Artful intelligence ሰው ሰራሽ አስተዉሎ

Artful intelligence ሰው ሰራሽ አስተዉሎ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Artful intelligence ሰው ሰራሽ አስተዉሎ, Digital creator, Addis ababa, Addis Ababa.

29/07/2023

የ Bot ጥቆማ 👇


ይህ ቦት የቴሌግራም Private or Public ቻናሎች ላይ ዳውንሎድ የማይደረጉ ቪድዮዎም ሆነ ፎቶ (የፎቶውን ወይም የቪድዮውን ሊንክ) ብቻ ስትልኩለት ፎቶውን ወይም ቪድዮውን ያመጣላቹሀል።



ሼር ይደረግ

29/07/2023

ስለ ቫይረስ ምንያህል ያቃሉ
What is Virus 🐞??

👉 ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም
የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ ሰወች ነው
📵 ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ
➲Spyware Virus
➲Malware Virus
➲Ransonware Virus
➲Adware Virus
➲Trojan Horse Virus ናቸው
እንደ ስማቸው ሁሉ ስራቸውም ይለያያል

የ ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው 👺

1 ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ
የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው

2 በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ

ስልካችን ላይ ሆነ MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File)
ለምሳሌ 👇👇👇👇
Music Photo Video Application Document ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ

4 ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት
ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና የራሱን Password
በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን
ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው

5 ስልካችንን(OS)Operating System ስራ ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ
ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል ይህ ማለት እኛ ስልኩን
ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት
ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ
ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት. ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል

6 Software File ማጥፋት
የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ
=> Software File Delete ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል

ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል.
ስለ #ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናውጋ

♻እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን

1 ካልታወቀ እና ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ
👉ለምሳሌ ካልታወቀ እና ከሆነ
ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time #ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል
ለምን ቢባል Fake የሆኑ #ድረገጾች ላይ #ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል

2 Bluetooth Email እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን ቦሀላ መዘጋቱን Up ማድረግ

3 የስልካችንን Update ማድረግ
በሰአቱ እና በግዜ
ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን #ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ
የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው
የ ስልካችንን

የቦት ጥቆማይህ ቦት የፈለጋችሁትን ሙዚቃ ስሙን ብቻ ስፋቹ በመላክ ያመጣላቹሀል
29/07/2023

የቦት ጥቆማ

ይህ ቦት የፈለጋችሁትን ሙዚቃ ስሙን ብቻ ስፋቹ በመላክ ያመጣላቹሀል

29/07/2023

🔴 እራስዎን ከሀከሮች ይጠብቁ!
🔴 የእርስዎ የዲጅታል መረጃ ከሀከሮች እንዴት ይጠብቃሉ?
ዋና ዋና የሀኪንግ ስልቶች እነማን ናቸው?

✅ ሀከሮች ”Hacker” በቀላል የሀኪግ ”Hacking” ስልት ተጠቅመው፣ የዕርሶን የግል ያልተፈቀዱ መረጃዎች ምን አልባትም እርሶ ለመግለጥ የማይፈልጉት መረጃዎችን ሊያውቁት ይችላሉ። በብዛት የተለመዱትን ወይም የሚታወቁትን የሀኪግ ስልቶች ለምሳሌ፦ Phishing፣ DDoS፣ ClickJacking ወዘተ… የመሳሰሉትን ለደህንነቶ ማወቁ የሚበጅ ነገር ነው።

✅ ስነ-ምግባር የጎደለው ሀከሮች፣ የሲስተምን በሀሪያት በመለወጥ እና የፕሮግራም ክፍተቶቹን በመበዝበዝ ያልተፈቀደ መረጃን ለማግኘት የሚደረጉት ተግባር ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ ተብሎ ሊጠራ ይችላል። ያልተፈቀዱ መዳረሻዎችን ለማግኘት ሀኪግ በርካታ እድሎችን ለሀከሮች በማቅረብ ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንደ የክሬዲት ካር ዚርዝሮች፣ የኢሜል አድራሻ ዝርዝሮች እና ሌሎች የግል መረጃዎችን ለማወቅ ይችላሉ።

✅ ስለዚህ፣ የእርስዎን የግል መረጃ ባልተፈቀደላቸው መንገድ ለማግኘት ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የሀኪግ ስልቶች አንዳንዶቹን ማወቅ ያስፈልጋል።

🔴 Keylogger ኪሎገር

ኪሎገር(Keylogger) በቁልፍ ሰሌዳዎ ላይ የሚጫኑትን ቁልፎች እና የቁልፎችን ቅደም ተከተል የማስታወሻ መዝግብ ፋይል ውስጥ በኮምፒውተሮ ላይ ፅፎ የሚያስቀምጥ ቀላል ሶፍትዌር ነው። እነዚህ የማስታወሻ መዝግብ ፋይሎች ሌላው ቀርቶ የግል ኢሜል አድራሻ እና የይለፍ ቃሎችን”Passwords” የያዙ ሊሆን ይችላል።

🔷 የኦላይን ባንኪግ ”online Banking” ድረ-ገጾች የራሳቸውን ምናባዊ ሁለገብ የቁልፍ ሰለዶችን(Virtual Keyboards) አማራጭ እንድትጠቀሙ መስጠታቸው ዋነኛ ምክንያት ኪሎገር ነው።

🔴 Denial of service (Dos/ DDoS)

የአገልግሎት ክልከላ ጥቃት አንዱ የሀኪግ ስልት ሲሆን፣ ድረ-ገጽን ወይም ሰርቨርን(Server) አገልግሎት መስጠት ኢዲያቆም በብዙ የአገልግሎት ጥያቄዎች በማጥለቅለቅ ሰርቨሩ ሁሉንም ጥያቄዎች በአንድ ጊዜ ውስጥ ማስተናገድ የማይችልበት ደረጃ በመፍጠር እና በመጨረሻም ተበላሽቶ ከጥቅም ውጭ ማድረግ ነው።

🔷 ሀከሮች ለDDoS ጥቃት ሲባል ብዙውን ጊዜ ቦትኔትን(Botnets) ወይም ዞምቢ(Zombie) ኮምፒውተሮችን በስራ ላይ ያውላሉ፣ እነዚህ ብቸኛው ስራቸው ለጥቃት በታቀደው ሲስተም ላይ በጥያቄ መልእክቶች ማጥለቅለቅ ነው።

🔴 Waterhole Attacks

እርስዎ የዲስከቨሪ ወይም ናሽናል ጆግራፊ ቻናል ትልቅ አድናቂ ከሆኑ፣ የወተርሆል(Waterhole) ጥቃትን በቀላሉ ልታገናኙት ትችላላቹ። ቦታዎችን መመረዝ፣ በዚህ ሁኔታ ውስጥ፣ ሀከሮች የጥቃት ኢላማ በሚያደረጉት በጣም ተደራሽ የሚሆነውን አካላዊ ክፍል ላይ ጉዳት ያደርሳሉ።

🔷 ለምሳሌ፦ አንድ ወንዝ ምንጭ ከተመረዘ፣ በበጋ ውቅት ሙሉ የእንስሳት ዝርያን ይጎዳል። በተመሳሳዩ ሀከሮች ደግሞ የሚፈልጉትን ለማጥቃት ለግኘት በጣም የቀረበውን አካላዊ ቦታን የጥቃት ኢላማ ያደርጋሉ። የዚህ ጥቃት ውስጥ ኢላማ የሚሆኑት የተወሰኑ ቡድኖች(ተቋም፣ ኢንዱስትሪ ወይም ክልል) ናቸው። በዚህ ጥቃት ውስጥ፣ ጥቃት አድራሽው የኤላማው ቡድኖች አብዝተው የሚጠቀሟቸውን ድረ-ገጾችን ይገምታል ውይም ይከታተላል እና አንድ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑትን በማልዌር ”Malware” ያጠቃል። በመጨረሻም በኢላማው የተቀዱት ቡድን አባላት ይጠቃሉ።

🔴 Fake WAP(Wireless Application Protocol)

ለቀልድ እንኳን፣ ሀከሮች የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር የሚፈጥር ሶፍትዌር ሊጠቀ

📱📲**አዲስ Smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ማገናዘብ የሚገባዎ 13 ነገሮች ከምሳሌ ጋር *📲📱📱 መግዛት ያሰቡት smart ሞባይል ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም ሌላ ሊሆን ይችላል።...
25/07/2023

📱📲**አዲስ Smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ማገናዘብ የሚገባዎ 13 ነገሮች ከምሳሌ ጋር *📲📱📱

መግዛት ያሰቡት smart ሞባይል ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም ሌላ ሊሆን ይችላል።ማንኛውም smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ስልኩ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን 13 መመዘኛዎች ማሟላቱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
1~ ፕሮሰሰር(Processor)
ብዙ ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ፣ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcom Snapdragon(652/820/821) ቢሆን ይመረጣል።ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ MedaTek ከሆነ በቂ ነው።
2 ~ ካሜራ
ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ 13mp(Megapixels) በላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 8mp በቂ ነው።
3 ~ ባትሪ
ብዙ ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ፣ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 3500mAh(Miliamp Hour) በላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000mAh በቂ ነው።
4 ~ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS)
የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) ቨርዥኖች አሉ።ለምሳሌ samsung galaxy ስልኮች ኪትካት፣ሎሊፓፕ፣ማርሽሜሎ...ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ latest ቨርዥን መምረጥ ይመከራል።
5 ~ Storage
ስልኩ በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/32GB/64GB..ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው። ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ(microSD card) የሚቀበል መሆን አለበት።
6 ~ Headphone Jack
HeadPhone 3.5mm audio
jack ቢሆን ይመረጣል።
7 RAM ከተቻለ ከ4GB በላይ ቢሆን ጥሩ ነው ነገርግን ለመካከለኛ ተጠቃሚ 2GB በቂ ነው
8 USB File transfer USB 2.0 በአሁኑ ጊዜ ያለ ስለሆነ ይህ ፖርት ያለው ቢሆ ይነረጣል , USB 3.0 ቢሆን ጥሩ ነው.
9 Physical Size በኢንች ለናንተ የሚቸውንም መምረጥ አለባችሁ በተለይ ለአያያዝ ምቹ መሆኑን አረጋግጡ።
10 የሚቀበለው የሲም ካርድ አይነት መለየት።
11 Display: 6.5 inches በጣም ምርጥ ነው ለአያያዝ ምቹ ነው።
12 Resolution 1080 x 2400 pixels ቢሆን ይመከራል
13 Data 4G LTE ለመጠቀም ያመች ዘንድ 4G Support የሚያደርግ ቢሆን ይመረጣል

ምሳሌ ከታች ያለውን Specification ተመልከቱ።
Dimensions: 75.8 x 164 x 8.9 mm
Weight : 205 g
SoC: MediaTek Helio P35 (MT6765)
CPU : 4x 2.3 GHz ARM Cortex-A53, 4x 1.8 GHz ARM Cortex-A53, Cores : 8
GPU : PowerVR GE8320, 680 MHz
RAM : 3 GB, 4 GB, 6 GB
Storage : 32 GB, 64 GB, 128 GB
Memory cards : microSD, microSDHC, microSDXC
Display : 6.5 in, TFT, 720 x 1560 pixels, 24 bit
Battery : 5000 mAh, Li-Ion
OS: Android 10
Camera : 8000 x 6000 pixels, 1920 x 1080 pixels, 30 fps
SIM card : Nano-SIM
Wi-Fi : a, b, g, n, n 5GHz, ac, Dual band, Wi-Fi Hotspot, Wi-Fi Direct
USB: 2.0, Micro USB
Bluetooth: 5.0
Positioning: GPS, A-GPS, GLONASS, BeiDou

📍ኮምፒውተርዎን  #ፈጣን የሚያደርጉ 9 ዘዴዎች1⃣. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች ዋልፔፐር አይጠቀሙ፡፡2⃣. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ Startups (አንቲቫይረስ, ፓወር ግዕዝ የመሳሰሉትን)...
25/07/2023

📍ኮምፒውተርዎን #ፈጣን የሚያደርጉ 9 ዘዴዎች

1⃣. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች ዋልፔፐር አይጠቀሙ፡፡

2⃣. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ Startups (አንቲቫይረስ, ፓወር ግዕዝ የመሳሰሉትን) ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡

3⃣. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም ራም ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡

4⃣. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ #ይሰርዙ (አን-ኢንስታል) ያድርጉት፡፡

5⃣. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት የለበትም፡፡

6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት ሁሌ መነሳት የሌለባቸው አፕሊኬሽኖች ካሉ ያድርጉ።

7⃣. Recycle binን ሁሌም ባዶ ያድርጉ::

8⃣. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡

9⃣. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ::

🔺የጎደለ ካለ ይጨምሩበት...

https://www.facebook.com/profile.php?id=100094785534875

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Artful intelligence ሰው ሰራሽ አስተዉሎ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share