ኦዳ ጆርናል/Oda Journal

ኦዳ ጆርናል/Oda Journal hello guys welcome to my official page follow for mor

ሰበር
30/11/2023

ሰበር

ሰላም እንዴት ናችሁልን በዛሬ ቪዲዮ አርፍ መረጃ እንዳገኛችሁ ተስፋ አደርጋለው ለyoutube ቻናሌ አድስ ከሆናችሁ subscribe አድርጉ ላይክ እንድሁም ሼር አድርጉhello guys i'm habi faf from ethiopia welcome to my ...

ጠዋቱ ዶ/ር አብይ
29/11/2023

ጠዋቱ ዶ/ር አብይ

ሰበር ሰበር ሰበር
24/11/2023

ሰበር ሰበር ሰበር

ሰላም እንዴት ናችሁልን በዛሬ ቪዲዮ አርፍ መረጃ እንዳገኛችሁ ተስፋ አደርጋለው ለyoutube ቻናሌ አድስ ከሆናችሁ subscribe አድርጉ ላይክ እንድሁም ሼር አድርጉhello guys i'm habi faf from ethiopia welcome to my ...

አሁን የደረሰን አስደሳች
23/11/2023

አሁን የደረሰን አስደሳች

ሰላም እንዴት ናችሁልን በዛሬ ቪዲዮ አርፍ መረጃ እንዳገኛችሁ ተስፋ አደርጋለው ለyoutube ቻናሌ አድስ ከሆናችሁ subscribe አድርጉ ላይክ እንድሁም ሼር አድርጉhello guys i'm habi faf from ethiopia welcome to my ...

ሰበር ዜና
23/11/2023

ሰበር ዜና

ሰላም እንዴት ናችሁልን በዛሬ ቪዲዮ አርፍ መረጃ እንዳገኛችሁ ተስፋ አደርጋለው ለyoutube ቻናሌ አድስ ከሆናችሁ subscribe አድርጉ ላይክ እንድሁም ሼር አድርጉhello guys i'm habi faf from ethiopia welcome to my ...

በኦሮሚያ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 23 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል!!👉በተለይም የሞተር አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መልዕክት ...
28/08/2023

በኦሮሚያ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 23 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል!!

👉በተለይም የሞተር አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መልዕክት ተላልፏል!!

በኦሮሚያ ክልል 2015 ዓ.ም በነሀሴ ወር በመካከለኛ ሳምንት ባሉት ቀናቶች በደረሱ 13 የትራፊክ አደጋዎች የ16 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ21 ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የኦሮሚያ ክልል የትራፊክ ቁጥጥር ክፍል ባለሙያ የሆኑት ኢንስፔክተር መሰለ አበራ ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል፡፡

አደጋዎቹ በምስራቅ ሸዋ፣በሻሸመኔ ከተማና በተለያዩ የኦሮሚያ ክፍሎች የደረሱ ናቸዉ።

የአደጋዎቹ ሁኔታ ካለፈው ሳምንት ጋር ሲነፃፀር በእጅጉ የጨመረ ሲሆን ፤ መንስኤዎቹ ለእግረኛ ቅድሚያ አለመስጠት፣ ከፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር ፣በቂ እረፍት ሳያደርጉ ማሽከርከር፣ርቀትን ጠብቆ አለማሽርከር እንዲሁም አሽከርካሪዎች እርስ በእርስ በመሽቀዳደም መሆኑን ኢንስፔክተር መሰለ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

በተለይም በምስራቅ ሸዋ ሲኖትራክ መኪና በዶልፊን የህዝብ ማመላለሻ ላይ በመዉጣት የ5ሰዎችን ህይወት ሲቀጥፍ በሻሸመኔ ከተማ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ደግሞ አንድ የሞተር ተሽከርካሪ ላይ የነበሩ ሁለት ሰዎች ወድያዉኑ ህይወታቸዉ ማለፉን በመግለፅ የሞተር አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ሲያሳስቡ አሳዛኝ አደጋዎች መሆናቸዉን ኢንስፔክተሩ ጨምረዉ ለብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

ኢንስፔክተሩ አክለዉም በአንድ ሳምንት ብቻ የ16 ሰዉ ህይወት ማለፉ እጅግ አስከፊና አሳዛኝ ነዉ ሲሉ ጠቅሰዉ አሽከርካሪዎች በፍጥነት፣ጠጥተዉ እንዲሁም በመሽቀዳደም የሰዉን ህይወት ከመቅጠፍ እንዲጠነቀቁ ሲያሳስቡ እግረኞችም በተቻላቸዉ አቅም ሁሉ ጥንቃቄ በማድረግ ራሳቸዉን ከትራፊክ አደጋ እንዲጠብቁ በአፅኖት አሳስበዋል።

#ዜና ኦዳ ጆርናል/Oda Journal
ቴሌግራም ላይ ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

28/08/2023

ታማኝ ወቅታዊ መረጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Oda_Journal

hello guys welcome to my official page follow for mor

 #ዜና        ከብሄራዊ ባንክ ፍቃድ በማግኘት በቅርቡ በሃገራችን የሞባይል መኒ አገልግሎት መስጠት የጀመረው M-Pesa በዛሬ እለት ደግሞ አድስ አገልግሎትን ለደንበኞቹ ይፋ አድርጓል። ሰ...
28/08/2023

#ዜና

ከብሄራዊ ባንክ ፍቃድ በማግኘት በቅርቡ በሃገራችን የሞባይል መኒ አገልግሎት መስጠት የጀመረው M-Pesa በዛሬ እለት ደግሞ አድስ አገልግሎትን ለደንበኞቹ ይፋ አድርጓል። ሰፋሪ ኮም በዛሬው እለት ይፋ ያደረገውም አገልግሎት የትኛውም ደንበኛው ከባንክ አካውንቱ ወደ M-pesa ዋሌቱ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደምችል ይፋ አድርኋል። እነዚህም ባንኮች :- አብሲኒያ ባንል፡ አዋሽ ባንክ እና አባይ ባንክ መሆናቸውንም ጨምሮ ለደንበኞቹ አሳውቋል።

ኦዳ ጆርናል/Oda Journal

አቶ በቀለ ገርባ በአሜሪካ ሀገር ጥገኝነት መጠየቃቸውን አሳወቁ።ለረዥም ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በግል እና በፓርቲ ደረጃ ተሳታፊ የነበሩት የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ ተቀዳመ ም...
28/08/2023

አቶ በቀለ ገርባ በአሜሪካ ሀገር ጥገኝነት መጠየቃቸውን አሳወቁ።

ለረዥም ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በግል እና በፓርቲ ደረጃ ተሳታፊ የነበሩት የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ ተቀዳመ ምክትል ፕሬዜዳንት አቶ በቀለ ገርባ በፓርቲያቸው የነበራቸውን ተሳትፎ አብቅተው በአሜሪካ ጥገኝነት መጠየቃቸውን ለቢቢሲ አማርኛ ክፍል ተናገሩ።

አቶ በቀለ ፤ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ያለው ፖለቲካዊ ሁኔታ " በሰላማዊ መንገድ ለመታገልም ሆነ በግል በነጻነት መኖር " አሳሳቢ በመሆኑ በሄዱበት አሜሪካ ጥገኝነት መጠየቃቸውን ገልጸዋል።

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል የሆኑት አቶ በቀለ፣ በውጭ አገር ሆነው ሥልጣኑን ይዘው መቀጠጣለቸው ጠቃሚ ስላልሆነ እራሳቸውን ከፓርቲው ለማግለል መወሰናቸውን ተናግረዋል።

አቶ በቀለ ገርባ ፤ ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋላ ተፈጥሮ የነበረውን ሁከት ተከትሎ በቁጥጥር ሥር ውለው ለ18 ወራት በእስር ላይ ቆይተው ከተለቀቁ በኋላ ወደ አሜሪካ ተጉዘዋል። አሜሪካ ከሄዱ 1 ዓመት ከሶስት ወር ሆኗቸዋል።

አቶ በቀለ ከእስር ከወጡ በኋላ ወደ አሜሪካ ሲጓዙ ዓላማቸው የእርሳቸውን ከእስር መለቀቅ ሲጠይቅ ለነበረው የዳያስፖራ ማኅብረሰብ ምስጋና ለማቅረብ ነበር።

ነገር ግን አሜሪካ በቆዩባቸው ያለፉት 15 ወራት በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ በመቀየሩ " ወደዚያ አገር መመለሱ አስፈላጊ መስሎ አልታየኝም " በማለት እዛው ጥገኝነት መጠየቃቸውን እና ከፓርቲው ኃላፊነትም እራሳቸውን ማግለላቸውን ለቢቢ አማርኛ አገልግሎት በሰጡት ቃል ገልጸዋል።

ኦዳ ጆርናል/Oda Journal

ትናንት ከፍተኛ ውጊያ የነበረባቸው የላሊበላ እና በሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ገምዛ መኮይ ከተማ ዙሪያ ዛሬ ውጊያ ቆሟል ብለዋል።በተለይ በመኮይ ከተማ በነበረው ውጊያ የንፁሃን ሟቾች ቁጥር አን...
25/08/2023

ትናንት ከፍተኛ ውጊያ የነበረባቸው የላሊበላ እና በሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ገምዛ መኮይ ከተማ ዙሪያ ዛሬ ውጊያ ቆሟል ብለዋል።
በተለይ በመኮይ ከተማ በነበረው ውጊያ የንፁሃን ሟቾች ቁጥር አንድ የ84 አመት አዛውንትን ጨምሮ ከ6 እንደሚበልጥ ተናግረዋል።
👉ላሊበላ ዙሪያ በነበረው ውጊያም ከፍተኛ ጉዳት ሳያደርስ እንዳልቀረ እና በርካታ አምቡላንሶች ወደ ወልዲያ አቅጣጫ ሲመላለሱ ማየታቸውን ምንጭ:-አዩዘሀበሻ
ኦዳ ጆርናል/Oda Journal

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኦዳ ጆርናል/Oda Journal posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share