ሰበር ዜና ኢትዮጵያ Ethiopian Breaking News

ሰበር ዜና ኢትዮጵያ Ethiopian Breaking News ትኩስና ሰበር ዜናዎች የሚቀርቡበት ገጽ ነው። ዩቱዩብ �https://youtube.com/channel/UC-lp8qaD5SOXhR8G91cCvGw

14/08/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Abbichuu Abbaa Biyyaa, Kelifa Nuren, ተወከለቱ አለህ, Zedo Zef, ባቲኖ ሱሩር ሚጦሮ, Wasye Legese, ይታያል አለሙ, Mate Fute, Gebiyanshe Simgnaw, ጌታቸው አጥናፋ, Rasti Tensu, Nuru Hussen, Argiso Alaka, Bono Ayinoshe, Thomas Hailemarkos, Aderju Sayew, Obsaa Sabaa, Jems Abdi Abdurahi, Abara Horesa

26/07/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! ቅዱስ አያል, Getachew Hakay, Mengesha Mesele, Getasew Animaw, Habtamu Belachew Belachew, Aleshgn Alamiraw, Mundino Arwesha Hassen, Faysel Muhammednur, Munira Habesha, Girma Maru, Mubarek Teka, Shambel Dawud, Bini Misge, Wondimu Bayikeda Worku, Mengistu Motibiyinor, Ermi Tare, Ebrahim Masha Alah, Ashenafi Girma

ሰበር መረጃ!አውሮፕላኑ በድንገት ተከሰከሰ!******** 242 ሰዎችን ከአሕመዳባድ አሳፍሮ ወደ ለንደን በመብረር ላይ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ፡፡ቦይንግ 787- 8 የሚል ስያሜ ያ...
12/06/2025

ሰበር መረጃ!
አውሮፕላኑ በድንገት ተከሰከሰ!
********
242 ሰዎችን ከአሕመዳባድ አሳፍሮ ወደ ለንደን በመብረር ላይ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ፡፡

ቦይንግ 787- 8 የሚል ስያሜ ያለው አውሮፕላኑ በምዕራብ ሕንድ አሕመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ ምድር እንደለቀቀ በቅጽበት መከስከሱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ከመንገደኞች ውስጥ 169 የሕንድ፣ 53 የብሪታንያ፣ 7 የፖርቹጋል ፣ አንድ የካናዳ እና የሌሎች ሀገራት ዜጎች እንደነበሩ በዘገባው ተመላክቷል፡፡

በአደጋው አውሮፕላኑ በእሳት ተያይዞ ሲቃጠል የሚያሳዩ ምስሎች የወጡ ሲሆን ÷ እስካሁን የደረሰውን ጉዳት በሚመለከት ዝርዝር መረጃ አለመኖሩ ተጠቅሷል፡፡

FBC

በኢትዮጵያ ፈተና ሳያጠኑ ማለፍ እንደማይቻል ግልፅ እየሆነ ነው - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ************************በኢትዮጵያ እንደከዚህ ቀደሙ ፈተና ሳያጠኑ እና ሳይረዱ ማለፍ እ...
04/06/2025

በኢትዮጵያ ፈተና ሳያጠኑ ማለፍ እንደማይቻል ግልፅ እየሆነ ነው - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
************************

በኢትዮጵያ እንደከዚህ ቀደሙ ፈተና ሳያጠኑ እና ሳይረዱ ማለፍ እንደማይቻል ግልፅ እየሆነ በመምጣቱ አብዛኛው የትምህርት ማህበረሰብ በትኩረት ልጆችን ለማብቃት ርብርብ ማድረግ መጀመሩን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ የ12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅትን በተመለከተ ለኢቲቪ 57 የዜና መሰናዶ በሰጡት ማብራሪያ፤ ሀገር አቀፍ ፈተናውን ያለምንም እክል ለመስጠት በቂ ዝግጅት ተደርጓል ብለዋል።

እንደ ሀገር በወረቀትም ሆነ በበይነ መረብ ፈተናውን ያለምንም ችግር ለመስጠት፤ ከ28ሺህ በላይ ፈታኞች ተመልምለዋልም ነው ያሉት።

ባለፉት ጊዜያት ብዙ ተማሪዎችን ማሳለፍ ያልቻሉ ትምህርተ ቤቶች ላይ ትኩረት በማድረግ፤ የማጠናከሪያ ትምህርት ሲሰጥ እንደነበር ያስታወሱት ሚኒስትሩ በዘድሮው ፈተና ብዙ ተማሪዎችን የማሳለፍ እድል እንዳላቸውም ጠቁመዋል።

ሀገራዊ ፈተናውን በበይነመረብ የሚፈተኑ 150ሺህ ተፈታኞችም አስፈላጊውን ልምምድ እያደረጉ መሆናቸውንም አንስተዋል።

ያነበቡ ተማሪዎች እንዲሁም ተማሪዎቻቸውን በደንብ ያዘጋጁ ትምህርት ቤቶች ጥሩ ውጤት ማምጣት እንደሚችሉም ያላቸውን እምነት ገልፀዋል።

በፈተናው ወቅት የኢንተርኔትና የመብራት መቆራረጥ እንዲሁም ሌሎች ችግሮች እንዳይፈጠሩ፤ ከ10 ተቋማት የተወጣጣ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል።

EBC

09/03/2025

ኤርትራ ወዴትም አልተገነጠለችም!! የተገነጠለችው በሰው አእምሮ ውስጥ ነው!

28/11/2024

Hello

የነብይ እዩ ጩፋ ወላጅ እናት የሆኑት ወ/ሮ በየነች ዶጊሶ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው እለት ህዳር 12 ወደጌታ ተሰብስበዋል። ለነብይ እዩ ጩፋ እና ለመላው ቤተሰባቸው እ...
21/11/2024

የነብይ እዩ ጩፋ ወላጅ እናት የሆኑት ወ/ሮ በየነች ዶጊሶ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው እለት ህዳር 12 ወደጌታ ተሰብስበዋል። ለነብይ እዩ ጩፋ እና ለመላው ቤተሰባቸው እግዚአብሔር መፅናናትን እንዲሰጥ እንመኛለን።
ነፍስሽ በሰላም ትረፍ😭

ከአራት ኪሎ እስክ ካዛንቺስ ፥ አሌክስን የሚከተለው የልማት ፈረሳ !!  : ከዓመታት በፊት አራት ኪሎ 'ለልማት' ሲፈርስ የመጀመሪያው 'ተነሺ' ነው አሌክስ:: አራት ኪሎን 'አጥቢያ' ብሎ ፅ...
15/10/2024

ከአራት ኪሎ እስክ ካዛንቺስ ፥ አሌክስን የሚከተለው የልማት ፈረሳ !!

: ከዓመታት በፊት አራት ኪሎ 'ለልማት' ሲፈርስ የመጀመሪያው 'ተነሺ' ነው አሌክስ:: አራት ኪሎን 'አጥቢያ' ብሎ ፅፎልን ዛሬም መልኩ ከምናባችን እንዲቆይ አድርጎናል::
አራት ኪሎ ሲፈርስ ትንሽ ዝቅ ብሎ ካዛንቺስ ከተመ:: የካዛንቺስ መናኸሪያ ጌጥ ነው አሌክስ::
ሰው የትም ሁኖ ሲቀጥረው ''እኔም ግማሽ ልምጣና አንተም ግማሽ መጥተህ 'ዓለም ቡና' እንገናኝ" ይላል እያልን እንቀልዳለን:: ዓለም ቡና ደጁ ላይ ነዋ መኖሪያው:: በቀን ሁለቴ ዓለም ቡና የሚገባ ሰው ቢወራረድ ሁለቴም አግኝቶት ያሸንፋል::
"ሳንቡሳቸውኮ... ማኪያቶ አትጠጪም?" ይላል: ሁሉንም ሰው::
"እኔ እሰራው ይመስል ሳንቡሳውን ሲበሉት ደስ ይለኛል" ይላል:: ሌላም ቀን ይሄንኑ ለሌላ ሰው ሲደግም ታገኙታላችሁ::

ደሞ መናኸሪያ ሬስቶራንት በረንዳ ከእኛ ከወዳጆቹ ጋር ማምሻው ናት:: ከየትም ከየትም አምሽቶ በዚያ የሚያልፍ እዛ መናኸሪያ ጋ የሚያወካና የሚከራከር የብዙ ሰዎች ድምፅ ከሰማ 'እኛ' ነን:: ሄኖክ፣ ብሩክ፣ ተስፋሁን፣ ሀይሉ፣ ደምሰው፣ ግርማ፣ ጊፍት... እኔ... ብዙ ብዙ...

የምፅፈው ከቤቱ ውጪ ስለፈጠረልን ዓለም ነው::

የአሌክስ ቤት ነገርማ ምኑ ይወራል? መሰባሰቢያ ነው:: በተለይ እንደአሌክስ አይነት ትልቅ ሰው በቀላሉ ማግኘት ለኔ ትውልድ 'እንዴት ያለ መባረክ ነው?' የሚያስብል:: ማንም ከየትም ቤቱ ገብቶ ያለውን አሳይቶ፣ ተማክሮ.. ስለንባብ ልምዱ አውርቶ.. ልብ ላለው ተቀርፆ የሚሄድበት 'ቤት' ነው አሌክስ::

ፒያሳ 'ሊፈርስ ነው' ሲባል በየቀኑ ይሄድ ነበር ፒያሳ:: 'ትናንትም እዛ አልነበርክ?' ስንለው ''ትንሽ ትዝታ ቀርታኛለች: እስኪፈርስ ልመላለስ" አለ:: የመጨረሻ ቀን 'መግባት አትችሉም' ተብሎ መንገዱ እስኪዘጋ እዛው ሃገር ፍቅር መንደር ነበር ውሎና ማምሻው::

አሁን 'ካዛንቺስ' ፈረሰ:: አሌክስ ምን ሊሰማው እንደሚችል መገመት ቀላል ቢመስልም ግን አይገመትም:: አሁን በቅርብ ርቀት እንኳ እንዳናገኘው የነገ ተረኛ ፈራሽ መንደር የቱ እንደሆነ አይታወቅም::

አሌክስ ሲሆን 'መዳረሻችን' እንደመሆኑ በልዩ ትኩረት ማረፊያ ሊበጅለት ይገባ ነበር:: ሁልጊዜም፣ ስለትናንቶቹ ታላላቆቻችን ስናወራ የምንቆጭበት 'አልቦ ክብር' የማድረግ አባዜያችን ዛሬም በአሌክስ ላይ ተደግሟል:: ሰው እንዳይኖረን፣ ያለንንም እንዳናከብር የተረገምን ነን እኛ በእውነት::

Via: Yiftusira Mitku

14/10/2024

ሰበር መረጃ!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰበር ዜና ኢትዮጵያ Ethiopian Breaking News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share