Solomon Bekele

Solomon Bekele በመደመር እሳቤ ተሰባስበን ኢትዮጵያዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነትን ገንብተን ሁለንተናዊ ብልፅግናና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን እናረጋገግጣለን።
(4)

17/06/2025

ሰኔን ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/ethiotelecom
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎአድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


05/06/2025
21/05/2025
06/05/2025



በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ሚዲያና ህዝብ ግኑኝነት ዘርፍ በቀጣይ 3 ሳምንታት በተከታታይ "ኮልፌ የጥረትና የውጤት ተምሳሌት" በሚል መሪ ቃል የንቅናቄ ፕሮግራም አዘጋጅቷል ።

የዚህም የንቅናቄ ዋና አላማ ሚዲያን በመጠቀም የፓርቲያችንን ገዢ ትርክት በማስረፅ በአስተሳሰብ ተቀራራቢ አመለካከቶችን በአባላት እና በደጋፊዎቻችን መካከል ወጥነተት በማምጣት ጠንካራ ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግስት ነው።

ይህንን ሀሳብ መነሻ በማድረግ በ11ዱም ወረዳዎች እና በክ/ከተማችን ለሚገኙ የሚዲያ አካላት ወጥ የሆነ ስልጠና፤ የፊት ለፊት መድረክ፤ የመጋቢት ፍሬ የመስክ ጉብኝት፤ አብሮነትን የሚያጠናክሩ ስፖርታዊ ኩነቶች፤ የኢኒሼቲቪ ስራዎችን በሚዲያ ማጀብ፤ በወረዳ ደረጃ የተሰሩትን የቴክኖሎጂ፤ ምድረ ግቢ ማስዋብ፤ ተቋም ማዘመን፤ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች እና ለአገልግሎት ክፍት የሆኑት ውጤቶችን ለህብረተሰቡ ተደራሽ እንዲሆን የሚዲያ ዘመቻ ማድረግ ተግባራ እንደሚከናወን ወ/ሮ የእናትፈንታ ዘሪሁን ገልፀዋል ።

አክለውም በዛሬ ዕለት ስፖርት ለተግባቦት እና ለወንድማማችነት በሚል መሪቃል የሚዲያ ዘርፍ አመራር ከበጎ ማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች ጋር የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ አድርገዋል።



እነሆ አድሷ ካዛንችስ ተሞሽራ ብቅ አለች።
24/04/2025

እነሆ አድሷ ካዛንችስ ተሞሽራ ብቅ አለች።

24/02/2025

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Solomon Bekele posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share