24/10/2025
ሰበር ዜና!
ሃብታሙ አያሌው ሲሰርቅ እጅ ከፍንጅ ተያዘ😂
በአሜሪካን ሀገር በቨርጂኒያ ግዛት የሚገኘውን የኢትዮ 360 ስቱዲዮ ውስጥ ሀብታሙ አያሌው ከሽመልስ አበራ (ጆሮ) ጋር በመሆን ስቱዲዮ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ መሳሪዎችን በድብቅ በመኪና ጭነው ሊሰወሩ ሲሉ እጅ ከፍንጅ ተያዙ።
ሃብታሙ አያሌው ባለፈው ሳምንት በኢትዮ360 መስራች እና የስራ ባልደረባው ከሆነችው ከእየሩሳሌም ጋር ከባድ ግጭት ውስጥ ገቡቶ ቁልፍ ይዞ መሰወሩ ይታወቃል።ሲሰርቅ እጅ ከፍንጅ ከተያዘ በኋላ ለፖሊስ ተደውሎ ከፖሊስ ፖሊሶች ይዘውት እንደሄዱም የታወቀ ሲሆን አሁን ምን ደረጃ ላይ እንደደረሱ መረጃው እጃችን እንደገባ የምናሳውቅ ይሆናል።