Ethiopia Newus

Ethiopia Newus Mediya newus

30/12/2022

የአማራ ሸኔ አለ ነው?? ወይስ ሸኔ የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ ነው ለማለት ነው።

ሴት ልጅ ወንድ ልጅ ከሚስራው በላይ ማንኛውንም ነገር በብቃት መስራት  ትችላለች ስለዚህ ለሴት ልጅ ሁሌ ቅድሚያ እንስጥ አመሰግናለሁ።
20/12/2022

ሴት ልጅ ወንድ ልጅ ከሚስራው በላይ ማንኛውንም ነገር በብቃት መስራት ትችላለች ስለዚህ ለሴት ልጅ ሁሌ ቅድሚያ እንስጥ አመሰግናለሁ።

20/12/2022
የኦሮሚያ መንግስት የአማራ ተወላጆችን ትጥቃችሁን ፍቱ እያላቸው  መሆኑ እየተገለፀ ነው። ለምን በምን ምክኒያት አማራ ብቻ እየተመረጡ ትጥቅ የሚፈቱት??? የህግ የበላይነትን አረጋግጫለሁ እና ...
15/12/2022

የኦሮሚያ መንግስት የአማራ ተወላጆችን ትጥቃችሁን ፍቱ እያላቸው መሆኑ እየተገለፀ ነው። ለምን በምን ምክኒያት አማራ ብቻ እየተመረጡ ትጥቅ የሚፈቱት??? የህግ የበላይነትን አረጋግጫለሁ እና መንግስት ይጠብቃችሁዋል ነው ወይስ በኦሮሚያ ካሉ ታጣቂዎች ጋር መንግስት ሰለተደራደረ ሰላም ወርዷል ነው?? የኦሮሚያ መንግስት አማራ ትጥቁን ይፍታ ያለበትን ምክኒያት በማብራሪያ ቢገልፅና ለህዝብ ቢያሰረዳ !!! ወይስ አማራ እራሱን እንዳያድን ማዘናጊያ ይሆን???

ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድና ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ከነጩ ቤተ መንግስት ከጆባይደን ጋር የተነሱት ፎቶ በጥቂቱ ይሄን ይመስላል።
15/12/2022

ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድና ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ከነጩ ቤተ መንግስት ከጆባይደን ጋር የተነሱት ፎቶ በጥቂቱ ይሄን ይመስላል።

15/12/2022

አቶ ጌታቸው እረዳ ከሰምምነቱ በፊት የሰጡት ጋዜጣዊ መገለጫ።

15/12/2022

የአማራን ሞት መንግስት ያስቁምልን!!!!!

መንግስት ለአማራ ህዝብ አንድ ነገር ማሳወቅ አለበት ይሄውም በኦሮሚያ ያላችሁ ሁሉም የአማራ ተወላጆች ኦሮሚያን ልቀቁ ማለት ወይም ሰላም የሚመጤበትን ጉዳይ ለይቶና ተግብሮ የአማራ ተወላጆች ተ...
15/12/2022

መንግስት ለአማራ ህዝብ አንድ ነገር ማሳወቅ አለበት ይሄውም በኦሮሚያ ያላችሁ ሁሉም የአማራ ተወላጆች ኦሮሚያን ልቀቁ ማለት ወይም ሰላም የሚመጤበትን ጉዳይ ለይቶና ተግብሮ የአማራ ተወላጆች ተረጋግተው እንድኖሩ ማደረግ!! አለዚያ ግን አማራ እስከ መቼ ነው??እየሞተ የሚኖረው ከነገ ከዛሬ መንግስት ያሰተካክለዋል በሚልተሰፋ በመጠለያና እንደሁም በየበረዳ ወድቆ በችግር ይቆላል??

የፊደራል መንግስት በኦሮሚያ ካሉት ሀይሎች ጋር ተደራድሮ ሰላምን ማሰፈን  አለበት!! ምክኒያቱም የታጠቁ ሀይሎችና የፊደራል መንግስት እያደረጉ ባሉት ሰጣገባ እንደሁም አላሰፈላጊ  እልህ እየተ...
15/12/2022

የፊደራል መንግስት በኦሮሚያ ካሉት ሀይሎች ጋር ተደራድሮ ሰላምን ማሰፈን አለበት!! ምክኒያቱም የታጠቁ ሀይሎችና የፊደራል መንግስት እያደረጉ ባሉት ሰጣገባ እንደሁም አላሰፈላጊ እልህ እየተጎዳና እየሞተ ከቤት ንብረቱ እየተፈናቀለ ያለው የአማራ ህዝብ ብቻ ነው በመሆኑም መንግስት ያዋጣል ያላቸውን መፍተሄ ተጠቅሞ አማራን ማትረፍ አለበት!!!!

15/12/2022

የህዝብ ሰላም ከሁሉም ይቀድማል!!!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Newus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share