AddisZena አዲስ ዜና

AddisZena አዲስ ዜና News hub at your fingertips! Addis Zena is one of its kind, Ethiopian news aggregator.

08/06/2023

We are sorry to inform you that our server is down for 2-3 days due to a technical issue. We are working hard to fix it and we apologize for any inconvenience. Thank you for your patience and support.

ጠ/ሚ ዐቢይ የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይ በዘላቂነት የሚፈታው በመሬት ላይ ድንበር የማካለል ስራ ሲሰራ ነው አሉ
28/03/2023

ጠ/ሚ ዐቢይ የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይ በዘላቂነት የሚፈታው በመሬት ላይ ድንበር የማካለል ስራ ሲሰራ ነው አሉ

መጋቢት 19/2015 (ዋልታ) በኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል ያለው የድንበር ግጭት በዘላቂነት ሊፈታ የሚችለው የሁለቱ አገራትን ድንበር መሬት ላይ የማካለል ስራ ሲሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐ...

“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የማስተዋወቅ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው
21/03/2023

“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የማስተዋወቅ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የማስተዋወቅ እና የሽያጭ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በሸራተን አዲስ ሆቴል እየተካሄደ ነው።በ....

ትኩረት የሳበው ባዶ እግር ሩጫ
21/03/2023

ትኩረት የሳበው ባዶ እግር ሩጫ

ኤርሚያስ አየለ ታላቁ ሩጫን የመሰሉ ዐበይት ስፖርታዊ መርሀ-ግብሮችን በማስተባባር የሚታወቅ የስፖርት ሰው ነው። በተለይ ማኅበረሰብ አቀፍ አትሌቲክስን ለማስተዋወቅ በሀገር ውስጥ እና...

በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የመመሥረቱ ሂደት የዘገየው ለምንድን ነው?
20/03/2023

በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የመመሥረቱ ሂደት የዘገየው ለምንድን ነው?

በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሄደውን ደም አፋሳሽ ጦርነት ለማስቆም በተደረሰው ስምምነት መሠረት በምርጫ ተካሂዶ መደበኛ አስተዳደር እስኪመሠረት የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት በሚያካሂ.....

“ንጋት ኮርፖሬት በትራንስፖርት ዘርፉ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን የሚያስችል አቅም ገንብቷል” አምላኩ አሥረስ (ዶ.ር)
19/03/2023

“ንጋት ኮርፖሬት በትራንስፖርት ዘርፉ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን የሚያስችል አቅም ገንብቷል” አምላኩ አሥረስ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ንጋት ኮርፖሬት በ2022 የላቀ አፈፃፀም ላላቸው ኩባንያዎቹ እውቅና እየሠጠ ነው። በእውቅና አሰጣጥ ሥነ ሥርዓቱ የንጋት ኮርፖሬት የቦርድ ሰብሳቢ አቶ .....

የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ኮሚሽኑ የሚያከናወናቸውን ስራዎችና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚደረጉ ጥረቶችን እንደሚደግፉ ገለጹ
18/03/2023

የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ኮሚሽኑ የሚያከናወናቸውን ስራዎችና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚደረጉ ጥረቶችን እንደሚደግፉ ገለጹ

መጋቢት 9/2015 (ዋልታ) የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የሚያከናወናቸውን ተግባራትና በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚደረጉ ጥረቶችን እንደሚደግፉ ገለጹ።የኮሚ...

በጥቁሮቹ ቤኒቶ ሙሶሎኒ እና በግራዚያኒ የእልቂት አዋጅ ታውጆብኃልና ራስህን ለመከላክል በአንድነተ ተነሳ !!
18/03/2023

በጥቁሮቹ ቤኒቶ ሙሶሎኒ እና በግራዚያኒ የእልቂት አዋጅ ታውጆብኃልና ራስህን ለመከላክል በአንድነተ ተነሳ !!

አዋጅ አዋጅ የደበሎ ቅዳጅ የሰማህ ላልሰማ አሰማ !!!በጥቁሮቹ ቤኒቶ ሙሶሎኒ እና በግራዚያኒ የእልቂት አዋጅ ታውጆብኃልና ራስህን ለመከላክል በአንድነተ ተነሳ !!የተከበርከው የኢትዮጵያ ....

ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
13/03/2023

ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል

መጋቢት 15 እና 18 ለሚደረጉት ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ይፋ ሆኗል።በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪ....

Address

Amascom Bldg Africa Avenue
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AddisZena አዲስ ዜና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to AddisZena አዲስ ዜና:

Share