04/08/2026
እኔ ወንድ ነኝ!!
ከትዳር በፊት ሆነ በኋላ የሚፈፀም ዝሙታዊ ተግባራትን አልደግፍም።
ሆኖም ግን እኛ ወንዶች ሴቶችን በምን ደረጅያ እና እስከምን ርቀት ልንቀርባቸው ሁለንተናዊ ስሜት ፍላጎታቸውንም ልንረዳላቸው እንደሚገባን አሁንም አናውቅም።
በተለይም አግብተን የራሳችን ከአደረግናቸው በኋላ!!
ከተወሰነ አመላዊ ልክፍት ውጭ።
ሴት ልጅ የተገዛች ዕቃ አይደለችም!!
ዕቃን ራሱ እንክብካቤን ከነፈግነው ከአገልግሎት ዘመኑ ቀድሞ ይሰበራል እንዲሁ ይበላሻልም።
እኛ ወንዶች የተወሰነ ገንዘብ መወርወራችንን ብቻ አርክቶን በልጅ እንክብካቤ እና በቤት ስራዎች ሴታችንን አናግዛትም።
በወሲብ ረገድም ራስ ወዳድ እና እርሷን መረዳት የማንችል አውቀን የተኛን ነን።
እኔ ዕድሜዬ 35 ሆኖ አላገባሁምም እንዲሁ አልወለድኩም።
ሆኖም ዕድሜዬ እና ከተለያዩ ሰዎች ከሁለቱም ፆታዎች የመወያየት እና የመረዳት ዐቅሜ የአወቅኩት ከላይ የፃፍኩት እና ይሄ ነው።
1, ሴታችንን የአይምሮ ሰላሟን እና የስነ ልቦና እና የስነ ወሲብ ተነሳሽነቷን አንደግፍም።
2,ዕልሞቿን ትኖር ዘንድ አንፈቅድም።
3,ባዕል እና ዕምነት ቤተሰብ ማህበረሰቡ አስሮ ነተበተባትን ገመድ አንመለከትላትም።
4 ,ተፈጥሮአዊ የአካሎቿን መለዋወጥ እና በኦርሞን ለውጥ እንዲሁ በወር አበባ መመልከችያ ጊዜ እንዲሁ ከውላድ በኋላ የሚገጥማትን ዝብርቅርቅ ማንነቶች አንቀበላትም-አንረዳትምም እንዲሁ አንረዳትም።
5, በወሲብ ተራክቦ ወቅት እርሷን ለማርካት እና ለማስደሰት እንዲሁ ለወሲብ ለማነሳሳት አንችልም።
ሴት ልጅ እንደእኔ ስሜት እና ፍላጎት ምርጫም እንዳላት እንረሳለን።
እርሷ በተለያዩ ተፅዕኖዎች ለመናገር ብትደፍርም!!!
የእኔ አልያ የሆነችውን ዕንስት ለወሲ ብ ማነቃቃት እና በወሲብ አሰራር ወቅት ተለምዶአዊውን ከትቶ ተልፈስፍሶ የመውጣት ዒደቱን አንድ ደረጅያ ከፍ በማድረግ!!
❤መተሻሸተት እና አካሏን ዳብሶ መዳሰስ።
💋ከንፈሮቿን መሳም።
❤የአንት ስር ጠረኖቿን ማሽተት።
💋 ጡቶቿን መጥባት።
❤ የመራብያ አካሏን(ብልቷን) መላስ እና መጥባት።
በተለይም!!!
ቂንጥር የሚባለውን ባቄላ መሳይ ቅርፅ የያዘውን ክፍል።
ያ ስፍራ እንደእኛ ብልት የስሜት ስፍራ የብልታችን ጫፍ ነው።
💋እንዲሁ ጭን፣መቀመጭያ፣ዳሌ፣ባት፣
ተረከዟንም ሁሉ መሳም እና መጥባት እንዲሁ መላስ ወዘተ ግድ ይለናል።💯
በመጨረሺያም ከዕርካታ በኋላ ጀርባ ለጀርባ ተዟዙሮ መተኛት ሳይሆን ዘውትር መተቃቀፍ እና በዒደቱ መደሰት እና ዕርካታዋን መጠየቅ ተገቢ ነው።
ሰው የሚሰርቀው ሲያጣ በመሆኑ ብቻ!!!
መቼም አንተም እና እኔ እንዲሁ እርሷም ሆነች አንቺ ዕይወቱን እየኖርነው ባለጌ እንደምትሉኝ ማባምንም መራራው አቅ ይሄ ነው።
ሴቶች እንኳንም በሴትነት ተፈጠራችሁ ከልቤ በማክበር ነው ሙቼም የምወዳችሁ።
አክባሪያችሁ እና ድካማችሁ የሚያደክመኝ ደካማችሁ ነኝ!!