Meki Post መቂ ፖስት

Meki Post መቂ ፖስት Meki Post

ለመቂ ወጣት ደረጃውን የጠበቀ የስፖርት ማዘውተሪያ አይገባውም ትላላችሁ ?እኔ በበኩሌ ይገባዋል ባይ ነኝ በ2018 ተጀምሮ ማየት ህልሜ ነው!!!🤔🤔🤔🤔
12/09/2025

ለመቂ ወጣት ደረጃውን የጠበቀ የስፖርት ማዘውተሪያ አይገባውም ትላላችሁ ?እኔ በበኩሌ ይገባዋል ባይ ነኝ በ2018 ተጀምሮ ማየት ህልሜ ነው!!!🤔🤔🤔🤔

መልካም አዲስ ዓመት🌼🌸Happy New Year🌼🌸🌼🌸🌼2018 E.C  🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
11/09/2025

መልካም አዲስ ዓመት🌼🌸Happy New Year🌼🌸🌼🌸🌼2018 E.C 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

በ2018 ያሰባችሁት የሚሳካበት ዘመን ይሁንላችሁ 🌼🌸🌼🌸🌸🌼🌸🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌸Happy New Year🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼
11/09/2025

በ2018 ያሰባችሁት የሚሳካበት ዘመን ይሁንላችሁ 🌼🌸🌼🌸🌸🌼🌸🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌸Happy New Year🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼

10/09/2025
እንኳን አደረሳችሁ 🔥 መልካም አዲስ ዓመት 🌼
10/09/2025

እንኳን አደረሳችሁ 🔥 መልካም አዲስ ዓመት 🌼

እንቁጣጣሽ ሎተሪ 2017  ዕጣ ዛሬ  ጳጉሜን 5 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።
10/09/2025

እንቁጣጣሽ ሎተሪ 2017 ዕጣ ዛሬ ጳጉሜን 5 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

በመቂ ሰንቦ ሜዳ ሲደረግ የነበረው ጨዋታ ዛሬ ጳጉሜ 5/13/2017 ዓ.ም ፍጻሜ አግኝቷል። በጨዋታው ሰንቦ ኦዳን አሸንፎ የዋንጫ አሸናፊ ሆነዋል!                     Senbo ❷...
10/09/2025

በመቂ ሰንቦ ሜዳ ሲደረግ የነበረው ጨዋታ ዛሬ ጳጉሜ 5/13/2017 ዓ.ም ፍጻሜ አግኝቷል።

በጨዋታው ሰንቦ ኦዳን አሸንፎ የዋንጫ አሸናፊ ሆነዋል!
Senbo ❷= ❷Odaa
✅❎5 4❎✅
በጨዋታው ላይ የከተማው አመራሮች በክብር እንግድነት የተገኙ ሲሆን ደጋፊዎች እና የስፖርት አፍቃሪዎች ተገኝተው ጨዋታውን ፍፁም ስፖርታዊ ጨዋነት በታየበት መንገድ ለተጋጣሚዎች ድጋፍ አድርገዋል።

ለዚህ ውድድር መሳካት የለፋቹ ምስጋና ይገባቿል። 🌼🌼🌸🌸🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

ለምርምር ወደሕዋ እንድትጓዝ የተመረጠችው ኢትዮጵያዊት********እመቤት መሀባው ትባላለች። ከልጅነቷ አንስቶ ለሕዋ ሳይንስ ፍቅር እንደነበራት ታስታውሳለች።በኋላም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክ...
10/09/2025

ለምርምር ወደሕዋ እንድትጓዝ የተመረጠችው ኢትዮጵያዊት
********

እመቤት መሀባው ትባላለች። ከልጅነቷ አንስቶ ለሕዋ ሳይንስ ፍቅር እንደነበራት ታስታውሳለች።

በኋላም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ትምህርቷን እየተከታተለች ሳለ በሕዋ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ ስኮላርሺፕ አግኝታ ወደሕንድ አቀናች።

በኋላም አሜሪካ ውስጥ በሕዋ ሳይንስ ምርምር ላይ የሚሰራውን ታይታንስ ስፔስ ኢንዱስትሪን መቀላቀል ችላለች።

በዚያም በኤሮስፔስ ኢንጂነርነት ሙያዋ የተለያዩ የምርምር ሥራዎችን እያከናወነች ይገኛል።

የምትሰራበት የሕዋ ምርምር ተቋም በእ.አ.አ. በ2029 ወደጠፈር ለሚያደርገው ጉዞ እመቤት መሀባውን ከተጓዥ ተመራማሪዎች መካከል አንዷ እንድትሆን መርጧታል።

ለዚህ ምርጫ የተለያዩ መስፈርቶች ቢኖሩትም፤ ግዳጁን ለመፈፀም በአካል፣ በስነልቦናም ሆነ በምርምር ሥራዋ ብቁ መሆኗ ካስመረጧች ምክንያቶች መካከል ዋነኞቹ መሆናቸውን ነው የገለፀችው።

ወጣቷ የሕዋ ሳይንስ ባለሙያ ለጠፈር ጉዞዋ የሚረዳትን የተለያዩ ዝግጅቶች እያደረገች ሲሆን፤ በቡድን የሚደረገውን ዝግጅት ደግሞ እ.አ.አ. በ2026 አካባቢ እንደምትጀምር ነው የተናገረችው።

በምድር ምህዋር ላይ በመሽከርከር የተለያዩ ምርምሮችን ማከናወንን የሚያካትተውን የሕዋ ጉዞ ዕድሉን የኢትዮጵያን ስም ከፍ ለማድረግ እንደምትጠቀምበት ተናግራለች።

በተለይም ወደሕዋ በሚኖራት ጉዞ ላይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ይዛ የመሄድ ፍላጎት እንዳላትም አሳውቃለች።

በተለያዩ ዓለም አቀፍ ደረጃዎች ዕውቅና እያገኘች የመጣችው እመቤት፤ ለስፔስ ጄኔሬሽን አድቫይዞሪ ካውንስል የኢትዮጵያ ተወካይ በመሆን እያገለገለች ይገኛል።

ከአፍሪካ ስፔስ ሊደርስ አዋርድ በ2024 ከአፍሪካ 4 ተሸላሚ ወጣቶች መካከል አንዷም ነበረች።

ዓለም አቀፉ አስትሮናውቲካል ፌዴሬሽንም በ2025 ተስፈኛ ከሆኑ የሕዋ ሳይንስ ባለሙያዎች መካከል አንዷ መሆኗን አሳውቋል።

በጌትነት ተስፋማርያም

ዛሬ የ2017 የመጨረሻ ቀን ነው። እንደ ዓመቱ ሁሉ የችግራችሁ፣ የጭንቀታችሁ፣ የስቃያችሁ… የመጨረሻ ቀን ይሁን!!🤲❤️🙏🙏🙏🙏🙏
10/09/2025

ዛሬ የ2017 የመጨረሻ ቀን ነው።
እንደ ዓመቱ ሁሉ የችግራችሁ፣ የጭንቀታችሁ፣ የስቃያችሁ… የመጨረሻ ቀን ይሁን!!🤲❤️🙏🙏🙏🙏🙏

🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼
09/09/2025

🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼

09/09/2025

🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

እንኳን ደስ አለን ✌️💝🙏የኢትዮጵያን ታላቁ ህዳሴ ግድብ🙏✌️Share
09/09/2025

እንኳን ደስ አለን ✌️💝🙏
የኢትዮጵያን ታላቁ ህዳሴ ግድብ🙏✌️

Share

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meki Post መቂ ፖስት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share