲህ ጳውሎስ በአቴንስ በሚገኘው የገቢያ ሥፍራ በዚያ የሚገኙት ሰዎች አገልግሏል (17:17)። በሐዋርያት ሥራ መጸሐፍ ውስጥ ἀγοραῖος የተሰኘው ገላጭ ቃል ኹለት ጊዜ ያኽል ጥቅም ላይ ውⶀ እናገኛለን፡ አንደኛው በተሰሎንቄ በገቢያ ሥፍራ በጳውሎስ ላይ ሰዎችን አንዲያምጹ የተደረገበር ሥፍራ ሲኾን )17፥5)፤ ሌላኛው ደግሞ ይህ ሥፍራ እንደ ፍርድ ቤት ያገለገለበት ነው (19:38).

ἀγοράζω የተሰኘው ቃል በዐዲስ ኪዳን ውስጥ 30× ጥቅም ላይ ውሏል። ይህ ቃል ብዙውን ጊዜ የተለመደውን ከንግድ ጋር ተያያዥነት ያለው ትርጉም አለው (ለምሳሌ ማቴ. 13:44፤ ሉቃ. 22:36) ነገር ግን አምስት ጊዜ ያኸል ቃሉ በምሳሌነት መንፈሰዊ “ግዥን” ማለትም መዋጀትን ለማመልከት ውሎ እናገኛለን (1 ቆሮ. 6:20፤ 7:23፤ 2 ጴጥ. 2:1፤ ራዕ. 5:9፤ 14:3)። እንዲህ ያለው የቃሉ አጠቃቀም በዘመኑ ከነበረው የባሪያን ንግድ የተገኘ መኾኑ ግልጽ ነው።
ἐξαγοράζω የተሰኘው ጥምር ቃል በጳውሎስ መልዕክቶች ውስጥ ብቻ ይገኛል። ትርጉሙም “መዋጀት” የሚል ሲኾን ገላ. 3:13 እና 4:4 ላይ ይገኛል። ኹለት ጊዜ ያኽል ከጊዜ ጋር በተገናኘ መልኩ ጥቅም ላይ ውሏል “ዘመኑን ዋጁ” (ኤፌ. 5:16፤ ቆላ. 4:5፤ ከ ዳን. 2:8 ጋር ያነጻጽሩ)።
2 ከἀγοράζω እና ጥምር ቃሉ በተጨማሪ “መግዛት” የሚለውን ትርጉም ὠνέομαι G6050 በተሰኘው ግሥ ቃልም ይዟል፤ ይህ ቃል ጥቅም ላይ የዋለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው (ሐቃ. 7፥16)። ሌላኛው ተመሳሳይ ትርጉም ያለው ግሥ ቃል ἐμπορεύομαι G1864 ሲኾን ትርጉሙም “መግዛት” እና “መሸጥ” ነው፤ ማለትም በንግድ ልውውጥ ውስጥ መሳተፍ ማለት ነው (ያዕ. 4:13፤ 2 ጴጥ. 2:3)።
የἀγοράζω ተቃራኒ ቃል πωλέω G4797, “መሸጥ” የሚለው ነው (ለምሳሌ ማቴ. 13:44፤ ራዕ. 3:17)፤ ከ πιπράσκω G4405 ጋር ያነጻጽሩ (ማቴ. 13:46፤ ሐዋ. 4:34)። ከዚህ በተጨማሪ ἀποδίδωμι G625 (δίδωμι G1443 ይመልከቱ) የሚለው ቃል “መመለስ” ወይም “መክፍል” የሚል ትርጉም ያለው ሲኾን “የመሸጥ” አንድምታ በውስጡ ሊይዝ ይችላል (ሐዋ. 5:8; ዕብ. 12:16)። ከቃሉ ጋር በተዘዋዋር ንገድ ግንኙነት ያላቸው ቃላት መካከል አንዱ ስም የኾነው ἀμοιβή G304 (1 ጢሞ. 5:4) እና ὀψώνιον G4072 ሌላኘው ግሥ የኾነው ἀποτίνω G702 (ፊሊ 9)።

15/06/2024
በዚህ ሀሳብ ብስማማም ለዘመናት ተግባራዊነቱን መቀበሌን እንጃ፤ ዛሬ ግን ዐይኔ አየችው
06/06/2024

በዚህ ሀሳብ ብስማማም ለዘመናት ተግባራዊነቱን መቀበሌን እንጃ፤ ዛሬ ግን ዐይኔ አየችው

ከአንዳንድ “እናውቃለን” ከሚሉ ዘላባጆች ሀሳብ ይታደግ እንደኾነ  በማለት በምሁራኑ ዘንድ በመጽሐፍ ቅዱስ ግሪክ እውቀታቸው ጠለቅነታቸው  ከተመሰከረላቸው ሰዎች መካከል አንዱ ከኾነውን ከMoi...
22/05/2024

ከአንዳንድ “እናውቃለን” ከሚሉ ዘላባጆች ሀሳብ ይታደግ እንደኾነ በማለት በምሁራኑ ዘንድ በመጽሐፍ ቅዱስ ግሪክ እውቀታቸው ጠለቅነታቸው ከተመሰከረላቸው ሰዎች መካከል አንዱ ከኾነውን ከMoisés Silvaበ አምስት ቅጽ የዐዲስ ኪዳን መዝገበ ቃላት ውስጥ προφήτης" (prophētēs) የሚለውን መጣጥፍ እጣሪ እነሆ፦

Address

Addis Ababa

Telephone

+251913518234

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Onesimus Publisher posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Onesimus Publisher:

Share

Category