20/09/2026
💔 እናቱን በ15 ዓመቱ አጥቶ በአባቱ እቅፍ ያደገው ሱደይስ…
ሱደይስ አብዶ የ17 ዓመት ታዳጊ እና ተማሪ ነው። ሕይወቱን ከአባቱ አብዱ ጋር እየገፋ ሳለ፣ እናቱን በ15 ዓመቱ በሞት አጥቷል። 😢
በምስሉ ላይ የምታዩት ወጣት ወንድማችን ጃፋር አብዱ (ሱዲ) ይባላል። ከ2 ዓመታት በፊት ቤተሰቡ የተሻለ ህይወትን ፍለጋ ትምርቱን አቋርጦ ሸክም እየሰራ እናቱን ይደግፍ ነበር እናቱ ታማሚ ነበረችና ህይወቷ አለፈ።
🙏 አንድ አባት ልጁን ለማዳን ከሚችለው በላይ እየታገለ ነው። እኛም ከጎናቸው እንቁም።
🚨 ለሱደይስ የ200፣ 500 እና 1,000 ብር ቻሌንጅ እንጀምር! 🚨
1️⃣ ሰለሞን አረጋ — 2,000 ብር ✅
2️⃣ በላይ ተሰማ — 2,000 ብር ✅
3️⃣ አወል ፈንታ ያሲን — 10,000 ብር ✅
4️⃣ መሀመድኑር አህመድ — 500 ብር ✅
🏦 CBE: 1000737039483
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
🤲 የቻሉትን ያድርጉ፤ 200 ብር ቢሆንም እንኳን አይተዉት። ትንሽ የሚመስለው እገዛ ለሱደይስ ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል። ❤️🙏
📢 እባክዎ ይህን ጥሪ ሼር ያድርጉ—ለሱደይስ ተስፋ እንሁን!